በቅድሚያ አንድ ነገር ግልጽ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ ተወደደም ተጠላም ለዶር አብይ አህመድ ጊዜ ሰጥቶ የሚወስደውን የፖለቲካ እርምጃ ማየት የግድ ነው፡፡ከሁሉም በላይ ለኢትዮጵያ ሲባል መልካምን በመመኘ የድጋፍ እና የሰላም እጅን መዘርጋት፣ ለኢትዮጵያ የሚጠቅም ስራ ከሰራ  ከ95 ሚሊዮን በላይ የኢዮጵያ ህዝብ ከጎኑ መቆሙን…

የህወሃት ዘራፊ ኃይሎች ህዝባዊ ትግሉ እጃቸውን እየጠመዘዘ ድሉን መውሰድ ካልጀመረ በነፃ የሚያስረክቡበት ማበረታቻ (incentive) የላቸውም። ትግሉ ደከም ያለ ከመሰላቸው ተገደው የሰጡትን መልሰው እንደሚወስዱ የእነአንዱዓለም ተመልሶ መታሰር ጉልህ ማስረጃ ነው።

“የአገሪቱን ውስብስብ ችግሮች ለመፍታት ውሉን መጨበጥ ያስፈልጋል። ለዚህም የሕዝብን አመኔታ ማግኘት ነው። ዶ/ር አብይ ዛሬ ባደረጉት ንግግር .. ተስፋ ሰጪ ነገሮችን ተናግረዋል። በተስፋ ብቻ ሳይሆን ታዲያ በተግባር መጀመር አለባቸው።” ዶ/ር ታዬ ዘገየ የተቃዋሚው የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ሸንጎ ፕሬዝዳንት። “አንድ ሃሳብ…

አዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ሃገሪቱን ወደ እውነተኛ ዴሞክራሲ ለማሸጋገር ድፍረት ይኖራቸዋል ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉ የአውሮፓ ፓርላማ አባሏ አና ጎምሽ አስታውቀዋል።
የኢትዮጵያ፣የግብጽና የሱዳን ባለስልጣናት በካርቱም ሊመክሩ ነው

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 25/2010) በሕዳሴው ግድብ ላይ ለመነጋገር የኢትዮጵያ፣የግብጽና የሱዳን ባለስልጣናት ነገ በካርቱም እንደሚገናኙ ታወቀ። በግድቡ ዙሪያ በሃገራቱ በተለይም በኢትዮጵያና በግብጽ መካከል ያለውን ልዩነት ለመፍታት በሚል የተጠራው ስብሰባ ላይ ለመገኘት የግብጹ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ረቡዕ ካርቱም እንደሚገቡ ኦህራም ኦንላይን ዘግቧል። ባለስልጣኑም…
እነአቶ መላኩ ፈንታ በተወሰኑ ክሶች ጥፋተኛ ተባሉ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 25/2018) በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰው ከአራት ዓመታት በላይ ሲከራከሩ የከረሙት እነአቶ መላኩ ፈንታ  በተወሰኑ ክሶች ጥፋተኛ ሲባሉ በሌሎች ክሶች ደግሞ በነፃ ተሰናበቱ፡፡ አቶ መላኩና አቶ ገብረ ዋህድ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተርና ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሆነው በሚሠሩበት…
በ10 ዩኒቨርስቲዎች ብቻ የ3 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ጉድለት ተገኘ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 25/2010)ባለፈው በጀት አመት በኢትዮጵያ ካሉ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በ10 ዩኒቨርስቲዎች ብቻ የ3 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ጉድለት መኖሩን የጠቅላላ ኦዲት ቢሮ ገለጸ። በመቀሌ ዩኒቨርስቲ ብቻ 64 ሚሊየን ብር ጉድለት በመኖሩ በፓርላማ የመንግስት ወጭ አስተዳደርና ቁጥጥር ኮሚቴ ተቋሙን መገሰጹ…

(EMF) ዛሬ ከሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን በደረሰን መልዕክት መሰረት፤ ዳላስ ቴክሳስ በሚደረገው የአንድ ሳምንት ዝግጅት ላይ፤ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የዚህ አመት የክብር እንግዳ ሆኖ መመረጡ ተገልጿል። በአሁኑ ወቅት ጋዜጠኛ…

ኦፊሴላዊ ሥራቸውን ትናንት በቃለ-መሃላ የጀመሩት አዲሱ የኢትዮጵያ መሪ ዶ/ር አብይ አሕመድ የመጀመሪያ እንግዳቸው የሆኑትን የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪን ዛሬ በቢሯቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።

ኦፊሴላዊ ሥራቸውን ትናንት በቃለ-መሃላ የጀመሩት አዲሱ የኢትዮጵያ መሪ ዶ/ር አብይ አሕመድ የመጀመሪያ እንግዳቸው የሆኑትን የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪን ዛሬ በቢሯቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።