ጥቅምት 03/2010 ዓ.ም በተለያዩ የኦሮሚያ አከባቢዎች የተቃውሞ ሰልፍ ተካሂዶ ነበር። በወቅቱ “ይህን የተቃውሞ ሰልፍ ማን ነው የሚያስተባብረው?” የሚለው ጥያቄ ትልቅ መነጋገሪያ ሆኖ ነበር። በውጪ የሚገኙ የኦሮሞ ልሂቃን የተቃውሞ ሰልፉን እንዳልጠሩ ሲገልፁ ነበር። በተመሳሳይ አዲሱ የኦህዴድ አመራር በጉዳዩ ዘሪያ እጁ እንደሌለበት…

መነሻ፤ ወርሃ የካቲት ለነፃነትና ለባንዲራ ከወራሪዎች ጋር ተናንቀው ኢትዮጵያን በነፃነት ያቆምዋትን ሠማዕታት አብናቶቻችንን (አባት እናቶቻችንን) የምንዘክርበትና ስለባንዲራና ስለኢትዮጵያ ቃል ኪዳናችንንም የምናድስበት ወር ነው። እነሆ ደግሞ በዚህ ዘመን ኢትዮጵያን ካነቀው ሀገር በቀል ዘረኛ ወራሪ የህወሃት አገዛዝ ነፃነቷንና ክብሯን ለመመለስ በሚደረገው የህልውና…

(ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው) እነዚህ በውጭ መንግሥታት ድጋፍ የተቋቋሙ ሚዲያዎች የሚዲያ ነጻነት አፈና ላለበት እንደኛ ላለአገር ጥቅማቸው የጎላ መሆኑ እሙን ነው። እርግጥ ነው እነዚህ ሚዲያዎች ለበርካታ ዓመታት በመጠኑም ቢሆን ድምጻቸውን ለተነፈጉ ዜጎች መተንፈሻ ሆነው መቆየታቸው ሊያስመሰግናቸው ይገባል። ሆኖም በውስጣቸው ባሉ አንዳንድ…

የባህር ዳር ከተማ የአማራ ወጣቶች አሁንም ታሪክን ደገሙ። በዛሬ እለት በባህርዳር ከተማ የእግር ኳስ ጨዋታ ለለልከት የገባው ህዝብ ተቃቅሞን አሰምቷል። ከስታዲየም ውስጥ ነው። ከወዲያ ማዶ ደጋፊዎች ”ይሰማል?” ይላሉ በህብረት። ከወዲህ በተቃራኒው የስታዲየሙ ክፍል ያሉት ደግሞ ”አዎ!” ይላሉ። ቀጥለው ”ወያኔ” ይላሉ…

ሰሞኑን “ቄሮ ቃር እንዳይሆን” በሚል ርዕስ አቶ ሽሽጉ በሚባሉ ግለሰብ የተጻፈ ማስታወሻ በአይጋ ፎረም ላይ ታትሞ በጥሞና አንብቤ ነበር። አቶ ሽሽጉን በዚች ቀውጢ ሰዓት እንደዚህ ዓይነት ጽሁፍ ለማውጣት የገፋፋቸው አንዳች ዓይነት ምክንያት ቢኖር ነው ብዬ ስለገመትሁ፣ የግል አስተያየታቸውን የመሰንዘር ህገ…