“አሁንም አማራነት ወንጀል አይደለም”… ንግስት ይርጋ “አማራነት ወንጀል አይደለም፤ ማንነታችን ይከበር ብለን ስለጠየቅን ታሰርን፤ ጥያቄያችን ሳይመለስ ተፈታን” … ዳግማዊት ጣይቱ ንግስት ይርጋ [embedded content]

እነ ለማ የሚያራምዱት የጽንፍ ፖለቲካ ነው – ወርቅነህ ወርቅነህ ገበየሁ ወልደኪዳን “ነገዎ” ለአሜሪካኖች “እኔ እንድመረጥ ድጋፍና ጫና ብታደርጉ የናንተን ፍላጎት ለማሳካት ሙሉ በሙሉ ዝግጁ ነኝ” በማለት አሜሪካኖችን ሲወተውት እንደነበር ታወቀ። እርሱን እንዲመርጡ ድጋፍ ለመጠየቅ መነሻ አድርጎ ያቀረበው ሃሳብ “እነ ለማ…

የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት የአማራ ብሄርተኝነት የማንነት ኮሚቴ አስተባባሪዎች እነ አታላይ ዛፌ ተፈቱ ጀግኖቻችን እንኳን በሰላም ወደምትወዱትና ወደሚወዳችሁ ወጋናችሁ ተቀላቀላችሁ!! ከተፈቱት የወልቃይት ህዝብ የአማራ ብሔርተኝነት የማንነት ጥያቄ የኮሚቴ ባላት ውስጥ የኮሚቴው ሊቀመንበር አቶ ጌታቸው አደመ እና የኮሚቴው አባል ወጣት ክንድሽህ ሀጎስ…

(ካሣሳ ሁሑኁን) እነ ፀሐፌ አክሊሉ ሀብተ-ወልድን፣ እነ ኮሎኔል ጎሹ ወልዴን ያየች ሀገራችን ኢትዮጵያ እነ ወርቅነህን ገበየሁ ወልደኪዳንን? Those of you who say “Dr” Workneh Gebeyehu Woldekidan for Prime Minister “please raise their hands” ወርቅነህን ገበየሁ ወልደኪዳን (ነገዎ?) ፖሊስ ኮሚሽነር ሆነው…
በደቡብ አፍሪካ 5 ፖሊሶች ተገደሉ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 14 /2010) መሳሪያ ያነገቡና የተደራጁ ታጣቂዎች ዛሬ ማለዳ የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ ጣቢያን በመውረር መኮንኖችን ጨምሮ 5 ፖሊሶችን መግደላቸው ታወቀ። የደቡብ አፍሪካ ዜና አገልግሎት እንደዘገበው በምሥራቃዊ ኬፕ ግዛት በሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ ላይ ዛሬ በደረሰው በዚህ ጥቃት ሦስቱ ፖሊሶች ወዲያውኑ መሞታቸው ታውቋል። ሁለቱ…

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 14 /2010) የዓለም የኢኮኖሚክስ ፎርም የህወሃት/ኢህአዴግ መንግስት ባለፉት ስድስት ወራት ከቱሪዝም ዘርፍ ከ1.8 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ አግኝቻለሁ በማለት ያወጣውን የውሸት ሪፖርት ውድቅ አደርገው። ፎርሙ ከዘርፉ የተገኘው 440 ሚሊዮን ዶላር ብቻ ነው ብሏል። በሌላ በኩል ወደተለያዩ አካባቢዎች የተጓዙ…
በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማብራሪያ እንዲሰጡ ተጠየቁ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 14/2010) በኢትዮጵያ የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በተመለከተ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ያሰሙትን ተቃውሞ በተመለከተ ማብራሪያ እንዲሰጡ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጠየቀ። በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ሚስተር ማይክ ሬነር ከትላንት በስቲያ በኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ተጠርተው ማብራሪያ መጠየቃቸውን የውስጥ…
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የሚያስፈጽም መመሪያ ወጣ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 14/2010) ባለፈው ሳምንት በኢትዮጵያ የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚያስፈጽም መመሪያ መውጣቱን የመንግስትና የፓርቲ መገናኛ ብዙሃን ገለጹ። የአውሮፓ ህብረት፣ዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ፣የብሪታኒያና የጀርመን መንግስታት የተቃወሙትን ይህንን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በተመለከተ የወጣው ዝርዝር መመሪያ የአደባባይ ሰልፍና የአዳራሽ ስብሰባን ጭምር ከልክሏል።…
በጉራጌ ዞን የተጀመረው አድማ ለጊዜው መቋረጡ ተሰማ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 14/2010) በጉራጌ ዞን የተጀመረው አድማ እንዲቆም ማድረጉን ዘርማ አስታወቀ። በዞኑ የሚካሄደውን ትግል የሚያስተባብረው የጉራጌ ወጣቶች ስብስብ ዘርማ ለአንድ ሳምንት ሲካሄድ የቆየውን የስራ ማቆም አድማ ዛሬ እንዲቆም ያደረገው ለቀጣዩ ትግል ተጠናክሮ ለመውጣት ነው ብሏል። በሁሉም የጉራጌ ወረዳዎች የሚደረግ አድማና…

የአሰላ ኦሮሞዎች እየታገሉ ያሉት ወያኔን ሳይሆን አማራ እና የአማርኛ ቋንቋን ነው!! የአሰላ ኦሮሞ ህዝብ እየታገለ ያለው ወያኔ ትግሬን ሳይሆን አማራን እና አማኝኛን የማጥፋት ዘመቻ ላይ ናቸው። የህዝብ ትግል ተቀናጅቶ የወያኔን አገዛዝ ለመጣል ጫፍ በደረስንበት በዚህ ሰዓት በአሰላ ከተማ የሚኖር ቄሮ…

ጭራቁ አንቀፅ “አውራአንባ ታይምስ” የተባለው የማህበራዊ ትስስር ገፅ ባለቤት የሆነው ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ በቀደመው ሳምንት በዚሁ ገፅ ላይ ያቀረበው ቃለ ምልልስ መነጋገርያ አጀንዳ ሆኖ ሰንብቷል፡፡ የመቐለ ዩንቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር እንደሆኑ የተነገረላቸው አቶ ሙሉወርቅ ኪዳነማርያም የተባሉ ግለሰብ በሰጡት አስተያየት የመገንጠል…

(አቻምየለህ ታምሩ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የማን ናት? የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከአምስቱ ጥንታዊ የኦርየንታል ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክሪስቲያናት ማለትም ከኮፕት (ግብጽ)፣ ህንድ፣ ሶርያና አርመን ቤተ ክርስቲያናት መካከል አንዷ ናት። ኢትዮጵያ በመጽሐፍ ቅዱስ ከ፵ ጊዜ በላይ የተነሳች ሲሆን…

“ባድመ የኢትዮጵያ ህዝብ አይደለም የትግራይ ህዝብ ነው። ባድመ! የባድመ ድል የተገኘው በኢትዮጵያ ህዝብ አይደለም በትግራይ ህዝብ ነው ወይም በኢትዮጵያ መንግስት አደለም።” – አቶ ዳዊት ገብረእግዚአብሔር የትግራይ በላሃብት ከተናገሩት የተወሰደ አቶ ዳዊት ገብረእግዚአብሔር ይባላሉ በጣም ታዋቂና የናጠጡ ትግራዋይ ባለሀብት ናቸዉ። አቶ…

ዘጠኝ ሱሪ ከ . . . አያድንም! ፋሽስቱና ወራሪው ህወሃት መራሹ ስርዓት በኢትዮጵያ ህዝብ መራር ትግል ወደ ታሪክነት የመቀየሩን የቁልቁለት ጉዞ ከተጠበቀው ፍጥነት በላይ እየሸመጠጠው እንደሚገኝ በደስታ እያየን ነው። ይሁን እንጂ በዚህ እልህ አስጨራሽ የህዝብ ትግል ውስጥና የጭቆና ታሪካችን የመጨረሻ…