የቀድሞዋ የደቡብ ኮሪያ ፕሬዝዳንት የጥፋተኛነት ውሳኔ ተላለፈባቸው

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 20 2018) በሙስና ተወንጅለው ወህኒ የወረዱት የቀድሞዋ የደቡብ ኮርያ ፕሬዚዳንት በዛሬው ዕለት የጥፋተኛነት ውሳኔ ተላለፈባቸው። ውሳኔውን ተከትሎም በ30 ዓመታት እስራት እንዲቀጡ ኣቃቤ ህግ ጠይቋል። የቀድሞዋ የደቡብ ኮርያ  ፕሬዚዳንት ፓክ ሁን ሄ በሙስና ተወንጅለው ከስልጣናቸው የተባረሩት አምና በመጋቢት ወር…
የአገዛዙ ታጣቂዎች አስፈላጊውን ርምጃ እንዲወስዱ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 20/2010) ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በኋላም ቢሆን ሕዝቡ ተቃውሞውን በመቀጠሉ የአገዛዙ ታጣቂዎች አስፈላጊውን ርምጃ እንዲወስዱ መታዘዙን የኮማንድ ፖስቱ ሴክሬታሪያት ገለጸ። ኮማንድ ፖስቱ በተለይም በኦሮሚያ ክልል ነቀምቴና ደምቢዶሎ የተካሄደውን የሕዝብ ተቃውሞ በመጥቀስ የአገዛዙ ታጣቂዎች የሕዝብ ሕይወት እንዳይጠፋ ጥንቃቄ ከማድረግ ይልቅ…

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 20/2010) በሶማሌ ክልል ከሚገኘው ጄል ኦጋዴን እስር ቤት በይቅርታ ተፈቱ የተባሉ ከ1500 በላይ እስረኞች ተመልሰው ወደ እስር ቤት እንዲገቡ መደረጉ ተገለጸ። ዓለም ዓቀፍ ሚዲያዎች ሽፋን የሰጡት የፍቺ ዜና ሳምንት ሳይሞላው እስረኞቹ ወደ ጄል ኦጋዴን ገብተዋል ያለው የሶማሌ ክልል…
የኢሕአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ ተራዘመ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 20/2010) የፊታችን ሐሙስ የተጠራው የኢሕአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ ምክንያቱ ባልተገለጸ ሁኔታ ተራዘመ። ፋይል የምክር ቤቱ ስብሰባ የኢሕአዴግን ሊቀመንበር ለመምረጥና ጠቅላይ ሚኒስትር የሚሆነውን ግለሰብ ለመወሰን እንደነበርም ለመረዳት ተችሏል። በኢሕአዴግ አባል ፓርቲዎች በተለይም በሕወሃትና በኦሕዴድ መካከል ያለው ፍጥጫ ለስብሰባው መራዘም…

ከዚህ በፊት በአሜሪካ ምክርቤት በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ በረቂቅ ሕግነት ከቀረቡት መካከል ህወሓት/ኢህአዴግ HR 128 እጅግ ፈርቶታል። ይህንን ረቂቅ ሕግ ለማክሸፍም የውትወታ (ሎቢ) ሥራ ከመሥራት ጀምሮ የአሜሪካ ባለሥልጣናትንና የፖለቲካ መሪዎችን በ“አልሻባብ ምስራቅ አፍሪካን ይወራል” ድራማ ለማስፈራራት ተደጋጋሚ በርካታ ሙከራዎችን ቢያደርግም አልተሳካለትም።…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ህልውና አደጋ ውስጥ ነው!

ህልውና አደጋ ውስጥ የወደቀው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ! (ፋሲል የኔአለም – የኢሳት ጋዜጠኛ) ሜቴክና ባለለስልጣናት በባንኩ ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሰዋል። ህዝቡ በጊዜ ገንዘቡን እንዲያወጣ ባለሙያዎች መክረዋል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላልተጠኑ ፕሮጀክቶች ባበደረው ገንዘብ እንዲሁም የሜቴክ ወታደራዊ ጄኔራሎችና ባለስልጣናት በፈጸሙት ዘረፋ…

ድብቅ ቁስል ፤ በማጎሪያ ቤት ምንም አይነት የመብት ጥያቄ ማንሳት መነሻው ድብደባ መድረሻው ጨለማ ቤት ነው። ድብቅ ቁስል ~ ለ15 ቀናት እጆቼን የፍጥኝ ታስሬ የተለያዩ ማሰቃያዎች እየተፈፀሙብኝ ቆሻሻ ስበላ ሰንብቻለሁ። ለሁለት ሳምንት የሰው ሽንት የተነከረ ጨርቅ ከአንገት በላይ ፊቴን እንዲሸፍን…
የዋልድባ መነኮሳት ሳይፈቱ መቅረት የወያኔን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጠላትነትን የሚያረጋግጥ ነው!

(ከቀሲስ አስተርአየ ጽጌ) በፖለቲካ መርኃ ግብሩ ላይ በግልጽ እንዳስቀመጠው ለተነሳበት ኢትዮጵያን የማጥፋትና በጎሳ ለያይቶና አዳክሞ የመግዛት ፖሊሲ አማራውና የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እንደ ታላቅ ጠላት ተቆጥረው እንዲወድሙ እወያኔ ንደወሰነባቸው ይታወቃል። ወያኔ ይህንን መሠረት በማድረግ ቤተክርስቲያኒቷ ላይ ሁልቆ መሳፍርት የሌለው በደልና መከራ…
ብአዴን፤ ህወሃት፤ በረከት ስሞን እና ወቅታዊው የኢትዮጵያ ሁኔታ

(ከሚኪ አማራ) ብአዴን፤ ህወሃት፤ በረከትና ሌሎችም (ከሚኪ አማራ) የሃይለማሪያም ስልጣን መልቀቅ የበረከትና የአባዱላ ጥምረት ግፊት መሆኑ ታዉቋል። ሀወሃት በጉዳዩ ላይ ሲያመነታ እንደነበርና እንዲሁም የእነ አባዱላን ዉሳኔ ተከትሎ የእልክ በሚመስል መልኩ ፈጥኖ ወደ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንደሄደም ተነግሯል። በኢህአዴጉ የ 17…

በነቀምቴ የተነሳውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ አንድ ሰው ሲሞት በርካታ ሰዎች ቆስለዋል(ኢሳት ዜና የካቲት 20 ቀን 2010 ዓ/ም) ዶ/ር መረራ ጉዲናን ጨምሮ በቅርቡ ከእስር የተፈቱት የፖለቲካ ድርጅት መሪዎች ከነቀምቴ ህዝብ ጋር ለመገናኛት ያደረጉት ሙከራ አዋጁ አይፈቅድም በሚል ሰበብ በወታደሮች እንዲገታ ከተደረገ…

የደህንነት አባላት አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተገን በማድረግ ዘረፋ እየፈጸሙ ነውበአዲስ አበባ እና በዙሪያዋ በሚገኙ አካባቢዎች የንብረት ዘረፋውም ተባብሶ ቀጥሏል(ኢሳት ዜና የካቲት 20 ቀን 2010 ዓ/ም) በመዲናዋ አዲስ አበባ እና አዋሳኝ ከተሞች በቀንና በጨለማ ከፍተኛ የሆነ ዝርፊያ እየተፈጸመ ሲሆን የደህንነት አባላት…

ከአርባ ምንጭ ከተማ በሽብር ክስ ተከሰው ሰሞኑን የተለቀቁ የከተማዋ ወጣቶች አሁንም በነጻነት መንቀሳቀስ አልቻልንም አሉ(ኢሳት ዜና የካቲት 20 ቀን 2010 ዓ/ም) ነዋሪነታቸው በአርባምንጭ ከተማ የሆኑት የአንድ ቤተሰብ አባላትን ጨምሮ በተመሳሳይ ክስ ተከሰው በማእከላዊ እስር ቤት፣ በሸዋ ሮቢት፣ በቂሊንጦና ዝዋይ እስር…