የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ በጭቅጭቅና በንትርክ እየተካሄደ ነው

(ኢሳት ዲሲ) የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ከ3 በተከፈለ ቡድን በጭቅጭቅና በንትርክ እየተካሄደ መሆኑን የኢሳት ምንጮች ገለጹ። ስብሰባው በዘለፋና በስድብ ታጅቦ በወልቃይት ኮሚቴ አባላት አያያዝ፥ በመከላከያና ደህንነት ጣልቃ ገብነት እንዲሁም በሕወሃት የበላይነት ጉዳይ ላይ ክርክር ተደርጎ አሁን ባለው ሁኔታ ወደ ግለ…

ካለፉት 3 ዓመታት ጀምሮ በመካሄድ ላይ ያለውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ የስልጣን መልቀቂያ አቀረቡ(ኢሳት ዜና የካቲት 8 ቀን 2010ዓ/ም) ጠ/ሚኒስትሩ የስልጣን መልቀቂያውን ያቀረቡት ዘላቂ ሰላም እንዲረጋገጥና ዋስት ያለው ዲሞክራሲ እንዲሰፍን የመፍትሄ አካል ለመሆን ነው ብለዋል።አቶ ሃይለማርያም በአገሪቱ በመካሄድ…
ጃኮብ ዙማ ስልጣናቸውን ለቀቁ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 8/2010) የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ጃኮብ ዙማ ከከፍተኛ ማንገራገር በኋላ ስልጣናቸውን ለቀቁ። በምትካቸውም ሲሪል ራምፖሳ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት በመሆን ተመርጠዋል። በሌላም በኩል ታዋቂው የዚምባቡዌ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪና የቀድሞው ፓርቲ መሪና የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ሞርጋን ቻንግራይ ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል።…
ዘረኛው የትግሬ ቡድን መፍታት የማይፈልጋቸው እስረኞች አብዛኛዎቹ ከባድ ጉዳት የደረሰባቸዉ ናቸዉ….

ያልተፈቱት ወገኖቻችን አብዛኛዎቹ ከባድ ጉዳት የደረሰባቸዉ ናቸዉ…. (ልዑል ዓለሜ) የብሄራዊ መረጃዉ ግፍን ሰማን፣ የእስረኞች ተፈቱ ደስታም መከነብን። በእስር ከተፈቱት ወንድሞቻችን ዉስጥ አብላጫዎቹ በእንባ እየተራጩ ዘመድ ከዘመድ ቤተሰብ ከቤተሰብ እንደሚለያይ ሁሉ ያልተፈቱትን ወገኖቻቸዉን በታላቅና በመሪር ሐዘን እንደተለዯቸዉ ሰማን ምክንያቱ ምን ይሆን…

ወያኔ መጨረሻው የደረሰ ከመሰለው ሀገሪቱን ለተገንጣይ ቡድኖች አቀራምቶ ወደጎሬው (ትግራይ) በመግባት ከተጠያቂነት እራሱን ነጻ ማድረግ እንደሆነ ዓላማው በተደጋጋሚ መግለጼ ይታወሳል፡፡ በዚህም አስተሳሰቡ መሠረት ፍጻሜው የተቃረበ በመሰለው ቁጥር ተገንጣይ ቡድኖችን ሲያነጋግር፤ ነገሮች የተረጋጉ ሲመስለው ደግሞ ከነሱ ጋር የጀመረውን ንግግር እየተወ ሲመለስ…
ሰበር ዜና:- ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የስራ መልቀቂያ አስገቡ

Unfit and puppet Hailemariam Desalegn and his 5 advisors ሰበር ዜናጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የስራ መልቀቂያ አስገቡ አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከሀላፊነታቸው በገዛ ፈቃዳቸው ለመነሳት መልቀቂያ አስገቡ። አቶ ኃይለማርያም ዛሬ በሰጡት…

በኢትዮጵያ በተከታታይ የዘለቀውን ሕዝባዊ ተቃውሞ መቆጣጠር የተሳነው ህወሓት በኢትዮጵያ በአስቸኳይ አዋጅ ስም አገሪቷን በወታደራዊ አስተዳደር ስር ለማስተዳደር ኣዋጅ አንደሚያወጣ ተሰማ። የመፈንቅለ መንግሥት ይዘት ያለው አዋጅ ምናልባትም ዛሬ ይወጣል ተብሎ ይጠበቃል። ያለፈው የኢህአዴግ ስብሰባ ወቅት ስምምነት ተደርሶበት የነበረው ሁሉንም ያሳተፈ የሽግግር…
የትግሬ ማጅራት መቺ መንግስት በሐሰት ወንጅሎ ካሰራቸው ዜጎች የተወሰኑትን ፋታ

(Ethio Asnesaw) በህዝብ ጫና ግፊት ብዛት፣ እስከ አፍንጫው የታጠቀው የትግሬ ማጅራት መቺ መንግስት በጥቂት ቀናት ውስጥ ብቻ፣ በሐሰት ወንጅሎ ያሰራቸውን በርካታ ንፁሐን ኢትዮጵያውያንን በመፍታት ላይ ይገኛል። ዛሬ፣ ከብዙ ውጣ ውረድ፣ የግፍ ድብደባ፣ የብዙ አመት እንግልት፣ የህይወት መጉላላት በኋላ፡ አንጋፋው እውቅ…