(አያሌው መንበር) (ግጨው እንደሰበብ) መግቢያ – ጠገዴ አርማጭሆ በጨረፍታ፡ (( ተከታታይ ክፍል ነው)) … ክፍል አንድ የአማራ መሬቶች በተለይም የጎንደር መሬት / ሁመራ፤ ወልቃይት፤ ጠገዴና ጠለምት / ተቆርሰው ለትግራይ ስለመሰጠታቸው እንጅ ስለተሰጡበት ሂደትና ሁኔታ ቡዙው አማራ እውቀቱ ዳማ ነው። እንዲሁም…

(ደረጀ ተፈራ) ታላቋ ብሪታኒያ በድንበር የሚዋሰኑትን ሱዳንን እና ግብፅን በቅኝ ግዛት እና በበላይ ጠባቂነት (Colony and de facto protectorate 1882 – 1956) ታስተዳድር ነበር። በወቅቱ እንግሊዝ ትከተለው የነበረው የአገዛዝ ስልት ግብፅን በቀጥታ እራሷ እያስተዳደረች ነገር ግን በሱዳን ውስጥ ለእሷ ታማኝ…

አማርኛ ዘፈን በመዝፈኑ የታሰረው ወጣት እንዲፈታ የጠየቁት ክስ እንደተመሰረተባቸው ገለፁ ~ ከተፈቱት የወልቃይት ኮሚቴ አባላት ጋር በተገናኘም ክስ ቀርቦባቸዋል ~”ቀድመው ክስ የሰጡን ፈርተው ይሰደዳሉ ብለው ነው፣ በእኛ ክስ ሕዝብን ለማስፈራራትም ነው” ተከሳሾቹ (በጌታቸው ሺፈራው) የፌደራል አቃቤ ሕግ ትግራይ ቅርንጫፍ ወልቃይት…

ሁላችንም ካለንበት አጣብቂኝ ውስጥ መውጫ መንገድ አጥተን ተፋጠን ሰንብተናል። ስንነካከስ እንዳንጠፋፋ በሚያስፈራበት መልኩ ሁላችንም ግብ ግብ ስንገጥም እዚህ ደረስን። መንግስት በጉልበቱ ሲገፋበት፥ ሕዝብ በአመፁ ሲዘልቅበት፥ አማራጭ ኃይል በሁሉ አቀፍ ትግሉ ሲዘምትበት፥ አካሄዱ ሁሉ ሲያስፈራ የኢትዮጵያ ዕጣ ፈንታ ምን ይሆን ያሰኝ…