አጋራችን ብትሆኑ ኤምባሲችን ወደየሩሳሌም እንዲዛወር ድምፅ ትሰጡ ነበር – አሜሪካ ለህወሓት ህወሓት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዳያውጅ በጌቶቹ ከተነገረው በኋላ በራሱ መንገድ መሄዱ የግንኙነት “ገመዱን እንደበጠሰው” ተነገረ። አሜሪካ ኤምባሲዋ ወደየሩሳሌም እንዳይሄድ የተቃወሙ አገራትን ዋጋ ትከፍላላችሁ ያለችውን በህወሓት ላይ ተግብራዋለች። አውሮጳውያን የጠነከረ…

በገነት ዓለሙ ላለፉት 26 ዓመታት ግንቦት 20 በመጣ ቁጥር አብዛኛውን ጊዜ በሐሳብና በምናብ፣ አንዳንዴም እዚህ ጋዜጣ ላይ በሚወጣ ጽሑፍ ኢሕአዴግን ‹‹በላ ልበልሃ!›› እያልኩ የምሞግትበት አንድ ጉዳይ አለ፡፡ ግንቦት 20 ለኢሕአዴግ ከሞላ ጎደል አልፋና ኦሜጋው ነው፡፡ አዲሲቷ ኢትዮጵያ የተመሠረተችበት፣ ታሪኳ መጻፍ…