የደቡብ ሱዳን ባለስልጣናት በጦር ወንጀለኝነት ሊከሰሱ ነው

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 16/2010) አርባ የሚሆኑ የደቡብ ሱዳን ባለስልጣናት በጦር ወንጀለኝነትና በሰብአዊ መብት ጥሰት በግል ሊጠየቁ እንደሚችል አንድ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሪፖርት ይፋ አደረገ። ቢቢሲ የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን ሪፖርት ጠቅሶ እንደዘገበው በደቡብ ሱዳን አስገድዶ መድፈር፣የአካል መጉደል፣ስቃይና እንግልት እንዲሁም ከመኖሪያ አካባቢ መፈናቀል…

ብአዴን አቶ ደመቀንና አቶ ገዱን በስልጣን ላይ ለማቆየት ወሰነ(ኢሳት ዜና የካቲት 16 ቀን 2010 ዓ/ም) በዝግ ስብሰባ ለሳምንታት ሲገማገም የሰነበተው የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ፣ አቶ ደመቀ መኮንን የድርጅቱ ሊ/መንበር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ደግሞ የድርጅቱ ምክትል ሊ/መንበር ሆነው እንዲቀጥሉ ውሳኔ አሳልፏል።አቶ ገዱ…

በምዕራብ ዕዝ በመከላከያ አባላት መካከል በተደረገ የተኩስ ልውውጥ በርካታ ወታደሮች መቁሰላቸው ታወቀ(ኢሳት ዜና የካቲት 16 ቀን 2010 ዓ/ም) የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት ከ10 ቀናት በፊት በባህርዳር ውስጥ በሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት የምዕራብ ዕዝ ምድብ ውስጥ ወታደሮች ከብሄር ጋር በተያያዘ እርስ በርስ በመታኮሳቸው፣…

በኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ እጥረቱ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል(ኢሳት ዜና የካቲት 16 ቀን 2010 ዓ/ም) በአገሪቱ የሚታየው የውጭ ምንዛሬ ደረጃ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የተለያዩ የአምራች እንዱስትሪ ባለቤቶች ሲናገሩ ሲናገሩ ቢቆዩም፣ ችግሩ ግን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ እንጅ እየቀነሰ አልሄደም። በአሁኑ…
በሽር ማክታልን ከእስር ለማስለቀቅ ዘመቻ ተጀመረ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 16/2010) በአሸባሪነት ተወንጅሎ እድሜ ልክ የተፈረደበትንና የካናዳ ዜግነት ያለውን ኢትዮጵያዊ በሽር ማክታልን ከእስር ለማስለቀቅ ዘመቻ ተጀመረ። የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻ አውጭ ግንባር አባል ነው በሚል ከኬንያ በሃይል ተገዶ ወደ ኢትዮጵያ የተወሰደውና በአሸባሪነት የተወነጀለው በሽር ማክታል ከታሰረ 11 አመታት ተቆጥረዋል።…

ያልተጠበቀ ባይሆንም እንዲህ ተጣድፎ የሚጠፋበትን ፈንጂ ለመርገጥ ማሰቢያ ያጣል ብየ አልገመትኩም ነበር፤ ግን ሆነ፤ ወያኔ የቀረችውን የመጨረሻ ጥይት ለመተኮስ ሌባ ጣቱን ምላጩ ላይ አስረግጧል። ቀድሞም ከቦታ ጠባቂነት የዘለለ ድርሻ ያልነበራቸውን ጠቅላይ ሚንስትር ገፋ አድርጎ በትረስልጣኑን የነጠቀው ወራሪው የወያኔ ጦር መሪዎች…

(ጌታቸው ሽፈራው) መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ፣ መቶ አለቃ ገዛኸኝ ድረስ፣ መቶ አለቃ ዳንኤል፣ መቶ አለቃ ብሩክ እንዲሁም መቶ አለቃ አንተነህ ከተያዙበት ጊዜ ጀምሮ ከአንድ ወር በላይ ያልታወቀ ቦታ ታስረዋል በወቅቱ አየር ኃይል ውስጥ ያለውን ዘረኝነት ለመርማሪዎቹ በሚገባ ነግረዋቸዋል። እነ ሳሞራ…

(አቻምየለህ ታምሩ) ወሬ ሲነግሩህ ሃሳብ ጨምርበት ኢትዮጵያ ውስጥ ካልተማረው ማይምነት የተማረም ማይምነት ይበዛል። ዶክተርና ፕሮፌሰር እየተባለ እነ ተስፋዬ ገብረዓብ ያሰራጩትን ፈጠራ በስፋት ያስተጋባል። ተስፋዬ ፈልስሞ እንካችሁ የሚለው ሸቀጥ «ምንጭህ ከምን?» ብሎ የሚጠይቅ ስለሌለ ሁሉም እንዳወረደው እየተቀበለ የተስፋዬን ፈጠራ እውቀት እያደረገው…

(ብሥራት ደረሰ) የሰሞኑ የሀገራችን ሁኔታ ግንቦት 13 /1983 ዓመተ ምሕረትን በመጠኑ ያስታውሰኛል። ኃይለኛ ወጀብና የለበሱትን ልብስ ሣይቀር ከሰውነት ላይ ገፍፎ እርቃን የሚያስቀር ከባድ ንፋስ ባናወጣት በዚያች የዕለተ ማክሰኞ ግማሽ ቀን ውስጥ አንድ ያልተጠበቀ ተዓምር በኢትዮጵያ ምድር ተከሰተ። እሱም ይሆናል ያልተባለና…