ከእንግሊዝ አምባሳደር ጋር በእስረኞችና በሀገሪቱ የፖለቲካ ጉዳይ ላይ ተወያይተዋል     በቅርቡ ከእስር የተለቀቁት ዶ/ር መረራ ጉዲና፣ ወደ መደበኛ የፓርቲ ሥራቸው ለመመለስ መወሰናቸውን የገለጹ ሲሆን በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር ከሆኑት ሱዛን ሞርሄድ ጋር መወያየታቸውም ታውቋል፡፡በኢትዮጵያ የእንግሊዝ ኤምባሲ ባወጣው መረጃ፤ አምባሳደሯ በወቅቱ…

  53 ኢትዮጵያውያን ከሞዛምቢክ እስር ቤት ወጥተዋል     የኬንያ መንግስት በህገ ወጥ መንገድ ወደ ግዛቴ ገብተዋል ያላቸውን 29 ኢትዮጵያውያን፣ ከትናንት በስቲያ ሐሙስ ጠዋት ያሰረ ሲሆን በሌላ በኩል፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ በሞዛምቢክ በህገ ወጥ መንገድ ድንበር አቋርጠዋል ተብለው የታሰሩ 53 ኢትዮጵያውያንን…
እነ አህመዲን ጀበል የመንግስት የይቅርታ ሰነድ ላይ አንፈርምም አሉ

382 SHARES BBN የካቲት 3/2010 የህዝበ ሙስሊሙ የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ በመሆንና ህዝባዊን ዉክልናን በመቀበል ለእስርና ለመከራ የተዳረጉት እነ አህመዲን ጀበል መንግስት ይቅርታ እንዲጠይቁ ባቀረበላቸው ሰነድ ላይ አንፈርምም ማለታቸው ታወቀ። ለኡስታዝ አህመዲን ጀበል፣ለኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ፣ለኡስታዝ መሐመድ አባተ እና ኻሊድ ኢብራሒም ተመሳሳይ…

VISUALIZE -CLICK! ዋዜማ ራዲዮ- በየአስር ዐመቱ የሚካሄደው ሕዝብና ቤቶች ቆጠራ በውስብስብ ጥያቄዎችና ችግሮች ታጥሮ ከተፍ ብሏል፡፡በማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ አማካኝነት የሚካሄደው የሕዝብና ቤቶች ቆጠራ ሊካሄድ ቀን ተቆርጦለታል፡፡ በኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ ሕዝብና ቤቶች ቆጠራ የተጀመረው ከ1976 ዓ.ም ነበር፡፡ ዐለም ዐቀፍ ድርጅቶች ባሁኑ…

በጀርመን ሐገር ከፍተኛ የትምህርት ተቋም የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ሲሰጥ ዘንድሮ 99 ዓመቱን ይዞአል። በጀርመን ሐገር ከሂዮብ ሉዶልፍ እና ከአባ ጎርጎሪዮስ ጊዜ ጀምሮ የመጀመርያዉ ሰዋሰዉ እንደ አዉሮጳዉያን አቆጣጠር በ 1698 ዓ.ም[…]

ትላንት የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ላይ ያለውን ልዩ ጥቅም ለመወሰን በወጣው ረቂቅ አዋጅ ዙሪያ የሕዝብ አስተያየት ለመሰብሰብ በተዘጋጀ የውይይት መድረክ ላይ ተሳትፌ ነበር። የስብሰባው ቦታ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን አስተዳደር ፅ/ቤት አዳራሽ ነው። ተሰብሳቢዎቹ ደግሞ ከተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች፣ ትምህርት…

በዚህ ዓመት መስከረም ወር ላይ በአሜሪካን ሀገር የዋሽንግተን ዲሲ በነበረኝ የአንድ ሳምንት ቆይታ የታዘብኳቸውን ነገሮች በፎቶ አስደግፌ “እንሆ በረከት” ልላችሁ ወደድኩ። በዚህ ፅሁፍ የማቀርበው በግሌ የተሰማኝንና የታዘብኩትን እውነት ብቻ ነው፡፡ እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ከላይ ያለው ያለው ፎቶን የተነሳነው በአሜሪካን የውጪ…

ኢትዮጲያውያን ከሩብ-ምእተ አመታት በላይ በዘለቀው የሕወሃት (ወያኔ) አገዛዝ እየተሰቃዩ ነው። በጥላቻ መሃጸን የተጸነሰው  ከትግራይ የበቀለው የጥቂቶች ስብስብ  ሕወሃት፤ እጅግ በረቀቀ አስከፊ አገዛዝ ስልቱ ኢትዮጲያውያንን እየጨቆነ ይገኛል። ሕወሃት፡ ሲጸንስ ጀምሮ በጸረ-አንድነት፣በመከፋፈል፣ በጥላቻ ተራራ  የተሞላ  ለራሱ ጥቅም ብቻ የቆመ  ጥገኛ አገዛዝ ነው።…

አባይ ሚዲያ ዜና አቤኔዘር አህመድ የኢትዮጵያ መንግስት በይቅርታና ክሳቸው ተቋርጦ ይለቀቃሉ ያላቸው ከ700 በላይ የህሊናና የፖለቲካ እስረኞች መካከል የሚገኙት እስክንድር ነጋ፣ አንዱዓለም አራጌ እና ክንፈሚካኤል ደበበ ሽብርተኛ ተብሎ የተፈረጀው የግንቦት 7 ንቅናቄ አባል ነበርኩ ብለው እንዲፈርሙ በድጋሚ መጠየቃቸውን ቤተሰቦቻቸው ገልፀዋል።…

ዓለምአቀፉ የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል የኢትዮጵያ መንግሥት በእስር ላይ የሚገኙ 746 ታራሚዎች እና ተጠርጣሪዎች ለመልቀቅ መወሰኑን« ግሩም ዜና » ሲል አወደሰ። ድርጅቱ «ደፋሩ ጋዜጠኛ ከእንግዲህ አንዲት ቀን እንኳ[…]
Ayaléw Mèsfin, a lost voice from Ethiopia’s Golden Age

Ethiopia’s Ayaléw Mèsfin is coming to Berkeley’s Cornerstone with Boston’s Debo Band (pictured). Photo: Flickr/jamie_okeefe Debo Band – Full Performance (Live on KEXP One of the most memorable concerts in Berkeley last year was the UC Theatre performance by vibraphonist/composer…