ከዶ/ር አብይ ንግግር ትኩረት የሳቡ ነጥቦች   ( ክንፉ አሰፋ )

በዶ/ር አብይ የሹመት ንግግር ውስጥ፤ ይቅርታ፣ እርቅ፣ ካሳ፣ ዲያስፖራ፣ ኤርትራ፣ ሙስና፣ ተቀናቃኝ ሃይሎች፣ የባከነ እድል፣ ስለ ዘረኝነት በሽታ እና የኢትዮጵያ ታላቅነት ተነስተዋል። “በቅጡ ሳይቧርቁ ሕይወታቸው ለተቀጠፈ ለውጥ ፈላጊ ወጣቶች ለስነ-ልቦናዊ እና አካላዊ ቀውስ ለተዳረጉ ቤተሰቦችና ግለሰቦች ከልብ የመነጨ ይቅርታ እጠይቃለሁ”…

April 2,2018 የአንድ አማራ ንቅናቄ ዶክተር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው   ሃገራችን መስቀለኛ መንገድ ላይ በደረሰችበት በዚህ ወቅት ላይ በመመረጥዎ ሃላፊነትዎን ከመቼውም ግዜ በላይ ወሳኝና ታሪካዊ ያደርገዋል ብለን እናምናለን። የአማራው ሕዝባችን የእርሶን መመረጥ አስመልክቶ የብሄር ፤ የቋንቋና ፤ የማንነት…

“ብፁዓን” የዶ/ር አቢይን ሹመትን ስትመርቁና ስታወድሱ፤ “ጨለምተኞች” ከደሙ ንፁህ ነን እንላለን! ከመረጃና ማስረጃ እርቀው፣ የህወሃትን ባህርይ ዘንግተው ሣያዩና ሣይመዝኑ የሚክቡ፣ የሚያወድሱና የሚያሸረግዱ ፓለቲከኞች ግን ግብዞች ናቸው። የሚያዩትን ሣይሆን የሚሠሙትን፣ እውነታን ሣይሆን ህልምን፣ መሠረታዊ ለውጥን ሣይሆን የስልጣን ጥምን ለማርካት ፓለቲካዊ አቊዋራጭ…

ከባርነት ሞትን የመረጥከው ወንዱ፣ አፉን ክፍት አርጎ የዋጠህ መቃብሩ፣ የማዋይህ አለኝ ስማኝ ሰማእቱ፡፡ የፈሰሰው ደምህ በህልሜ እየታየኝ፣ አጥንትህ ከመቃብር እየጎራበጠኝ፣ እሾህ ቀጋ ሆኖ አላስተኛህ አለኝ፡፡ ለፍትህ ስትጮህ የቀረኸው ባጭር፣ ጎንደር ደብረታቦር ወልድያ ባህርዳር፣ ቡሬና ዳንግላ ማጀቴና አቸፈር፣ ዛሬም ወንድሞችህ ታስረዋል…

(ሸፈቀ አደም ሙሁመድ) መከተ መብራቱ ይባላል፣የወልቃይት ጠገዴ አማራ ነው። መከተ በዳንሻ ከተማ በሆቴልና በእርሻ ኢንቨስትመንት ስራ ተሰማርቶ ኑሮውን የሚገፋ ወጣት ባለሀብት ነው። የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱም የቅርብ ዘመድ ነው። መከተ የወልቃይት የአማራ ብሄርተኝነት የማንነት ጥያቄ ከተነሳበት እለት ጀምሮ ጥያቄው የኔም ጥያቄ…

ይድረስ ለዶ/ር አብይ አህመድ ! — (በይድነቃቸው ከበደ) — በቅድሚያ ለዚህ አላፊነት በመብቃቶ እንኳን ደስ አለዎት ለማት እወዳለሁ ። እርግጥ ነው የተቀበሉት አላፊነት ዝም ብሎ ደስታን የሚያስገኝ ሳይሆን ባደረገቱ ንግግር መሰረት መልካም ስራ የሰሩ እንደሆነ የሚመሰገኑበት እና የእርስዎ ደስታ የብዙዎች…

አድማስ ሰበር ዜና፦ በተለይ የሠርግ ልብስ ዲዛይኖችን በመስራት ለአሜሪካውያንና ለሌሎችም ታላላቅ ሰዎች በማቅረብ የምትታወቀው አምሳለ አበራ ያረፈችው ትናንት ምሽት ነው። አድማስ ሬዲዮ ባገኘው መረጃ፣ አምሳለ ለጥቂት ጊዜ በህመም ላይ ቆይታለች። ከወይዘሮ ጸዳለ አሳምነው እና ከአቶ አበራ ሞልቶት አዲስ አበባ ውስጥ…

አባይ ሚዲያ ዜና ቃለ መሃላ የፈጸሙት አዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ በኢትዮጵያ ሰላምን እና ብልጽግናን ለማምጣት ድርጅታቸው ኢህአዴግ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች እንዲሁም ከአገር ውጭ ካሉ ኢትዮጵያውያን ጋራ በመግባባት ለመስራት እንዳቀደ  ተናገሩ። ቀልብን የሳበ እና ከዘረኝነት ይልቅ ኢትዮጵያዊነት ጎልቶ በተሰማበት…

አዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ዓሊ ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተካሄደው የሥልጣን ርክክብ ሥነ ሥርዓት ላይ ያደረጉትን ንግግር ካደመጡ በኋላ፣ ሦስት በውጭ የሚኖሩ ምሁራንም አስተያየቶቻቸውን አጋርተውናል።
በእስራኤል ከ16ሺ በላይ አፍሪካውያን ስደተኞች የመኖሪያ ፈቃድ እንዲያገኙ ተወሰነ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 24/2010) እስራኤል ወደ ሀገራቸው ልትመልሳቸው የነበሩ ከ16ሺ በላይ አፍሪካውያን ስደተኞች የመኖሪያ ፈቃድ እንዲያገኙ መወሰኗን አስታወቀች። ለደህንነታቸው ሰግተውና ከሃገራቸው ሸሽተው በእስራኤል ጥገኝነት ጠይቀው የሚገኙ  ስደተኞች የኢኮኖሚ ስደተኞች ናቸው በሚል ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ተወስኖ እንደነበር ቢቢሲ በዘገባው አስታውሷል። የእስራኤሉ ጠቅላይ…
ዊኒ ማንዴላ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 24/2010)የደቡብ አፍሪካ የጸረ አፓርታይድ ታጋይና የቀድሞ የኔልሰን ማንዴላ ባለቤት ወይዘሮ ዊኒ ማንዴላ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ። ዊኒ ማንዴላ ከዚህ አለም በሞት የተለዩት በ81 አመታቸው መሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል። ኔልሰን ማንዴላ ከ27 አመታት በኋላ ከእስር ሲለቀቁ ዊኒ ማንዴላ ከነጻናአ ታጋዩ…