[ዛሬ አንዷለም አራጌ፣ የግፍ እስራቸውን አስመልክቶ ለጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ የሰጠው ጽሑፍ ነው፤ ያንብትቡ ሼር ያድርጉት!] —— ከስድስት ዓመት ተኩል የከፋ እስር በኋላ ከዘመድ፣ ወዳጅና ደጋፊዎች ጋር መገናኘት መቻላችን በሁላችንም ዘንድ ትልቅ ደስታ ፈጥሯል። የደስታችን ተካፋዮች የሆኑ ሁሉ፣ በተለያየ መንገድ እየገለጹልን በደስታ…

በኮ/ል ደመቀ ስም ገንዘብ የሰበሰቡ እነ ጎንደር ሕብረትና ስዊድን ኦስሎ ሎንደን ሌሎች አካላት ገንዘቡን የት አደረሱት? የሚለው አሳዛኝም! አጠያያቂ ነው። (ጌታቸው ሽፈራው) ይህ ከታች የምትመለከቱት ፎቶ ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ይኖርበት የነበረው ቤት ነው። ሐምሌ 5/2008 ዓም በኮ/ል ደመቀ ላይ በተደረገ ጥቃት…

ቤተክርስቲያን ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲመሰርታት የመጀመሪያውን ሰው አዳምን ከወደቀበት ከሞት ከጥንተ አብሶ(original sin) አንስቶ እንደገና አዲስ አድርጎ አዳምን የፈጠረባት ታላቅ እና ምጡቅ ምስጢር የተሰራባት፤ የመጭው ዓለም በር እንደሆነች ኦርቶዶክሳዊያን እናምናለን፡፡ ለዚህም ካህናቱ በቅዳሴ ግዜ ወደ መሰዊያው በመዞር በማጠንቱ እጣን…

መልካም የአፍ ጠረን መኖሩ ለራስም ሆነ በስራ አጋጣሚ ከሰዎች ጋር ለሚኖር ግንኙነት መልካም ነው። ከዚህ በተቃራኒው መጥፎ የአፍ ጠረን ደግሞ እንዲሳቀቁ ሊያደርግዎም ይችላል፤ ከተመገቡ በኋላ አፍ አለመጉመጥመጥና ጥርስን አለመቦረሽ የመጠጥና ሲጋራ ሱስ እንዲሁም ሌሎች ምክንያትች ለዚህ ሊዳርጉ ይችላሉ። ባለሙያዎችም አፍ…

ንጋትዋ የ40 ዓመት ሴት ናት፡፡ ባጋጠማት የማህጸን እጢ(Ovarian Tumor) ምክንያት የህክምና አገልግሎት ለማግኘት ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ መጣች፡፡ በማህጸንዋ አካባቢ በተፈጠረው እጢ ምክንያት በትክክል ቆማ መሄድ አልቻለችም ፡፡ ጎብጣ ነበር፡፡ እጢው ከመተለቁ የተነሳ ወደ ውጭ የተዘረገፈ የውስጥ አካል…

የኢትዮጵያ ሕዝብ የጀመረውን ሕዝባዊ እምቢተኝነት አጠናክሮ እንዲቀጥል አለምአቀፍ የኢትዮጵያውያን የጋራ ግብረ ሃይል ጥሪ አቀረበ። በውጭ ሀገራት የሚገኙ ኢትዮጵያውያንም የጀመሩትን የዲፕሎማሲ እና የውጭ ምንዛሪ ተአቅቦ ትግሉን አጠናክረው እንዲቀጥሉም ጠይቋል። አለም አቀፉ የኢትዮጵያውያን የጋራ ግብረሃይል ባወጣው መግለጫ እንዳለው የኢትዮጵያ ሕዝብ በተስፋና በስጋት…

by the Strathink Editorial Team This week the Ethiopian Peoples’ Revolutionary Democratic Party (EPRDF) voted for Ethiopia’s new Prime Minister following the resignation of Mr. Hailemariam Desalegn. Dr. Abiy Ahmed leads the Oromo Peoples’ Democratic Organization (OPDO), one of the…

ሁሉንም ኢትዮጵያዊ ይመለከታል … ዴር ሱልጣን የኢትዮጵያውያን ገዳም በእየሩሳሌም በግብፅና በግሪክ ከመወረሩም ባሻገር በገዳሙ የሚኖሩት መኖክሳት ሽንት ቤት በመጋረጃ ጋርደው እንደሚጠቀሙ ብሎም በሌላ ሀገራት መኖክሳት እንደሚደበደቡና ሰሚም እንዳጡ በየግዜው የሚደርሱን መረጃዎች ያመለክታሉ ። ካሳለፍነው ሳምንት አንስቶ የገዳሙን የሽንት ቤት በራፍ…
ኳታር በአረብ ሊግ ስብሰባ ላይ ተጋበዘች

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 27/2010)በገልፍ ሃገራት ውስጥ በገባው የፖለቲካ ቀውስ  በበርካታዎቹ የአካባቢው  ሃገራት መገለል የገጠማት ኳታር በአረብ ሊግ ስብሰባ ላይ ተጋበዘች። ፋይል በተለይም ክሳኡዲ አረቢያና ዩናይትድ አረብ ኤምሪት ጋር የቃላት ጦርነት ውስጥ የቆየችው ኳታር  በሳኦዲ አረቢያ በሚካሄደው የአረብ ሊግ ስበሰባ ላይ እንድትገኝ…
ከኢትዮጵያ ተዘርፈው የተወሰዱ ቅርሶች በአደራ መልክ ሊመለሱ ነው

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 27/2010) በእንግሊዝ ሃይሎች ከኢትዮጵያ ተዘርፈው የተወሰዱ ቅርሶች በአደራ መልክ ሊመለሱ መሆኑ ተነገረ። አንድ ክፍለ ዘመን ሙሉ በእንግሊዝ ተዘርፈው የቆዩት የኢትዮጵያ ቅርሶች በእዳ መልክ ለተወሰነ ጊዜ ተመላሽ እንደሚደረጉ ታውቋል። በእንግሊዝ ሙዚየም የሚገኙ እነዚሁ ቅርሶች በአጼ ቴድሮስ ጊዜ ከመቅደላ የተዘረፉ…
ሜጄር ጄኔራል ገብሬ አድሃና በአብዬ ግዛት ተሾሙ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 27/2010) ሜጄር ጄኔራል ገብሬ አድሃና በአብዬ ግዛት የሰላም አስከባሪው አዛዥ ሆነው በተባበሩት መንግስታት መሾማቸው ተገለጸ። የሕወሃቱ ታጋይ ጄኔራል ገብሬ አድሃና የሚተኩት ሌላውን የሕወሃት ታጋይ ሜጄር ጄኔራል ተስፋዬ ግደይን እንደሆነም ለመረዳት ተችሏል። የዚህ ተልዕኮ ምክትል አዛዥ ሆነው ተሹመው በመስራት…
ሕዝቡ የጀመረውን እምቢተኝነት አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 27/2010)የኢትዮጵያ ሕዝብ የጀመረውን ሕዝባዊ እምቢተኝነት አጠናክሮ እንዲቀጥል አለምአቀፍ የኢትዮጵያውያን የጋራ ግብረ ሃይል ጥሪ አቀረበ። በውጭ ሀገራት የሚገኙ ኢትዮጵያውያንም የጀመሩትን የዲፕሎማሲ እና የውጭ ምንዛሪ ተአቅቦ ትግሉን አጠናክረው እንዲቀጥሉም ጠይቋል። አለም አቀፉ የኢትዮጵያውያን የጋራ ግብረሃይል ባወጣው መግለጫ እንዳለው የኢትዮጵያ ሕዝብ…
በአማራ ክልል የጦር መሳሪያ ለማስፈታት የተደረገው ዘመቻ ውጤታማ አይደለም ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 27/2010)በአማራ ክልል የጦር መሳሪያ ለማስፈታት የተደረገው ዘመቻ ውጤታማ አለመሆኑን ተከትሎ ለሚሊሺያ ሰራዊት አባላት ጥሪ መደረጉ ተሰማ። ወደየቤተሰቦቻቸው የተበተኑት የሚሊሺያ አባላቱ በኮማንድ ፖስቱ ስልጠና ከወሰዱ በኋላ መሳሪያ ወደ ማስፈታት ዘመቻ እንዲገቡ መታቀዱን የኢሳት ምንጮች ካደረሱን መረጃ ለማወቅ ተችሏል። የህወሀት…

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ በ 19ኛው ክፍለ ዘመን በእንግሊዝ የቅኝ ገዢዎች ተሰርቀው ተወስደው የነበሩት የኢትዮጵያ ቅርሶች ለንደን ውስጥ በቪክቶሪያ እና አልበርት ቤተ መዘክር በህዝብ እየተጎበኙ ይገኛሉ። በ 1968 እንግሊዝ መቅደላን ስትይዝ ሰርቃ ከወሰደቻቸው ቅርሶች መካከል የወርቅ አክሊል እና የንጉሳዊ የሠርግ…