ሁለት የእርዳታ ሠራተኞች ተገደሉ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 13/2010) በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ሁለት የዕርዳታ ሠራተኞች ተገደሉ። የፈረንሣይ መንግሥታዊ ያለሆነ ተቋም ሃይድሮሊክ ሣን ፍሮንቴይር ባልደረባ የነበሩት ሀለቱ ግለሠቦች የተገደሉት ባለፈው ቅጻሜ መሆኑ ታውቋል። የገዳዮቹ ማንነት እስካሁን አልታወቀም። በምሥራቃዊ የኮንጎ ኪቩ በተባለው ግዛት የተገደሉት ሁለቱ የዕርዳታ ድርጅት ሰራተኞች…
እነ ጄኔራል ተፈራ ማሞ አሁንም አልተፈቱም

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 13/2010) ክሳቸው ተቋርጦ እንዲሁም በፕሬዝዳንቱ ይቅርታ ይፈታሉ ከተባሉ የፖለቲካ እስረኞች ውስጥ እነ ጄኔራል ተፈራ ማሞ እንዲሁም የሰማያዊ ፓርቲ አመራር የነበረው ዮናታን ተስፋዬ አሁንም አለመፈታታቸው ታወቀ። በክስ መቋረጥም ሆነ በይቅርታ ስማቸው ያልተጠቀሰው አቶ አንዳርጋቸው ጽጌንና የኢትዮጵያ አየር ሃይል አብራሪ…
የኢትዮጵያ ሕዝብ ፍላጎት ከአንድ አምባገነን ወደ ሌላ አምባገነን መሸጋገር አይደለም ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 13/2010) የኢትዮጵያ ሕዝብ ፍላጎት ከአንድ አምባገነን ወደ ሌላ አምባገነን አገዛዝ መሸጋገር አለመሆኑን የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሊቀመንበር ፕሮፈሰር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ። ፕሮፈሰር ብርሃኑ ነጋ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ባስተላለፉት የቪዲዮ መልዕክት የምንታገልለት ለውጥ የኢትዮጵያን ሕዝብ ይሁንታ ያገኘ የሽግግር መንግስት እንዲመሰረት…

(ኢሳት ዜና–የካቲት 13/2010) በጉራጌ ዞን በወልቂጤ ከተማ የተጠራው አድማ ለሰባተኛ ቀን መቀጠሉ ተገለጸ። የገዢው ፓርቲ አባላት የሆኑ ሁለት ሰዎች አድማውን አስተባብራችኋል ተብለው ታስረዋል። በእንድብርና በአገና የፌደራል ፖሊስ የሃይል ርምጃ እየተጠቀመ ነው። የጉራጌ ወጣቶች ጥሪ አድረግዋል። በወልቂጤ የተጀመረው አድማ ሳምንቱን ደፍኗል።…

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 13/2010) በአማራ ክልል የተጠራው የስራ ማቆምና በቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማ ለሁለተኛ ቀን መቀጠሉ ታወቀ። በመጀመሪያው ቀን አድማ ያልተሳተፉ ከተሞች ዛሬ ተቀላቅለዋል። ጎንደር በተጠናከረ መልኩ የአድማውን እንቅስቃሴ እያደረገች ነው። በባህርዳር በአብዛኛው ሱቆችና መደብሮች ተዘግተዋል። ባህርዳር ከትላንት ይልቅ ዛሬ አድማ…

በጉራጌ ዞን የተጀመረው አድማ ለ6ኛ ቀን ቀጥሎአል (ኢሳት ዜና የካቲት 13 ቀን 2010 ዓ/ም) በወልቂጤ፣ በጉብሬ፣ በአገናና በሌሎችም አካባቢዎች የተጀመረው የስራ ማቆም አድማና ተቃውሞ ለስድሰተኛ ቀን መቀጠሉን ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያመለክታል። የስራ ማቆም አድማው ወደ አደባባይ ተቃውሞ ተሸጋግሮ የተወሰኑ ሰዎች…

በጎንደርና ባህርዳር የስራ ማቆም አድማው ለሁለተኛ ቀን ቀጥሏል (ኢሳት ዜና የካቲት 13 ቀን 2010 ዓ/ም) በአማራ ክልል የተጠራው የስራ ማቆም አድማ በጎንደር ከተማ ለሁለተኛ ቀን በተጠናከረ ሁኔታ ቀጥሎአል። በከተማው ምንም አይነት የንግድ እንቅስቃሴውም ሆነ የተሽከርካሪ አገልገሎት የለም። የአገዛዙ ካድሬዎች የንግድ…

ወጣት ንግስት ይርጋን ጨምሮ የተወሰኑ እስረኞች ክሳቸው ተቋርጦ ተፈቱ (ኢሳት ዜና የካቲት 13 ቀን 2010 ዓ/ም) በሰሜን ጎንደር ተጀምሮ በአማራ ክልል የተቀጣጠለውን ህዝባዊ ተቃውሞ ፊት ሆነው ከመሩትና ካስተባበሩት መካከል በግንባር ቀደምነት የምትጠራዋ ወ/ት ንግስት ይርጋ ከሷ ተቋርጦ ከእስር ቤት ወጥታለች።…

እንግሊዝ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁ እንደሳዘናት ገለጸች (ኢሳት ዜና የካቲት 13 ቀን 2010 ዓ/ም) የአገሪቱ የውጭ ግንኙነት መስሪያ ቤት ባወጣው መግለጫ፣ “ ወዳጃችን እና አጋራችን ኢትዮጵያ አሳሳቢ በሆነ ጊዜ ላይ ትገኛለች” ብሎአል። ስርዓት ባለው መልኩ የፖለቲካ ለውጥ ለማምጣት የሚደረገው ጥረት…
የጎንደር ህዝብ መሪዉን ኮሎኔል ደመቀን ለመጠየቅ እንዲህ ረዥሙን ሰልፍ ተሰልፏል!

የጎንደር ህዝብ መሪዉን ኮሎኔል ደመቀን ለመጠየቅ እንዲህ ረዥሙን ሰልፍ ተሰልፏል! ከዚህ በታች የምታዮት ፎቶ የጎንደር አማራ ሕዝብ በትናንትናው እለት ከእስር የተፈታውን ጀግናውን ኮ/ል ደመቀ ዘውዱን እንኳን በሰላም ተፈታህ ለማለትና ደስታውን ለመግለጽ ወደ ኮ/ል ደመቀ ቤት በመሄድ ተስልፎ የተነሳ ፎቶ ነው።…

ባለፈው ሰሞን በፌውብርዋሪ 18 ዕለተ ሰንበት በአቻምየለህ እና በአበበ ቶላ (አቤ ቶኩቻው) መካካል ሕብር ራዲዮ ባደረገላቸው “የትግሬ የበላይነት አለ?” ወይስ “የለም?” ስርዓቱ አፓርታይድ ነው ወይስ አይደለም? ወያኔ የትግራይን የበላይነት ለማስቀጠል፤ለማምጣት የተመሰረተ ነው ወይ? ወይስ አይደለም? የሚል ውይይት አካሂደው ነበር። የሕብር…