በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች የስራ ማቆም አድማ ተጀመረ(ኢሳት ዜና የካቲት 12 ቀን 2010ዓ/ም) በጎንደር፣ በደብረታቦርና በባህርዳር ከተሞች ሰኞ የካቲት 12 ቀን 2010 ዓ.ም የስራ ማቆም አድማ ተጀምሯል። በጎንደር በመካሄድ ላይ ባለው አድማ የትራንስፖርት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ተቋርጧል። የንግድ ድርጅቶችም እንዲሁ…

ከሰሜን ወሎ የታፈሱት ወጣቶች በስልጠና ወቅት ከፍተኛ ተቃውሞ ሲያሰሙ እንደነበር ታወቀ(ኢሳት ዜና የካቲት 12 ቀን 2010ዓ/ም) ከጥር 21 ቀን 2010 ዓም ጀምሮ ከወልድያ፣መርሳና ሮቢት የተሰባሰቡ ዜጎች ጃሪ በሚባል የስሪንቃ እርሻ ምርምር የንብ ማንባት ምርምር የሚያደርግበት ጫካ ውስጥ መጣላቸውን የሚገልጹት ከእስር…
የሡዳን መንግስት 8O የፖለቲካ እስረኞችን ለቀቀ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 12/2010) የሡዳን መንግስት 😯 የፖለቲካ እስረኞችን ዛሬ ለቀቀ የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ጄኔራል ሃሰን ዑመር አልበሽር በሰጡት ትዕዛዝ መሠረት ፖለቲከኞች፣ተማሪዎችንና ጋዜጠኞችን ጨምሮ የተፈቱት እስረኞች ባለፈው ወር መጨረሻ በካርቱም በተካሔደ የተቃውሞ ሠልፍ ተሣታፊ የነበሩ ናቸው፡፡ መንግስት በስንዴ ዋጋ ላይ ሲያደርግ የነበረውን…
የአፍሪካውያን የመጀመሪያው ባንክ በኢትዮጵያውያን ሊቋቋም ነው

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 12/2010) በአሜሪካ የአፍሪካውያን የመጀመሪያው ባንክ በኢትዮጵያውያን ሊቋቋም ነው። “ማራቶን” የሚል ስያሜ የተሰጠውና ኑሯቸውን በውጭ ሀገር ባደረጉ ኢትዮጵያውያን የተመሰረተው ይህ ባንክ አስፈላጊዎቹን መመዘኛዎች አሟልቶ ለሚመለከተው አካል ማመልከቻውን ማስገባቱን ይፋ አድርጓል። ማራቶን ኢንተርናሽናል ባንክ በሚል ስያሜ የተቋቋመው ይህ የኢትዮጵያውያን ባንክ…
የሰማዕታት ቀን ታስቦ ዋለ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 12/2010) የካቲት 12 የሰማዕታት ቀን በኢትዮጵያና በተለያዩ የአለም ክፍሎች ለ81ኛ ጊዜ ታስቦ ዋለ። የኢትዮጵያ ሰማዕታት ቀን በተለይ 6 ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሰማዕታት ሀውልት ዙሪያ በተለያዩ ስነ ስርዓቶች መከበሩም ታውቋል። የኢትዮጵያ ሰማዕታት መታሰቢያ በዓል በጣሊያን ወረራ ጊዜ በጄኔራል ግራዝያኒ…
አማራ መደራጀት ብቻ ሳይሆን ታጥቋልም! – ( አዴሃን )

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ (አ.ዴ.ሃ.ን) አገር ማለት በደስታና በሀዘን እያሳለፍን ከአያት ቅድመ አያት የቆየንን ልጅ ልጆች ተረክበህ የምታስላልፈው የሀብት ሚስጥር ነው፡፡አገር በመሰዋዕትነት እና ጀግንነት ከጠላት ተከላክለህ ለትውልድ የምታስተላልፈው ዋሻ ነው፡፡አገር ማለት እትብትህን ከአፈሩ ሞትህን ከምድሩ ምታጣብቅበት ጌትህ ነው፡፡አገር ግን ያለ…
የአማራ ህዝብ የትግል አርማ እና ጀግና ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ከእስር ተፋታ – ፎቶ

ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ከእስር ከተፈታ በኋላ ለአማራ ቴሌልቭዝን ቃለመጠየቅ ሲሰጥ የአማራ ህዝብ የትግል አርማ እና ጀግና ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ከእስር ተፋታ ኮ/ል ደመቀ ክ እስር ከተፈታ በኋላ በአማራ ክልል ቴሌቭዥን ወዲያው ቀርቧል:: “የአማራ ክልል ህዝብ ከጎኔ በመቆሙ ደስታ ተሰምቶኛል” ኮለኔል…
ሰበር ዜና – በግፍ የታሰሩት የዋልድባ ገዳም መነኮሳት እንዲፈቱ ተወሰነ

ከዋልድማ ገዳም ታፍነው የትግራይ ወያኔ እስረኞችን ወደሚያሰቅይበት አዲስ አበባ ማዕከላዊ መጥተው እየተሰቃዮ የሚገኙት የዋልድባ መነኮሳት ከእስር እንዲፈቱ ተወስኗል። ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የዋልድባ መነኮሳት በሆኑት አባ ገ/እየሱስ ኪ/ማርያም እና አባ ገ/ስላሴ ወ/ሃይማኖት ላይ አቅርቦት የነበረውን የሽብርተኝነት ክስ አቋረጠ።
ስለ እናንተ መታሰር ስሰማ በተሰበረ ልብ የመፈታት ዜናችሁን ስሰማ ደግሞ በደስታ ብዛት አልቅሻለሁና እንኳንም ደስ አላችሁ!!

1) ብ/ጀነራል ተፈራ ማም2) ብ/ጀነራል አሳምነው ፅጌ3) ሌ/ኮሎኔል ጌታቸው ብርሌ4) ሌ/ኮሎኔል ፋንታሁን ሙሀባ5) ሌ/ኮሎኔል ደምሰው አንተነህ6) ሌ/ኮሎኔል ሰለሞን አሻግሬ7) ሌ/ኮሎኔል አበረ አሰፋ አበራ8) ሻለቃ መሰከረ ካሳ ወንድሙ9) ሻለቃ ምስጋናው ተሰማ ተገኝ ስለ እናንተ መታሰር ስሰማ በተሰበረ ልብ የመፈታት ዜናችሁን ስሰማ…
የግብረ ሰዶማውያን እና የህወሃት ቀን በትግራይ መቀሌ በደመቀ ሁኔታ ተከበረ!

ህወሃት ባንዲራውና የግብረ ሰዶማውያንን አርማ ሰቅሎ የምስረታ በዓሉን አክብሯል። ህወሃት በሃገሪቱ ግብረገብነትና ሃይማኖት እንዲሸረሸር፣ ሰዶማዊነት እንዲስፋፋ ትልቅ አስተዋፅዖ ያደረገ ድርጅት ነው። የትግራይ ወያኔ መንግስት ከአሁን በፊት ግብረ ሶዶማውያንን የሚያወግዝ የሃይማኖት አባቶችን ጥሪና ሰላማዊ ሰልፍ መከልከሉ ይታወቃል። ከዚህ በታች የምታዮት ፎቶ…

በዶክተር አሰፋ ነጋሽ – (በሆላንድ ውስጥ ነዋሪ የሆነ ኢትዮጵያዊ ስደተኛ) Email address: Debesso@gmail.com ክፍል አንድ፡ በዓለም ታሪክ ውስጥ ጽንፈኛነትንና አክራሪነትን የሚያራምዱ እንቅስቃሴዎች በፓለቲካ ድርጅት፤ በብሄረተኛ ድርጅትና በሃይማኖታዊ ድርጅት ሥም ሲካሄዱ ታይተዋል። እነዚህን ጽንፈኛነትንና አክራሪነትን መመሪያቸው አድርገው የሚካሄዱ እንቅስቃሴዎች፤ ሀ) በፓለቲካ…

ጌታቸው ረዳ (ኢትዮጵያን ሰማይ) በንድነት ካምፕ ውስጥ እየታየ ስላለው “ኦሮማራ” ስለሚባለው አዲስ “ክስተት” እና የኦሮሞ ፖለቲከኞች ከእስር መለቀቅና ለወደፊቱ የሚከተሉት ፖለቲካ ምን ሊሆን እንደሚችል እስክንመለከት ድረስ ይህንን ከዚህ በታች የሉትን የተለያዩ አገራዊ ጉዳዮችን አንስተን እንመለከታለን። ከጥቂት ቀናት በፊት አንድ ታዋቂ…

ፍትሕ ለዐማራ ሕዝብ፦ እንዴት ይረሳል? የዐኅኢአድ ልሳን -መቅደላ ልዩ ዕትም ፲፩ የካቲት ፲፪ ቀን ፪ ሺ ፲ ዓ.ም እውነት ትደበዝዝ እንደሆነ እንጂ፣ ጭራሽ አትከስምም።ዘረኞች ከበሮ የደለቁለት የዘር ፓለቲካ ወደ ጥልቁ መቀመቅ ሊያወርዳቸው ላንቃውን ከፍቷል። የትግራይ ሽፍቶች ሥልጣናቸውን በያዙበት የጫጉላ ዘመናቸው…

(ከእውነቱ ፈረደ) የኢትዮጵያ ሕዝብ ከድህነት፤ ከዘረኝነት ከሙስና፤ ከሥራ አጥነት በአገሩ እንደ ሁለተኛ ዜጋ ከመቆጠር ከመሳስሉት ግፍና በደሎች ለመላቀቅ ከወሰነ ዐመታት አስቆጥሯል። ውሳኔውም ከኢሀደግ አገዛዝ ተላቆ በኢትዮጵያዊነት ጥላ ስር ተሰብስቦ ሕዝባዊና ዴሞክራሲያዊ ስረዐት መገንባት ነው። የህን አቋሙን በ97ቱ ምርጫ ለኢትዮጵያውያን ብቻ…