የአንድነቱ ፊታውራሪ – ክፍል አንድ ባህር ዳር፡ የካቲት 19/2010 ዓ/ም (አብመድ) የሀገራችን የኢትዮጵያ አንድነት ሲነሳ ሁሌም የዳግማዊ አፄ ምኒልክ ስማቸው ጎልቶ ይነሳል። የአፄ ምኒልክ ስም ሲነሳ ደግሞ ለኢትዮጵያ አንድነት እና ነፃነት ከሀገር ውስጥ ተቀናቃኞችም ይሁን ከውጭ ወራሪ ሀይሎች ጋር ያደረጓቸው…

የነቀምት ነዋሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ(ኢሳት ዜና የካቲት 19 ቀን 2010 ዓ/ም) በኦሮምያ ክልል በወለጋ ነቀምት ህዝቡ ወደ አደባባይ በመውጣት የተቃውሞ ሰልፍ አድርጓል። በተቃውሞ ሰልፉ ላይ በአካባቢያቸው የተሰማሩት ወታደሮች ለቀው እንዲወጡ ፣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲሰረዝ በአጠቀላይ አገዛዙን የሚያወግዙ መፍክሮች ተሰምተዋል።የአጋዚ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ህልውና አደጋ ውስጥ ነው(ኢሳት ዜና የካቲት 19 ቀን 2010 ዓ/ም) ሜቴክና ባለለስልጣናት በባንኩ ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሰዋል። ህዝቡ በጊዜ ገንዘቡን እንዲያወጣ ባለሙያዎች መክረዋል።የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባልተጠኑ ፕሮጀክቶች እንዲሁም የሜቴክ ወታደራዊ ጄኔራሎችና ባለስልጣናት በፈጸሙት ዘረፋ የህልውና አደጋ እንደተረጋገጠበት…

አቶ ገበየሁ ፈንታሁን በእስር ቤት ውስጥ ህይወታቸው አለፈ(ኢሳት ዜና የካቲት 19 ቀን 2010 ዓ/ም) በእነ እስከዳር ይርጋ ክስ መዝገብ በ”በሽብር” ክስ አራት አመት ተፈርዶበት ይፈታል ተብሎ እየተጠበቀ የነበረው 2ኛ ተከሳሽ ገበየሁ ፈንታሁን ህይወቱ ያለፈ ሲሆን፣ ግለሰቡ በህመም እንደሞተ የተገለጸ ቢሆንም፣…

የዋልድባ መነኮሳት በእስር ቤት የሚደርስባቸውን በደል አስመልክቶ ለፍርድ ቤት በደብዳቤ አሳወቁ(ኢሳት ዜና የካቲት 19 ቀን 2010 ዓ/ም) ታሪካዊው የዋልድባ ገዳም ይዞታችን አይነካ ማለታቸውን ተከትሎ ከዋልድባ ገዳም ተይዘው በማእከላዊና በተለያዩ እስር ቤቶች ሰቆቃ ሲፈጸምባቸው የቆዩት መነኮሳት የደረሰባቸውን ኢሰብዓዊ የመብት ጥሰቶች ለፌደራል…

(አቻምየለህ ታምሩ) ይህ የምትሰሙት የጥይት ናዳ የአገር ዳር ድንበር በጠላት ተደፍሮ ወራሪውን ለመመከት የተካሄደ የተኩስ እሩምታ እንዳይመስላችሁ። ይህ የምትሰሙት የጥይት ናዳ መብታቸውን ለመጠየቅ በወጡ ሰላማዊና ያልታጠቁ ዜጎች ላይ በመንግሥትነት የተሰየመው ነውረኛ ቡድን የትግራይ ወታደሮችን አሰማርቶ ነቀምት ከተማው መሃል ሕጻናትና ወጣቶችን…
ልጃቸው ፍትህ እንዲሰጠው ኢትዮጵያዊቷ እናት ጥሪ አቀረቡ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 19/2010) በሳዑዲ አረቢያ ለ12 ዓመታት በስቃይ ሆስፒታል የሚገኘው ልጃቸው ፍትህ እንዲሰጠው ኢትዮጵያዊቷ እናት የተማጽኖ ጥሪ አቀረቡ። ወ/ሮ ሃሊማ ሙዘሚል ሁሴን በህክምና ባለሙያዎች በተፈፀመ ስህተት መንቃት ሳይችል የአልጋ ቁራኛ ሆኖ የቀረው ልጃቸውን ይዘው ወደ ሀገር ቤት ለመግባት የኢትዮጵያውያንን ድጋፍ…
የትግሬ ወያኔ አገዛዝ በአማራ ክልል ከ50 ሺህ 200 በላይ ነጋዴዎች ከገቢያ ውጭ አደረገ!

የትግሬ ወያኔ መንግስት ከ50 ሺህ 200 በላይ የአማራ ነጋዴዎች ከገቢያ ውጭ ያደረገው “ህጋዊ አይደላችሁ” በሚል ሽፋን ነው። ህጋዊ ያልሆኑ ነጋዴዎች በአማራ ክልል ብቻ የሚገኙ ይመስል የትግሬ ወያኔ መንግስት ከአጠቃላዩ የኢትዮጵያ ህዝብ የአማራን ህዝብ በመለየት በኢኮኖሚ ደሃ የሆነ ህዝብ ለመፍጠር የማጥቃትና…
በናይጄሪያ አንድ ከአንድ መቶ በላይ ሴት ተማሪዎች ታገቱ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 19/2010) እስላማዊ ታጣቂዎች በናይጄሪያ አንድ ት/ቤት በመውረር ከአንድ መቶ በላይ ሴት ተማሪዎችን  አግተው ወሰዱ።የተማሪዎቹ ወላጆች የናይጄሪያ መንግስት ልጆቻቸውን በፍጥነት  እንዲያስመልስ ጥሪ አቅረበዋል።ዕገታውን በተመለከተ ሃላፊነት የወሰደ ቡድን ባይኖርም ቦኮሃራም ድርጊቱን ሳይፈጽም አንዳልቀረ ታምኖበታል። እስላማዊ ታጣቂዎች በናይጄሪያ አንድ ት/ቤት በመውረር…

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 19/2010) የፖለቲካ እስረኛው ይፈታል ተብሎ ሲጠበቅ በእስር ቤት እንዳለ ሕይወቱ ማለፉ ተነገረ። በሽብር ወንጀል ተከሶ የአራት አመት እስር ፍርደኛ የነበረው ገበየሁ ፈንታሁን እስርቤት ውስጥ በሕመም ምክንያት መሞቱ ታውቋል። እስረኛው ገበየሁ ፈንታሁን ጨለማ ቤት ውስጥ ታስሮ እንደነበርና በቆይታውም ድብደባ…
የደኢሕዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አቶ ሲራጅ ፈጌሳን የድርጅቱ ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 19/2010) የደቡብ ሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ/ደኢሕዴን/ማዕከላዊ ኮሚቴ በአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ምትክ አቶ ሲራጅ ፈጌሳን የድርጅቱ ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ። የደቡብ ክልል ፕሬዝዳንት ሆነው እየሰሩ ያሉትን አቶ ደሴ ዳልኬን ደግሞ የድርጅቱ ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ ሾሟል። የደኢሕዴን ምርጫ ከዚህ ቀደም ይፋ ተደርጎ…
በነቀምቴ ከፍተኛ ህዝባዊ ተቃውሞ ተካሄደ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 19/2010) በነቀምቴ ከፍተኛ ህዝባዊ ተቃውሞ ተካሄደ። የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ አመራሮች ለሰዓታት ታግተው ወደ አዲስ አበባ እንዲመለሱ መደረጋቸውን ተከትሎ በተነሳ የህዝብ ተቃውሞ የአገዛዙ ታጣቂዎች ህዝቡ ላይ ሲተኩ የሚያሳይ ቪዲዮ ተለቋል። ስለደረሰው ጉዳት ዝርዝር መረጃ አልወጣም። ደጋፊዎቻቸውን ለማግኘት ወደ ወለጋ…

በሀገራችን አባባል “ሙት ወቃሽ አታድርገኝ” ይባላል እግርግጥ ነው የሞተን ሰው ከሞተ በኋላ መውቀሱ ጥቅሙ የዚህን ያህል ነው እንደ መንፈሳዊ ሆነን ስናስበው ሟቹ አንደኛውን በሰራው ስራ ለመጠየቅ ወደ ፈጣሪው ስለሄደ የሱ ነገር አብቅቶለታልም ሰለሚባል መውቀሱ አይጠቅምም ይባላል ፍርዱን ለፈራጁ ስለተሰጠ። እኛን…

ይፈታል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው የፖለቲካ እስረኛ በእስር ቤት ህይወቱ አለፈ (ጌታቸው ሽፈራው) በእነ እስከዳር ይርጋ ክስ መዝገብ በ”በሽብር” ክስ አራት አመት ተፈርዶበት ይፈታል ተብሎ እየተጠበቀ የነበረው 2ኛ ተከሳሽ ገበየሁ ፈንታሁን በእስር ቤት ባጋጠመው የጤና እክል ህይወቱ አልፏል። ተከሳሹ በቂ ሕክምና…