የበረከት ስምኦን ደብዳቤ – በኦህዴድ ላይ ለቅሶና የተቃውሞ ደብዳቤ ለብአዴን አባላት የተጻፈ

በረከት ስምኦን የበረከት ስምኦን ደብዳቤ ሰላም የድርጅታችን አባላትና ደጋፊዎች።ልባዊ ሰላምታዬን ባላችሁበት አቀርባለሁ። የውስጥ ድክመቶቻችን ያስከተሉት የህዝብ ቅሬታና ክፍተት እንዲሁም አጋጣሚውን የተጠቀሙበት ሀይሎች አፍራሽ ሚና ተዳምሮ አሳሳቢ ሁኔታዎችን በመፍጠሩ ድርጅታችን ጥልቅ ተከታታይና ዙሪያ መለስ የተሀድሶ ስራዎችን እያካሄደ እንደሆነ ይታወቃል። የዚህ አካል…
“እንዲህ እናተን በማየቴ ደስ ብሎኛል፣ እውነት ስሜቴን ለመግለፅ እቸገራለሁ ብሎ” ፓይለት ማስረሻ ሰጤ ቂሊንጦ እስር ቤት

“ቂሊንጦ” የዚህችን ቃል ከአማርኛ መዝገበ ቃላት ውስጥ አቻ ፍቺ ፈልጎ ለሚነግረኝ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው። ሁሌም “ቂሊንጦ” የምትል ቃል ስሠማ ትዝ የሚለኝ የናዚ ፓርቲ መሪ የነበረው አዶልፍ ሂትለር አይሁዳውያንን ሰብስቦ በጅምላ ያቃጠለበት ካምፕ ነው። በነገራችሁ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደዚህ ማጎሪያ…
የዋልድባ መነኮሳት በእስር ቤት ከፍተኛ በደል እየተፈጸመባቸው መሆኑን ተናገሩ!

(በጌታቸው ሺፈራው) ~ “የእምነት ልብሳችንን ከምንቀይር የስጋ ሞታችንን እንመርጣለን” ~ “አልባሳታችን የምናወልቀው ስንሞት ብቻ ነው። ከዚህ ውጭ ይህን አልባሳታችንን እንድንለውጥ መገደድ ማለት ለእኛ እምነታችንን እንድንሽር፣ በእግዚያብሔር ስም የተሰጠንን ክብር እንዲዋረድ ማድረግ ነው” ~ “5ኛ ተከሳሽ የሆንኩት አባ ገ/ሥላሴ ወ/ሐይማኖት ወደዚህ…

በገነት ዓለሙ ኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የሚባል ስያሜና የሥልጣን ቦታ አስተዳደሯ ውስጥ ያስተዋወቀችው በ1936 ዓ.ም. መጀመርያ ላይ ነው፡፡ ከዚያ በፊት ግን ከጣሊያን ወረራና ከነፃነት ወዲህ ሥራ ላይ በነበረው ሕግ መሠረት፣ የኢትዮጵያ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ሁሉ በንጉሠ ነገሥቱ የበላይ አዛዥነት ሥራቸውን የሚያካሂዱ…

ለኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህዝብ ተ/ም/ቤት አባላትአዲስ አበባ ጉዳዩ፦ ግንቦት 7 የተባለን ድርጅት ከሽብርተኛ ዝርዝር እንድታስወጡ እና አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዳይፀድቅ ታደርጉ ዘንድ ስለመጠየቅ፦ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የተባለ ስብስብ ስልጣኑ የህወሃት የበላይነት በሚንፀርረቅበት በኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ስራ አስፈፃሚ በመነጠቁ የረባ ውሳኔን ሳያሳልፍ ለብዙ አመታት በዚያ…

Ethiopians have suffered under TPLF (Tigray People’s Liberation Front) brutal regime for the last 27 years. From its inception, it was anti-unity, divisive, hate monger and self oriented opportunistic regime. TPLF has led anti democratic pathogenic policies that denied Ethiopians…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ፤ የህወሃት የወታደራዊ አገዛዝ አዋጅ ማለት፤ እንኳን የሰው ልጁ እንስሳትም ቢሆኑ አንገታቸው ላይ ገመድ ሊታሰር ሲል በፀጋ አይቀበሉም። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በመላ ኢትዮጵያውያን ያልተደገፈና ከውጭ አገራትም ሆነ ከአለም አቀፍ ድርጅቶችም ጠንካራ ተቃውሞ የተነሳበት መሆኑ በሚገባ ይታወቃል። የአዋጁ ዋና…