እንደ ብአዴን ታማኝ የህወሃት ሎሌ የትም አይገኝም! የተጋድሏችን መሠረቶች የወልቃይት ዐማራ የማንነት ጥያቄ አስተባባሪዎች ሕወሓት ስላልፈቀደች አልተፈቱም፤ ኮ/ል ደመቀ አሁንም የአንገረብ ወኅኒ አጥር ውስጥ ነው፤ ንግሥት ይርጋ አሁን ቃሊቲ ናት፤ እነ አታላይ ዛፌ፣ እነ ክንዱ ዱቤ፣ እነ ለገሠ ወ/ሃና አሁንም…
እስክንድር ነጋና አንዷለም አራጌን ጨምሮ ጥቂት የሕሊና እስረኞች ከእስር ቤት ወጡ

(ዘ-ሐበሻ) ብርቱው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን እና አንዷለም አራጌን ጨምሮ ጥቂት የሕሊና እስረኞች ዛሬ ከ እስር ቤት ተለቀቁ:: አሁንም በርካታ እስረኞች በግፍ እስር በተለያዩ እስር ቤቶች እየማቀቁ ይገኛሉ:: በዛሬው ዕለት ከ እስር ከተለቀቁት መካከል የህዝበ መስሊሙን ዉክልና በመቀበል ለዓመታት በእስር ቤት…
“መፈታቴ ደስተኛ የሚያደርገኝ አጠቃላይ ኢትዮጵያ ስትፈታ ነዉ” አቶ ማሙሸት አማረ

(ሸንቁጥ አየለ) ልክ ከእስር ቤት እየወጣ ሳለ የመኢአድ ፕሬዝዳንትን አቶ ማሙሸት አማረን እንኳን ደስ አለህ ልለዉ ስልክ ደዉዬ ነበር:: የመለሰልኝ መልስ በጣም አስደመመኝ:: አሁንም ለትግል ያለዉ ወኔ አለመብረዱም ገረመኝ::ከአስራ ሶስት አመታት በላይ ሲታሰር ሲፈታ የኖረ ሰዉ አለወንጀሉ ታስሮ ሲፈታ ምን…

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 7/2010) በኦሮሚያ ክልል የተጀመረው አድማና የተቃውሞ ሰልፍ ለ3ኛ ቀን መቀጠሉ ታውቋል። በወሊሶ፣ ነቀምት፣ አዳማ፣ አወዳይ፣ አዲስ አበባ ዙሪያና ሌሎች በርካታ አከባቢዎች በሶስተኛው ቀን ተቃውሞ ተሳታፊ ሆነዋል። በወሊሶ ዛሬ በተካሄደው ትዕይንተ ህዝብ በስልጣን ላይ ያለው የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር…
የተጨነገፈው ማዕቀብ —H.Res.128

(By Mikael Arage) የሰይጣን ተላላኪው ፣ ሽብርተኛው ፣ ትህምክተኛውና ጠባቡ የህወሃት ስርዐት እሚያከናውነው ዘርፈ-ብዙ የሰብዓዊ መብት ጥሰት በዓለማቀፍ ሚዲያ ( FOX, REUTERS, BBC, CNN and etc) በተደጋጋሚና በትክክለኛው መንገድ እንዲዘገብ ፣ እንዲታወቅና በስተመጨረሻም የምዕራባውያን ውሳኔ ሰጪ አካላት ጠንካራ ፀረ ወያኔ…
በርካታ እስረኞች ከእስር ተለቀቁ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 7/2010) ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋና አንዱአለም አራጌ እንዲሁም አሕመዲን ጀበል፣አቶ ኦኬሎ አኳይን ጨምሮ በርካታ እስረኞች ዛሬ ከወህኒ ተለቀቁ። ከሳምንት በፊት እንደሚፈቱ ከተገለጸ በኋላ የይቅርታ ደብዳቤ እንዲፈርሙ በመጠየቃቸውና አሻፈረኝ በማለት ንጽህናቸውን በማረጋገጣቸው የተስተጓጎለው የፍቺ ሒደት ዛሬ እውን መሆኑ ታውቋል። እጅግ…

የፖለቲካ ድርጅት መሪዎችና የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ከእስር ተለቀቁ(ኢሳት ዜና የካቲት 7 ቀን 2010ዓ/ም) ታዋቂውን ጋዜጠኛ እስክንድ ነጋን እንዲሁም የቀድሞውን አንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ አንዱላአለም አራጌን ጨምሮ፣ በአገዛዙ ከፍተኛ በደልና ሰቆቃ የተፈጸመባት እማዋይሽ ዓለሙ፣የሙስሊም መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አመራር የሆኑት…

በኦሮምያ ተቃውሞው ለ3ኛ ቀን ቀጥሎ ዋለበደቡብ በወልቂጤ ለ2 ቀናት የሚቆየው የስራ ማቆም አድማ ዛሬ ተጀምሯል(ኢሳት ዜና የካቲት 7 ቀን 2010ዓ/ም) በኦሮምያ ክልል በተለያዩ ከተሞች የሚካሄደው ተቃውሞ ዛሬም ለ3ኛ ቀን ቀጥሎ ውሎአል። በአዳማ ከእስር የተለቀቁትን የኦፌኮ ምክትል ሊ/መንበር አቶ በቀለ ገርባም…

ኢሳትና የአሜሪካ ድምጽን በፍርድ ቤት ለመክሰስ በሰሜን አሜሪካ የትግራይ ማህበር ውሳኔ አሳለፈ(ኢሳት ዜና የካቲት 7 ቀን 2010ዓ/ም) የትግራይ ተወላጆች ማኅበር በሰሜን አሜሪካ በዋሽንግተን ዲሲ ከተማ እኤአ ጃንዋሪ 27 ቀን 2018 ባደረጉት ስብሰባ፣ ኢሳትና ቪኦኤ አማርኛ ዝግጅት ክፍል በቀጥታና በተዘዋዋሪ በትግራይ…

አገሪቱን ከሁሉም አቅጣጫዎች ለዓመታት ሲያናውጥ የቆየው ሕዝባዊ ዓመጽ ከHR 128 ጋር ተዳምሮበት ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ የገባው ህወሓት/ኢህአዴግ “አሸባሪ” እያለ በግፍ ያሰራቸውን እየፈታ ነው። የተፈቱት ተመልሰው ላለመታሰራቸው ምንም ዋስትና የለም ተብሏል። ዶናልድ ትራምፕ የፕሬዚዳንትነቱን መንበር ከተረከቡ ጊዜ ጀምሮ የትግራይ ሕዝብ ነጻ…
የእነ ንግስት ይርጋ መከላከያ ምስክርነት አከራከረ (በጌታቸው ሺፈራው)

~ ፍርድ ቤቱ የአማራ ክልል ባለስልጣናት በመከላከያ ምስክርነት እንዲቀርቡ ራሱ የሰጠውን ትዕዛዝ እንደገና እመረምራለሁ ብሏል በ2008 ዓም በአማራ ክልል በነበረው ሕዝባዊ ተቃውሞ ሰበብ የ”ሽብር” ክስ የተመሰረተባቸው እነ ንግስት ይርጋ ምስክርነት አከራክሯል። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት…