እንዴት ስነበታችሁ? ስሞኑን በሀገራችን ዙሪያ ከሰማናቸው አስደማሚ ነገሮች አንዱ የኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሸን ጉዳይ ነው:: ለዚህም ነው ይህን አጭር ጽሁፍ መሳይ ነገር – የስኳር ነገር ብዬ መስየሜ:: እንግዲህ እንደሰማነው የሰኴር ኮርፖሬሸን ከመከላክያ ብረታ ብረት ኢንጅነሪንግ (ሜቴክ) ጋር በመሳለጥ 77 ቢሊዮን ብር…
በኦሮሚያ ክልል አማራዎች ላይ እየተካሄደ ያለው ጥቃት በአስቸኳይ ይቁም! – (ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት)

(ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት – የቀድሞው ሰማያዊ ሊቀመንበር) በኦሮምያ ክልል በጎሮ ቀበሌ ጥቃት የተፈፀመባቸው አማራዎች አሁንም ሜዳ ላይ እንደታገቱ ናቸው!!! ከሁለት ቀናት በፊት በኦሮምያ ክልል በቡኖ በደሌ ዞን ደዴሳ ወረዳ በጎሮ ቀበሌ ይኖሩ የነበሩ አማራዎች በማንነታቸው ምክንያት ቤታቸው፣ ንብረታቸውና ከብቶቻቸው እንደተቃጠለባቸው…
ለጀግነዋ እህታችን ለንግስት ይርጋ የተገተመች ግጥም!

ንግስቴ ነሽ አንች••••••••••••••••••• ንግስትን አግኝቸ ደመቀልኝ ቀኔ፣ደስ ብሎኛል ዛሬ እልል በል ወገኔ። የጀግና መስፈሪያ ታሪክ ያ ደመቀ፣እጅ አልሰጥም ብሎ ገዳይ ያስጨነቀ። ንግስትን ስፈልግ ስባዝን ስለፋ፣በደመቀ ቀኔ ዛሬ ታየ ተስፋ። እኔ አልተሳሳትኩም እንችን በመውደዴ፣ያገኝሁሽ ለታ ደመቀልኝ ዘውዴ። ፍልቅልቋ ጀግና የአማራ ምልክት፣ዳግማዊ…
በጎንደሩ ተወላጅ በወጣት ፈረደ ክንድሻቶ ይርጋ ላይ የተፈጸመና እየተፈጸመ ያለ ግፍ

(ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው) በጎንደሩ ተወላጅ በወጣት ፈረደ ክንድሻቶ ይርጋ ላይ የተፈጸመና እየተፈጸመ ያለ ግፍ በእስር ቤት ከፍተኛ ኢ-ሰብአዊ ወንደል እየተፈጸመበት የሚገኘው ወጣት ፈረደ ክንድሻቶ ይርጋ “ህዳር 9/2009 ዓም ከእርሻ ስመለስ ነው የያዙኝ። ዳንሻ ወስደው ደብድበውኛል። ከዛ ወደ ትግራይ ወሰዱኝ። ወደ…

ሚካኤል ዓራገ ይመር በኦሮሚያ ክልል በበርካታ ከተሞች ውስጥ፣ በአብላጫው አማርኛ ተናጋሪዎች ላይ፣ የተደረገው የጎንኞሽ ጥረዛ።ሚካኤል ዓራገ ይመር፡ በኦህዴድ ክልላዊ መንግስት አመራር፣ በአብላጫዉ አማርኛው የአፍ መፍቻቸው በሆኑት አንደ ጅማ፣ ናዝሬት፣ ደበረ ዘይት ባሉት ከተሞች፣ አማርኛ ከመነግርና ከመጠቀም የተከለከለ ነው። ለምን ይህ…

ከአኦትይፕ (ከአማራና ኦሮሞ ትብብር ይለምልም ፕሮጀክት) አሁን አገሪቷ ትተዳደርበታለች በሚባለው ሕገ መንግስት አንቀፅ 93 መሠረት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በአርባ ስምንት ሰዓት ውስጥ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቅረብ አለበት። አዋጁ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሁለት ሦስተኛው ድምፅ ተቀባይነት ካላገኘ ወዲያውኑ ይሻራል…

አስገራሚው ነጐድጓድ መብረቃዊ“የአማራው አብዮት” ግምባር ቀደም ምክንያት የኮለኔል ደመቀ ዘውዱን መስዋእትንትና ጅግንነትም ምፅዋ ላይ ጅግናው ኢትዮጵያዊ ጀኔራል ተሾመ ተሰማ “የጀግናውን የአፄ ቴድሮስን ዕድል በማግኘቴ እደለኛ ነኝ” በማለት ሽጉጣቸውን ጠጥተው በጀግነት መቃብራቸው በቀይባሕር ውስጥ ማድረጋቸውን ያስታውሰናል። ሕዝብ ዜጎችሲታረዱከዕልቂት ለመታደግ ኢትዮጵያን ለማዳን…

ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ ሰማይ አዘጋጅ) ትናንት ያደመጥነው የኃይለማርያም ደሳለኝ ከሥልጣን መውረድ አስመልክቶ የ4ት ታዋቂ የፖለቲካ ድርጅት መሪዎች ባደረጉት ውይይት ላይ አንድ ልበል። በፌስ ቡክ በተደረገው የስልክ ውይይት ከአድማጮችና ከአዘጋጆቹ የቀረቡ በርካታ ጥያቄዎች ተቃዋሚዎቹ በቂ መልስ አልሰጡም። አወያይዎች ትርጉሙ ባልገባኝ ምክንያት…

በአጋሮ ከተማ መሀል አደባባይ የቆመው የአቶ መለስ ዜናዊ መታሰቢያ ሀውልት ፈረሰ። የከተማዋ ቄሮ በወሰደው ርምጃ ሀውልቱ ከቆመበት እንዲወገድ መደረጉ ታውቋል። በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ከተሞች ህዝባዊ ተቃውሞው ቀጥሏል። በአርሲ ኢተያ በሙስሊሙና ክርስቲያኑ መካከል የሃይማኖት ግጭት ለመቀስቀስ ሙከራ እየተደረገ ነው። በጅማ አመጽ…