ወያኔ (ትህነግ/ህወሓት) በወሎ ህዝብ ላይ የፈፀመው ግፍ (ተንኮል) በጥቂቱ

ወያኔ (ትህነግ/ህወሓት) በወሎ ህዝብ ላይ የፈፀመው ግፍ (ተንኮል) በጥቂቱ 1. #ራያአዘቦ ከወሎ ገንጥሎ በጉልበት ወስዷል!! 2. #አውሳ የወሎ አማሮች እና አፋሮች በጋራ የሚኖሩበት ምድር ሆኖ ሳለ ወያኔ ግን አማራን አውሳ ላይ ሁለተኛ ዜጋ እንዲሆን አድርጎታል!! 3. #የወሎ ክፍል የሆነውን #የአሰብ…

አርበኛ ጎቤ መልኬ መሰዋትነት የሆንበት 1ኛ አመትና የወልቃይት የአማራ ማንነት ኮሚቴ አባላትን ከእስር መለቀቅ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ የአርበኛ ጎቤ መልኬን አንደኛ ሙት ዓመት መታሰቢያና የወልቃይት የአማራ ማንነት ኮሚቴ አባላትን ከእስር መለቀቅ ምክንያት በማድረግ በቆላማው የጎንደር አካባቢ ህዝቡ ደስታውን ሲገልጽ መዋሉ…
የጎንደር አካባቢ ህዝብ ደስታውን ሲገልጽ ዋለ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 21/2010) ትላንት የአርበኛ ጎቤ መልኬን አንደኛ ሙት ዓመት መታሰቢያና የወልቃይት የአማራ ማንነት ኮሚቴ አባላትን ከእስር መለቀቅ ምክንያት በማድረግ በቆላማው የጎንደር አካባቢ ህዝቡ ደስታውን ሲገልጽ መዋሉ ታወቀ። በተኮስ እሩምታና በመኪናጥሩምባ የታጀበው የደስታ መግለጫ ትዕይንት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የጣሰ የህዝብ…
በስደት የሚገኘው ቅዱስ ሲኖዶስ ጥሪ አቀረበ (ኢሳት ዲሲ–የካቲት 21/2010) አሁን ከገጠመን አደገኛ አዙሪት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመውጣት ሀገሩን የሚወድ ዜጋ ሁሉ በአንድነት መታገል አለበት ሲል በስደት የሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስተያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጥሪ አቀረበ። የአስቸኳይ ግዜ አዋጁ እንዲነሳ እና…
ጃሬድ ኩሽነር የደህንነት ምርመራን ለማልፍ አለመቻላቸው ተነገረ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 21/2010) የአሜሪካው ፕሬዝዳንት የቅርብ አማካሪና የልጃቸው ባለቤት ጃሬድ ኩሽነር በኋይት ሃውስ ከፍተኛ ሰነዶችን ለማየት የሚያስችለውን የደህንነት ምርመራን ለማልፍ አለመቻላቸው ተነገረ። ፕሬዝደንት ትራምፕ ከተመረጡ ግዜ አንስቶ ከፍተኛ አማካሪያቸው አድርገው የሾሟቸው ጃሬድ ኩሽነር በጊዜያዊ የደህንነት ፈቃድ አማካሪ ሆነው ቆይተዋል። እንደ…
በጋምቤላ የባጃጅ አገልግሎት ተቋረጠ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 21/2010) ጋምቤላ ከተማ የባጃጅ ታክሲ አገልግሎት መቋረጡ ተገለጸ። ፋይል ከፍተኛ ግብር ተጭኖብናል ያሉት የታክሲ አሽከርካሪዎቹ ከዛሬ ጀምሮ ስራ ማቆማቸውን ነው ሪፖርተር ጋዜጣ የዘገበው። እነዚህ ለጋምቤላ ከተማ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡት ባጃጆች ዛሬ ረቡዕ ከጠዋት ጀምሮ አገልግሎት ማቆማቸው የተገለጸ ሲሆን…
ሁሉም የኢህአዴግ ምክርቤት አባላት ለግንባሩ ሊቀመንበርነት መወዳደር ይችላሉ ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 21/2010) ሁሉም የኢህአዴግ ምክርቤት አባላት ለግንባሩ ሊቀመንበርነት መወዳደር እንደሚችሉ አቶ በረከት ስምኦን ገለፁ ሰሞኑን በማህበራዊ ድረ ገፅ የተለቀቀው ፅሁፍ ” የእኔ አይደለም” ሲሉም አስተባብለዋል። ህውሓት/ ኢህአዴግ አጣብቂኝ ውስጥ በገባ ቁጥር ወደ ሚዲያ በመምጣት መግለጫ በመስጠት ይታወቃሉ አቶ በረከት…
በፓርላማ አባላት ላይ የሚደረገው ማስፈራሪያ ተጠናክሮ ቀጥሏል ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 21 2010) የአስቸኳይ ገዜ አዋጁን እንዲያጸድቁ በፓርላማ አባላት ላይ የሚደረገው ማስፈራሪያ ተጠናክሮ መቀጠሉ ታውቀ። ፋይል ከኦህዴድ አባላት በተጨማሪ በብአዴን እና ደኢህዴን አባላት ላይ ጭምር በተጠናከረው በዚሁ የማስፈራራት ርምጃ በዋናነት የሚሳተፉት ከመከላከያ ሚኒስቴር የተላኩ ጄኔራሎች እና የደህንነት  ሰራተኞች መሆናቸውን…
ህወሓት እንደ ራስ ሚካኤል ስሁል!!

የኢትዮጵያ ማእከላዊ መንግስቱ እጅግ ተዳክሞ በነበረበት በ18/19ኛው ክፍለ ዘመን ፓለቲካ የትግራዩ ሰው ንጉስ አንጋሽ ራስ ሚካኤል ስሁል በጎንደር መንገስ ሳያስፈልገው ይሆኑኛል ይጠቅሙኛል ያላቸውን ደካማ ልዑላን ወደመንበር እያወጣ ሲያወርዳቸው መኖሩን እናስታውሳለን። ራስ ሚካኤል ጠንካራ ስብእና የነበረውን ልዑል በማንገስ ሀገሪቱ ከፓለቲካ ቀውስ…
ኦህዴድ ለአባዱላ ማስጠንቀቂያ መስጠቱ፤ የአባዱላና የበረከት ፍቅርና ሌሎችም

(ሚኪ አምራ) አባዱላ ስልጣን ከለቀቀ በኋላ ምክንያቱን ሳይናገር እንደገና እንደተመለሰ እናዉቃለን። ህወሀት አባዱላን አንተ ኦህዴድ ዉስጥ ያለዉን እብደት አስተካክል እንጅ ብትፈልግ ጠቅላይ ሚኒስቴር አለያም የመከላከያ ኢታማዘዦር ትሆናለህ ተብሎ ቃል ተገብቶለት እንደተመለሰ ታዉቋል። በረከትም ቢሆን አንተ ጥለህ ወተህ ድርጅቱን ማን ሊረከብ…

እኔ ከፌስ ቡክ ከተወገድኩ በኋላ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ብዙ ነገሮች ተከስተው አለፉ። ምስኪኑ ጠቅላይ ሚ/ር ሀይለማሪያም ደሳለኝ ከስልጣኑ ተወገደ ወይም ራሱን አስወገደ ። ታላቁ የግሪክ ፈላስፋ አርሲጣጢለስ፤ “የሰው ልጅ ፖለቲካዊ እንስሳ ነው” ብሎ ያኖረው ዘመን ተሻጋሪን ምልከታ እውን ይሆን ዘንድ…
ታጋይ አርበኛ ጎቤ መልኬ የዐማራ ህዝብ የነጻነት ፋና ወጊ ከተሰዋ አንድ ዓመት ሞላው

አርበኛ ጎቤ መልኬ የሰው ልጅ በዚች ምድር ላይ ሲኖር ከሐብት፣ ከንብረትና ከምቾች ይልቅ ያለነጻነት መኖር እንደማይችል ታጋይ አርበኛ ጎቤ መልኬ ህያው ምስክር ነው።ታጋይ አርበኛ ጎቤ መልኬ በታች አርማጭሆ ወረዳ በአካባቢ ህዝብ ዘንድ የተከበረ አራሽ-ነጋዴ፣ ነበር። ታጋይ አርበኛ ጎቤ አራት የጭነት…
ማንም ጤነኛ የሆነ ሰው እየሰጠመ ባለ ጀልባ ላይ አይሳፈርም፤ በተለይ ለአማራና ኦሮሞ የፓርላማ አባላት!

(አቻምየለህ ታምሩ) ማንም ጤነኛ የሆነ ሰው እየሰጠመ ባለ ጀልባ ላይ አይሳፈርም፤ በተለይ ለአማራና ኦሮሞ የፓርላማ አባላት! እንደሚታወቀ በአማራና ኦሮሞ መከራ ላይ ድሎቱን ያደላደለው የፋሽስት ወያኔ አገዛዝ የትግራይ ወታደሮችን እያሰማራ አማራንና ኦሮሞን በይፋ መጨፍጨፍ ከጀመረ ሶስት አመታትን አስቆጥሯል። ሕዝባችን እስካሁን ድረስ…