አዎን እኛ የምንፈልገዉ የምናምነዉ መሪ ሳይሆን ጉልበት ያለዉና ሁላችንንም እኩል መዳኘት የሚችል  ሕግ ነዉ።  የሕግ ጉልበት የሚፈጠረዉ ደግሞ ሕግን በሚሻና ለእዉነተኛ ሕግ መስዋት ለመሆን በቆረጠ አስተዋይ ሕዝብ ብቻ ነዉ።

Source: Zehabesha Newspaper No 98 ያልተለመደ ወሲብ በተለይም በፊንጢጣ በኩል (anal sex) በመፈፀምና ከአንድ በላይ ወሲብ አጋር በመያዝ በሴቶች ላይ ከሚከሰቱ ካንሰሮች ውስጥ የሚፈረጀው የፊንጢጣ ካንሰር ነው፡፡ እንዶኒውስዊክ መፅሔት ሰፊ ዘገባ ከሆነ ይህን ካንሰር ለየት የሚያደርገው ችግሩ ከአንዳንድ ሴቶች ቅጥ…

በአዲሱ የኢህአዴግ ተመራጭ ሊቀመንበር ዶክተር አቢይ አህመድ ቀጣይ የጠቅላይ ሚኒስቴርነት ተግባር ላይ እጅግ በጣም ብዙ ነገሮች እየተባሉ ነው። ከሰሞኑ እንደምናየውና  እንደምንሰማው የዶክተር አቢይ ወደ ጠቅላይ ሚኒስቴርነት መምጣት በተስፋና በስጋት ፤ በጥርጣሬና በደስታ በመታየት ላይ ነው።

አባይ ሚዲያ ዜና የድምር ስህተት እንደነበረበት የተነገረለት እና  ለሁለተኛ ጊዜ የተደነገገውን አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተክትሎ ለእስር የተዳረጉት ሰዎች ከ 1000 በላይ መድረሱ ተገለጸ። አፈ ጉባኤው አቶ አባዱላ ገመዳ አዋጁን ተከትሎ የድምጽ ቆጠራ በተሰጠበት ወቅት የድምር  ስህተት የፈጸሙበት ይህ የአስቸኳይ ጊዜ …

“ሐገር የተዋስናት እንጂ የወረስናት አይደለችም!” አቢይ አህመድ። ኃላፊነት የሚሰማው፥ ከአድማሥ ባሻገር የሚያማትር፥ ከትናንት ይልቅ ነገ ላይ ያተኮረ ወርቅ ንግግር። ሐገር ከአባቶቻችን የወረስናትና ከቻልን አበልጽገን ካለዛም ቢያንስ በተረከብንባት ሁኔታ ለልጆቻችን የምናስተላልፋት የአደራ ዕቃ አርጌ ነበር፥ ከመቼ ጀምሮ እንደሆንና ማን እንደነገረኝ ባላውቅም…

(ናትናኤል አስመላሽ) በቃ ወይንሸት በሄደችበት አትሂዱ፣ መኪና ከሌላቹ በታክሲ ለመሄድ እንካን ብታስቡ ወይንሸት ታክሲ ውስጥ ካለች ወይንሸት የሌለችበት ታክሲ ፈልጋቹ ተጓዙ። ምክንያቱም ኮማንድ ፖስቱ ለማጣራት ብሎሽፌሩ ረዳቱን እና ሁሉም ተሳፋሪ ሊያስር ስለሚችል ቀድማቹ ውረዱ። . ለአመት ብአል የሚሆን በግ ለመግዛት…

የናዝሬት ከተማ ከአይሁድ እምነት በተቃረነ መልኩ የሃጢአት ከተማ ናት ተብሎ በይሁድ ቀሳውስት ስለተፈረጀች ከዚያች ከተወገዘች ከተማ መልካም ነገር ይወጣል ተብሎ አይገመትም ግን ኢየሱስ ክርስቶስ ከዚያች ከተማ ተወለደ። እስከዛሬ ድረስ አይሁዶች ኢየሱስ ክርስቶስን ላለመቀበል ከሚያስቀምጧቸው ምክኒያቶች አንደኛው ከዚህች ከተማ መወለዱ ነው።…

መስቀሉ አየለ መሪነትን የሚታደሉት እንጅ የሚማሩት ነገር አይደለም። ያም፣ ሆኖ ግን እንደየ አገሩ ሁኔታ በጣም ውስብስና አደገኛ በሆነ የፓለቲካ ቁማር ውስጥ አልፈው ጫፍ ላይ ከሚደርሱት ጀምሮ ገና በልጅነቱ ከረባት እያሰረ ተምሮና የሴክሬት ሶሳይቲ አካል ሆኖ አድጎ በቀይ ስጋጃ ላይ ተራምዶ…
ዶ/ር አብይ አህመድ ከኃይለማርያም ደሳለኝ በምን ይለያሉ?

Dr Abiy Ahmed and Hailemariam Desalegn- PHOTO-EthioDaily ዋዜማ ራዲዮ- ገዥው ግንባር መዋቅራዊና ፖለቲካዊ ለውጦችን ባያካሂድም የኦሕዴዱ ሊቀመንበር ዶክተር አብይ አሕመድ ወደ ጠቅላይ ሚንስትርነቱ መምጣታቸው በብዙ ወገኖች ዘንድ በተለይም በኦሮሞ ብሄር ተወላጆች ዘንድ የደስታ እና ተስፋ ስሜት ፈጥሯል፡፡ በርግጥ በእሳቸው አመራር ስር…

አባይ ሚዲያ ዜና በፍሎሪዳ የዩናይትድ ስቴትስ ሴናተር የሆኑት የተከበሩ ማርኮ ሩቢዮ የኢትዮጵያ መንግስት በድጋሜ ለእስር የዳረጋቸውን ጋዜጠኞችን እና የፖለቲካ እስረኞች ነጻ እንዲለቅ ጥያቄ አቀረቡ። በጋዜጠኝነት ሙያው የተለያዩ አለም አቀፍ ሽልማቶችን ያገኘውን ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ጨምሮ ሌሎች ጦማሪያን እንዲሁም የፖለቲካ መሪዎች…
ቤተ ክርስቲያን: የጃንሜዳ ባሕረ ጥምቀትን ወረራ በማስቆም ይዞታዋን ለማስከበር እንቅስቃሴ ጀመረች

የሕዝብና የቤተ ክርስቲያን ቢኾንም ወረራ እንደተካሔደበት ቋሚ ሲኖዶስ ገለጸ ይዞታውን ሊያሳጡ የሚችሉና መሥመር የሳቱ መዋቅሮች በሜዳው ላይ ይታያሉ የማይታወቁና በአስተዳደሩም እየተመሩ ቦታ የያዙ ተቋማት እና ግለሰቦች ናቸው በ2003ዓ.ም እንደወረሩ በአቡነ ጳውሎስ ጥያቄ ቢቆሙም፣በክትትል ማነስ ተስፋፉ በምን ኹኔታ ላይ እንደሚገኝ የሚያጠናው…

“መለስ ዜናዊ የትግራይ እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ መሪ ሳይሆን ነውና ያለፈው፤ዶ/ር አብይ ግን የሁሉ ኢትዮጵያ ህዝብ መሪ መሆኑን በመጀመሪያ ንግግሩ በግልፅ ማስገንዘብ አለበት።” (አቶ ሌንጮ ለታ) “ዶ/ር አብይ መለስ ዜናዊ የነበረውን ሥልጣን ነውና የሚረከበው መጠቀም አለበት፥አላሠሩኝም የሚለውን ምክንያት ተቀባይነት የለውም ።…