ህወሃት በግፍ ያሰራቸውን የአማራ ልጆች በተመለከተ ከአማራ ተጋድሎ  የተላለፈ ማስጠንቀቂያ

ህወሃት በግፍ ያሰራቸውን የአማራ ልጆች በተመለከተ ከአማራ ተጋድሎ የተላለፈ ማስጠንቀቂያ: – ከአማራ ተጋድሎ የተላለፈ ማስጠንቀቂያ: – የህወሃት አገዛዝ በግፍ ያሰራቸውን የአማራ ልጆች በጥቂት ቀናት ውስጥ ሁሉንም ካልለቀቀ በመላው አማራ ምድር ላይ ከፍተኛ የሆነ አመፅ እና አድማ እንደምናካሂድ በጥብቅ እናስጠነቅቃለን!! በተለይም…

(ነፃነት ዘለቀ) ይቺ “ለምን አሁን?” የሚሏት ጥያቄ በጣም ወቅታዊና ተገቢ ጥያቄ ናት፡፡ አብርሃም ያዬህም እንደሚወዳት በቅርቡ ባደረገው አንድ ቃለ ምልልስ ገልጧል፡፡ እኔም “ትመቸኛለች”፡፡ ሲጀመር እኔ ራሴስ “ለምን አሁን” ጻፍሁ? እስካሁን ዝም ያልኩት የሚጻፍበት ጉዳይ ጠፍቶ ነው? አይደለም! ታዲያስ? “ታዲያስ?” ብለህ…

(ኢሳት ዜና የካቲት 6ቀን 2010ዓ/ም) በተለያዩ የኦሮምያ ከተሞች ለሁለተኛ ቀን በመካሄድ ላይ ያለው የስራ ማቆም አድማ በተጠናከረ ሁኔታ ቀጥሎአልበአንዳንድ አካባቢዎች ወታደሮች በወሰዱት እርምጃ የሰዎች ህይወት ጠፍቷል።ከዋና ከተማዋ አዲስ አበባ ተነስተው ወደ ተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የሚጓዙ መንገደኞች በትራንስፖርት እጥረት መጓዝ ሳይችሉ…

(ኢሳት ዜና የካቲት 6ቀን 2010ዓ/ም) አቶ በቀለ ገርባና 6 ጓደኞቻቸው ከእስር ተለቀቁባለፉት 2 ቀናት በኦሮምያ የተለያዩ አካባቢዎች የተደረገውን ተቃውሞ ተከትሎ፣ የኦፌኮ ም/ል ፕሬዚዳንት አቶ በቀለ ገርባ ፣ ጉርሜሳ አያና፣ አዲሱ ቡላላ፣ ደጀኔ ጣፋ፣ ጌቱ ጋሩማ፣ ተስፋዬ ሊበን እና በየነ ሩዳ…
ጃኮብ ዙማ ስልጣናቸውን እንዲለቁ ተጠየቁ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 6/2010) የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ጃኮብ ዙማ ስልጣናቸውን እንዲለቁ ፓርቲያቸው የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ ማሳሰቢያ ሰጠ። ሁለተኛውን ዙር የፕሬዝዳንትነት ዘመናቸውን ለማጠናቀቅ የአንድ አመት ግዜ የቀራቸውና በርካታ የሙስና ወንጀሎች የቀረቡባቸው ዙማ ፓርላማው የመተማመኛ ድምጽ ሳይነፍጋቸው በፈቃዳቸው ስልጣን እንዲለቁ የሚደረገው ግፊት ተጠናክሯል።…

(ኢሳት ዜና የካቲት 6ቀን 2010ዓ/ም) በማላዊ 50 ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ተያዙሕጋዊ ፈቃድ ሳይኖራቸው ወደ ግዛቴ ገብተዋል ያለቻቸውን 50 ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የማላዊ የስደተኞች ጉዳይ አስታወቀ።ኢትዮጵያዊያኑ ስደተኞች ሕጋዊ የጉዞ ሰነዶችን ሳያሟሉ ሰኞ እለት በሰሜናዊ የማላዊ ግዛት ሲገቡ መያዛቸውን የስደተኞች ጉዳይ…
ጣሰው ወልደሃና የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ሆኑ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 6/2010) የሕወሃቱ እጩ ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ። ትምህርት ሚኒስቴር ለምርጫ ከቀረቡለት 3 እጩዎች የሕወሃቱን እጩ ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃናን የአዲስ አበባዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት አድርጎ መርጧል። ለምርጫ የቀረቡት 3 እጩዎች ፕሮፌሰር በቀለ ጉተማ፣ዶክተር ደይሉ ኡመርና ፕሮፌሰር…
የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ ( አዴኃን ) በጎንደር ጯሂት ወታደራዊ ጥቃት ሰነዘረ!

በጎንደር ክፍለ ሀገር ጯሂት ወረዳ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ ( አዴኃን ) በወረዳው በአስተዳደር ፅህፈት ቤት ላይ እና በከተማዋ የሚንቀሳቀሱ የፌደራል ፓሊስ እና ፀረ ሽምቅ ግብረ ሃይል ላይ የማያዳግም እርምጃ ወስዷል። በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ የፌደራል ፓሊሶች እና ፀረ ሽምቆች የምሽት አሰሳ…
ህወሀት ወያኔ ለአማራው ህዝብ ያለው ጥላቻ ከየት መነጨ? ታሪካዊ ዳሰሳ

(ኤርሚያስ አለማየሁ) ህወሀት ወያኔ በግልጽ በሚያወጣቸው ጽሁፎች አንዳንድ ግዜ ‘የገዢ መደብ’ የሚል ተውላጠ-ስም ቢታከልበትም ባካሄዳቸው እንቅስቃሴዎች አማራን እንደ ህዝብ የሚያጥላሉ መጣጥፎች፣ መዝሙሮች፣ ሽለላዎችና ድራማዎችን ይጠቀም እንደነበረ ቀደምት አባላቶቹ ሳይሸሽጉ የሚናገሩት ሃቅ ነው። ነገሩን በጥልቀት ለተመለከተ፤ ድርጅቱ ይህንን ተግባር የሚፈጽመው በስህተት…
Ethiopia Must Persevere Over the Abbay River

Aklog Birara (Dr.) Regardless of whether we agree or disagree with the brutal and barbaric Tigray People’s Liberation Front (TPLF) that does not even have an ounce of respect for the Ethiopian Orthodox church or for the Muslim religion or…