ከብሩክ አበጋዝ ጸሃፊው ብሩክ አበጋዝበሰሜኑ የወሎ ክፍል ህዝባዊ ተቃውሞ እና ቁጣ የተካሄደባቸውን ሁሉንም ከተሞች በሚገባ የማውቃቸው ናቸው፤ ባለፈው ክረምት በሥራ ጉዳይ በእነዚህ አካባቢወች በከተማው በገጠሩም በተዘዋወርኩበት ወቅት እግረ መንገዴን የማህበረሰቡን ፖለቲካዊ እሳቤ እና የወጣቱን የፖለቲካ ንቃት በቀጥታም ባይሆን ቀጥተኛ ባልሆነ…

ባህርዳር በኢንዱስትሪ፣ በቱሪዝምና ኢንቨስትመንት ተወዳዳሪ ሆና እንድትዘልቅ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ገለጹ። በከተማዋ ባለፉት ሦስት ዓመታት ከአንድ ቢሊየን ብር በሚበልጥ ወጪ የተገነቡ የመሰረተ ልማት አውታሮች ዛሬ ተመርቀዋል። ርዕሰ-መስተዳድሩ በምረቃው ወቅት እንዳሉት፥ ባህርዳር ካላት የተፈጥሮ…

የመማር ውጤት የሚለካው በሀገር ዕድገትና በህዝብ ኑሮ ላይ በሚመዘገብ ለውጥ ነው፡-ዶክተር ደሳለኝ መንገሻ -የጎንደር ዪኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ባህርዳር፡ የካቲት 4 /2010 ዓ/ም(አብመድ)ፕሬዝዳንቱ ይን ያሉት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት የኪነ -ህንፃ ተማሪዎችን ትናንት ባስመረቀበት ዕለት ነው፡፡ በ2003 ዓ.ም የተመሰረተው የቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት በኪነ-ህንፃ…

ሰራዊቱ ግዳጁን በብቃት የመወጣቱ ሚስጥር በጠንካራ እሴቶች በመገንባቱ ነው— ሌተናል ጀነራል ገብራት አየለ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሀገራዊና አለም አቀፋዊ ግዳጅ በብቃት የመወጣቱ ሚስጥር በጠንካራ እሴቶች በመገንባቱ እንደሆነ የሰሜን ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል ገብራት አየለ አስታወቁ፡፡ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ቀን…

የታላቁ ህዳሴ ግድብ የሰላም ምንጭ ነው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጫ ግድብ ግንባታ ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ድጋፍ እያደረገ ይገኛል፡፡ ለዚህ ታሪካዊ ግድብ ድጋፍ ከሚያደርጉ አካላት መካከል የጸጥታ አካላት ተጠቃሾች ናቸው፡፡ ዛሬ የጸጥታ አካላት በባህር ዳር ከተማ ለግድቡ…

የእንቦጭ አረም ማስወገጃ ማሽን ሀገር ውስጥ ገባ፡፡ማሽኑ በሰዓት 5ሺህ ካሬ ሜትር የማስወገድ አቅም አለው፡፡ በጣና ላይ የተዛመተውን የእንቦጭ አረም ለማስወገድ የሚያስችል ዘመናዊ ማሽን ሀገር ውስጥ ገብቷል፡፡ ባህር ዳር ሲገባም አቀባበል ተደርጎለታል፡፡ የአረም ማስወገጃ ማሽኑን ገዝቶ ለክልሉ መንግስት ያስረከበው በባህር ዳር…

The OROMO Dilemma Healing Process Takes Long By Addisalem D (Email  addisalemdlaru@hotmail.com) PART TWO Hello readers. Since I published part one of this article, I was in a state of confusion, as the political wheel of the country was rolling…

Dear Ethiopians and Ethiopian/Americans The U.S. Congress is considering a resolution that will put pressure on the Ethiopian regime to respect basic human rights and democracy. Some people say that House Resolution 128 is meaningless, but there is proof that…

የመንግስታቱ ድርጅት ዋና ፀሃፊ በሶሪያ አስቸኳይ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ። ዋና ጸሃፊው አንቶኒዮ ጉተሬዝ በሃገሪቱ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ አስቸኳይ የተኩስ አቁም ሊደረግ ይገባል ብለዋል። በሃገሪቱ ግጭት ውስጥ እየተሳተፉ ያሉ አካላት ለፀጥታው ምክር ቤት ውሳኔዎችና ለአለም አቀፍ ህጎች ተገዥ መሆን…

በዓለም አቀፍ ተቋማትና በተለያዩ አገሮች የኤርትራን ሕዝብ በመወከል የሚደራደሩና የሚከራከሩ አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች የሚገኙበት ስብሰባ፣ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው፡፡ ስብሰባው ቅዳሜ የካቲት 10 ቀን 2010 ዓ.ም. በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የታወቀ ሲሆን፣ የስብሰባው ዋና ዓላማም በኢትዮጵያና በኤርትራ ሰላም ላይ ለመምከር እንደሆነ ታውቋል፡፡…

ከጋዜጠኞች እና አንዳንድ ዲፕሎማቶች ጋር በተገናኘሁ ቁጥር ስለ አዲሱ የኦህዴድ አመራር መከራከር በጣም አድካሚ ነበር። አብዛኞቹ በኦቦ ለማ አመራር ቁርጠኝነት ላይ እምነት አልነበራቸውም። በእርግጥ እኔ ራሴ የአመራሮቹን እንቅስቃሴ በአንክሮ ከመከታተል ባለፈ ሙሉ እምነት አልነበረኝም። ነገር ግን፣ የለውጡን እንቅስቃሴ ለመቁረጥ ሳንጃውን…
Ethiopia: AIDS orphans live, grow in uncertain future

By Seleshi Tessema ADDIS ABABA, Ethiopia Nebyu Sele Enat and his friend Halwet Sele Enat are barely one-and-a-half-years-old, bright-eyed smiling kids competing for the warmth of their caregiver, Meraf Eyasu. Eyasu, 29, has nurtured many children under the roofs of…

በጎንደር እንብርት ፒያሳ ተወልዶ፤ የአንገበርን ዉኋ ጠጥቶ፤ ጃንተከል ዋርካ ዙርያ ተዝናንቶና ቦርቆ ያደገዉ፤ ተዋናይ ፋሲል ተካ በልጅነቱ ከሊስትሮነት ሎተሪ አዟሪነት ሥራን ጀመረ። በመለጠቅ በዝያዉ በከተማዋ ሲማቤት ቡና ቤት ዉስጥ በአስተናጋጅነት ተቀጥሮ ሲሰራም ለዛሬዉ የመድረክ ፈርጥነት መብቃቱን እሱ ብቻ ሳይሆን አድናቂዎቹ…

#ኦሮሚያ_ዉስጥ_የህወሃቱ_አጋዚ_ሰዎችን_ገደለ ሐረር በሚገኘው ሐማሬሳ የስደተኞች ካምፕ የህወሃት ቅልብ ጦር አጋዚ በከፈተው ተኩስ 8 ሰዎች መሞታቸው ታወቀ። በዚሁ የአጋዚ ጥቃት ከ20 የሚበልጡ ሰዎች የመቁሰል አደጋ የደረሰባቸው ሲሆን፤ የሟቾች ቁጥር ሊያሻቅብ ይችላል የሚል ስጋት አለ። ከሞቱት 8 ሰዎች መካከል ሶስቱ የኦሮምያ ፖሊስን…

የጠቢቡ ሰሎሞን ፍርድ(በዲ/ን ዳንኤል ክብረት) ሦስት ነጋዴዎች ድንገት አንድ ቀን በንጉሥ ሰሎሞን የዘውድ ችሎት ተገኙ፡፡ ሦስቱም ለብዙ ዘመን አብረው ለመነገድ ተማምለው፣ ግመል ጭነው፣ ገንዘብ ቋጥረው፣ ስንቅ አንጠልጥለው፣ ሀገር ጥለው የሄዱ ናቸው፡፡ ‹ንጉሥ ሆይ› አለ አንዱ በዙፋኑ ፊት እጅ ነሥቶ፡፡ ‹እኛ…