የጥቃት ማርከሻው አባ ጎቤ ህያው ነህ! (ሥርጉተ – ሥላሴ)

ከሥርጉተ – ሥላሴ፤ ከጭምቷ – ሲዊዘርላንድ። (16.02.2018) “የሰው ልብ መንገድን ያዘጋጃል፤ እግዚአብሄር ግን አካሄዱን ያቃናለታል።” (ምሳሌ ምዕራፍ ፲፮ ቁጥር ፱) የውስጥነት ማርዳ፤ የመሆን አንባነህ፤ ደመሙቅ ሳተና ውለታ ብዙነህ። አንተ የእኛ ቤዛ የክብር ቀለም፤ ቀስተዳመና ላይ ህላዊ ለምለም። ደምህ ተቆጥቶ ሲጠራህ…

በወልቂጤ የሚደረገው አድማ ለ3ኛ ቀን ቀጥሎ ዋለ(ኢሳት ዜና የካቲት 9 ቀን 2010ዓ/ም) አድማው ወደ ጉብሪና አገና አካባቢዎችም መዛመቱን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል። መንገዶች ተዘጋግተዋል። ጎማዎችም በመንገዶች ላይ ተቃጥለዋል። ከቡታጅራ ወደ አዲስ አበባ ሲሄዱ የነበሩ የሰው ማመላለሻ ተሽከርካሬዎች ወደ ቡታጅራ እንዲመለሱ ተደርጓል።…

የአቶ ሃይለማርያም ደሳለኝን ስልጣን መልቀቅ መሰረታዊ ጥያቄውን አይመልሰውም ሲሉ የተለያዩ አስተያየት ሰጪዎች ተናገሩ(ኢሳት ዜና የካቲት 9 ቀን 2010ዓ/ም) ኢሳት ያነጋገራቸው የፖለቲካ ድርጅት መሪዎችና የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች እንደገለጹት የአቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ስልጣን መልቀቅ ህዝቡ የሚያነሳውን ዋናውን ጥያቄ የሚመልስ አይደለም፡የኦሞ ሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ…

የህወሃት ባለስልጣናት ከኦብነግ ጋር አደገኛ ድርድር እያደረጉ እንደሆነ ተገለጸ(ኢሳት ዜና የካቲት 9 ቀን 2010ዓ/ም) በኢትዮጵያ ሶማሊ ያለውን የፖለቲካ ሁኔታ በቅርብ የሚከታተለው የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ አቶ አብዱላሂ ሁሴን እንደገለጸው በናይሮቢ የሚደረገው ድርድር ከዚህ ቀደም ይደረጉ ከነበሩት ድርድሮች በይዘቱ የተለዬ ነው። ህወሃቶች…

በኮንሶ የታሰሩ 52 ሰላማዊ ሰዎች አልተፈቱም ጋዜጣ አንብባችኋል የተባሉ ስድስት ሰዎች ታሰሩ(ኢሳት ዜና የካቲት 9 ቀን 2010ዓ/ም) በኮንሶ የማንነት ጥያቄ ማንሳታቸውን ተከትሎ በተነሳው ሕዝባዊ ተቃውሞ ምክንያት መብታቸውን የተየቁ የአካባቢው ተወላጆች በጅምላ መታሰራቸው ይታወሳል። በወቅቱ በተነሳው ግጭት ምክንያት አመጽ አነሳስታችኋል ተብለው…
ሰበር ዜና – ኮሎኔል ደመቀ፣ ንግስት ይርጋ፣ ሁሉም የወልቃይት ኮሚቴ አባላት እንደሚፈቱ ፋና ዘገበ

ሰበር ዜና – ኮሎኔል ደመቀ፣ ንግስት ይርጋ፣ ሁሉም የወልቃይት ኮሚቴ አባላት እንደሚፈቱ ፋና ዘገበ ኮሎኔል ደመቀ፣ ንግስት ይርጋ፣ ሁሉም የወልቃይት ኮሚቴ አባላት እና አሳምነው ጽጌ ስማቸው ተጠቅሶ ከእስር እንደሚፈቱ ፋና ዘገበ ****** በተያያዘ ዜና ሙሉቀን ተስፋው የሚከተለውን ዘግቧል። በጎንደር ኮ/ል…
ኃይለማርያም ደሳለኝ  ለምን ለቀቁ? (ክንፉ አሰፋ)

(ክንፉ አሰፋ) ኢ.ቢ.ሲ. በሰበር ያስተናግደውን የኃይለማርያም ደሳለኝ መግለጫ፤ ዞምቢዎቹ ተሯሩጠው ለማጽደቅ ግዜ አልወሰደባቸውም። እሳቸውም ልክ ስልጣን እንደነበረው ጠቅላይ ሚኒስቴር “ስልጣን አስረክቢያለሁ” ሲሉ እፍረት የሚባል ነገር ፊታቸው ላይ አይታይባቸውም ነበር።  ሹመት እንጂ ሕገ-መንግስቱ የሚፈቅደው ስልጣን እጃቸው ላይ እንዳልነበር ሕጻናትም ያውቁታል።   የኢህአዴግ…
Ethiopia: Final Days of the dictatorial Regime!

TPLF Special Agazi Troops heading to squash Ethiopian protesters, Photo from Archive (By Graham Peebles) Under relentless popular pressure the Ethiopian Prime-Minister, Hailemariam Desalegn, has been forced to resign, other members of the government are expected to follow. In his…
የ19 አመቱ ወጣት በ17 የተለያዩ ወንጀሎች ይጠየቃል ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 9/2010) በአሜሪካ ፍሎሪዳ ግዛት በአንድ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 17 ተማሪዎችን የገደለው የ19 አመቱ ወጣት በ17 የተለያዩ ወንጀሎች እንደሚጠየቅ ተገለጸ። በማርጆሪ ስቶን ማን ዳግላስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ተኩስ በመክፈት ግድያ የፈጸመው ወጣት ኒኮላስ ጃኮብ…
በኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ መዝገብ ላይ ብይን ይሰጣል ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 9/2010) የአማራ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጎንደር ምድብ ችሎት በኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ መዝገብ ላይ ብይን ለመስጠት የመጨረሻ ቀጠሮ መስጠቱ ተሰማ ። በጎንደር የተሰየመው ችሎት በኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ መዝገብ ላይ “የከላከሉ፣አይከላከሉ” በሚለው ጉዳይ ላይ ብይን ለመስጠት ቀጠሮ ይዞ…
የአሜሪካ ኤምባሲ የጉዞ ማስጠንቀቂያ አወጣ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 9/2010) በኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ የስልጣን መልቀቂያ ጥያቄ ማቅረባቸውን ተከትሎ በአዲስ አበባ የአሜሪካ ኤምባሲ የጉዞ ማስጠንቀቂያ አወጣ። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርም ተመሳሳይ መግለጫ ማውጣቱ ታውቋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ…
ሁለት የአገዛዙ የጸጥታ ሃይሎች ተገድለው ተገኙ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 9/2010) በባህር ዳር ሁለት የአገዛዙ የጸጥታ ሃይሎች ተገድለው ተገኙ። በደብረታቦር በውስጣዊ አሰራር የሰዓት እላፊ ቁጥጥር ተደርጓል። ከምሽቱ አንድ ሰዓት በኋላ የተገኘ ማንኛውም እግረኛና ተሽከርካሪ ፍተሻ እንደሚደረግለትም ታውቋል። በሌላ ዜና በመተሀራ ትላንት የቦንብ ጥቃት ተፈጽሟል ። በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች…

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 9/2010) በወልቂጤ ለሶስተኛ ቀን በቀጠለው ተቃውሞ ሁለት ሰዎች ተገደሉ። በወልቂጤ የተጀመረው አድማና ተቃውሞ ወደ ሌሎች የጉራጌ ዞን ወረዳዎች መዛመቱ ታወቋል። ጉብሬና አገና በተባሉ አካባቢዎች ዛሬ ሙሉ በሙሉ የስራ ማቆም አድማ ተደጓል። የአገና ወራዳ ከተማ ህዝቡ አደባባይ ወጥቶ ተቃውሞ…
ሰበር ዜና፤ የአማራ ትግል ምልክት ከሆኑት አንዱ ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ እንዲፈታ ውሳኔ ተላለፈ!

ሰበር ዜና፤ ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ እንዲፈታ ውሳኔ ተላለፈ! የወልቃይት ዐማራ ማንነት ጥያቄ አስተባባሪና የዐማራ ተጋድሎ መሪው የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ክስ ተቋርጦ ከእስር ሊፈታ መሆኑን ዛሬ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ኮ/ል ደመቀ በጎንደር ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዋለው ችሎት ለየካቲት 22 ቀን 2010…