ግልጽ ደብዳቤ ለዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ ከሁሉ አስቀድመን፣  የታላቁንና የጥቁር ሕዝቦች የነፃነት ቀንዲል የሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ መሪ ለመሆን ላገኙት ዕድል እንኳን ደስአለዎት እንላለን። ደስታዎትና ደስታችን ግን፣ ዕውነተኛ ደስታ የሚሆነው፣ የኢትዮጵያን ሕዝብ መሠረታዊ እና ተፈጥሮአዊ የሆነው…

የትግራይ ነፃ አውጪ በገጠመው ሕዝባዊ ማእበል፣ እንዲሁም የሕዝቡን ተቃዉሞ በተከተለበት ጫና ዶክተር አቢይን ወደ ጠቅላይ ሚኒስትርነት አምጥቷል። የዶክተር አቢይ ወደ ፊት መምጣት በብዙ መልኩ የተደበላለቀ ስሜቶችን ፈጥሯል።

በቅርቡ ከእስር የተፈቱት አቶ በቀለ ገርባ በእስር ቤት እያሉ ከአቶ አንዷለም አራጌ ጋራ የጀመሩትን አንድ የማርቲን ሉተር ጊንግ መጽሐፍ በኦሮመኛና በአማርኛ ቋንቋ ጽፈው አንዱን አሳትመዋል። ሌላኛው ደግሞ ሕትመት በመጠባበቅ ላይ ይገኛል። መጽሐፉ እስር ቤት ውስጥ ስለ ተተረጎመበት ሁኔታና ስለመጽሐፉ አስተያየት…

አባይ ሚዲያ ዜናአቢሰሎም ፍሰሃ የአማራ ሕዝብ ማንነቱን እና ጥቅሙን በተገቢው ሁኔታ ወክሎ ሊታገልለት የሚችል የፖለቲካ ፓርቲ ያስፈልገዋል በሚል ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዕውቅናን አግኝተው ህጋዊ የፖለቲካ ፓርቲ ለመመሥረት በእንቅስቃሴ ላይ እንዳሉ በመንግስት ፖሊሶች ተይዘው ላለፉት አስራ ሁለት ቀናት በእስር መቆየታቸውን በተደጋጋሚ…
የዩቱብ ህንጻ ላይ አንድ ሴት በከፈተችው ድንገተኛ ተኩስ 3 ሰዎች ቆሰሉ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 26/2010)በአሜሪካ ሳንፍራንሲስኮ በሚገኘው የ ዩቱብ ህንጻ ላይ አንድ ሴት በከፈተችው ድንገተኛ ተኩስ 3 ሰዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው ተሰማ። የ 39 አመቷ ናሲም አህዳም በፈጸመችው በዚህ ጥቃት ሶስት ሰዎችን ካቆሰለች በኋላ ራሷን ማጥፋቷንም ቢቢዚ በዘገባው አመልክቷል። እንደዘገባው ከሆነ ናሲም አህዳም…
በአማራ ክልል ታስረው የነበሩ 19 ጋዜጠኞችና ምሁራን ተለቀቁ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 26/2010)በአማራ ክልል ታስረው የነበሩ 19 ጋዜጠኞችና ምሁራን መለቀቃችውን ዘገባዎች አመለከቱ። በእስር ላይ የቆዩት አስራ ዘጠኙ ምሁራን እና ጋዜጠኞች እንዲለቀቁ በአማራ ክልል ዘመቻ ተጀምሮ ነበር።  ከባህርዳር ከተማ አስቸኳይ አዋጁን ጥሳችኋል ተብለው በእስር ላይ የቆዩት እነዚሁ ምሁራንና ጋዜጠኞች ሁሉም ተለቀዋል።…
አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ህዝባዊ መንግስት እንዲያቋቁሙ ተጠየቀ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 26/2010) ሰማያዊ ፓርቲ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ህዝባዊ መንግስት እንዲቋቋም እንዲያደርጉ ጠየቀ። ስድስት ጥያቄዎችን በማንሳት አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ተግባር እንዲለውጧቸው ሰማያዊ ፓርቲ ጥሪ ያደረገው ዛሬ ባወጣው መግለጫው ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፓርላማ የተናገሩትን ወደ መሬት አውርደው በተግባር…
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ያቋቋመችው  ባንክ እንዲመዘገብ ጠየቀች

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 26/2010)የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ከትግራይ ባለሃብቶች ጋር በመሆን ያቋቋመችው  ባንክ እንዲመዘገብ ለብሔራዊ ባንክ ማመልከቻ አቀረበች። ከብሔራዊ ባንክና ከቤተክህነት ምንጮች በሰነድ ተደግፎ ለኢሳት ከደረሰው መረጃ መረዳት እንደተቻለው የባንኩን ድርሻ 63 በመቶ የትግራይ ባለሃብቶች፣19 በመቶ ቤተክህነት ሲይዙ ቀሪው 18 በመቶ…

አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ በፓርላማ ሲሰየሙ ባደረጉት ንግግር በኢትዮጵያ ሕወታቸው ለተቀጠፈ ሰዎች መፀፀታቸውን ገልፀው ይቅርታ ጠይቀዋል። በቅርቡ ልጆቻቸው ከተገደሉባቸው መካከልይቅርታ ብቻውን ለደማ ልብ መጠገኛ ሊሆን አይችልም ይቅርታው ተቀባይነት የሚኖረው ድርጊቱን የፈፀሙ ሰዎች ለፍርድ ሲቀርቡ ነው ብለዋል።

አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ በፓርላማ ሲሰየሙ ባደረጉት ንግግር በኢትዮጵያ ሕወታቸው ለተቀጠፈ ሰዎች መፀፀታቸውን ገልፀው ይቅርታ ጠይቀዋል። በቅርቡ ልጆቻቸው ከተገደሉባቸው መካከልይቅርታ ብቻውን ለደማ ልብ መጠገኛ ሊሆን አይችልም ይቅርታው ተቀባይነት የሚኖረው ድርጊቱን የፈፀሙ ሰዎች ለፍርድ ሲቀርቡ ነው ብለዋል።

የአማራ ሕዝብን ማዕከል አድርጎ የሚመሰረተው አዲስ ፓርቲ ምስረታ አመቻች ኮሚቴ የተላለፈ መልዕክት እናመሰግናለን!! ወቅታዊው የአማራ ሕዝብ የብሔርተኝነት እንቅስቃሴ ታሪካዊውንና ነባራዊውን ሁኔታ በማገናዘብ የሕዝቡን የፖለቲካ ተሳትፎ አማራጭ ለማቅረብ የዴሞክራሲ ምህዳሩን ለማስፋት በሚል መርህ ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ በዚህ እንቅስቃሴ ሂደት የህዝቡን ሃሳብና…

ህወሃት የሶማሊ ክልል ባለስልጣናት በአዲሱ ካቢኔ ውስጥ እንዲካተቱ ግፊት እያደረገ ነው (ኢሳት ዜና መጋቢት 26 ቀን 2010 ዓ/ም) ከመጀመሪያው ጀምሮ የዶ/ር አብይ አህመድን የኢህአዴግ ሊቀመንበርነትና ጠ/ሚኒስትርነት ሹመት አጥብቆ ሲቃወመው የነበረው ህወሃት፣ በካቢኔው ውስጥ ተጽኖ ለመፍጠር እና በብአዴንና በኦህዴድ መካከል ተፈጥሯል…

አዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር በአፋጣኝ የሕዝቡን ጥያቄዎች በመመለስ ሕዝባዊ መንግስት እንዲያቋቁሙ ሲሉ ሰማያዊ ፓርቲ፣ የአፋር ነፃ አውጪ ግንባርና የጎንደር ኅብረት ጠየቁ (ኢሳት ዜና መጋቢት 26 ቀን 2010 ዓ/ም) “ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በመላው ኢትዮጵያ እንደ ሰደድ እሳት የተቀጣጠለውን ሕዝባዊ እምቢተኝነትን ተከትሎ ህወሃት…