ምስራቅ አፍሪካ ለሁለት ልትሰነጠቅ ትችላለች ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 28/2010) ምስራቅ አፍሪካ ለሁለት ልትሰነጠቅ እንደምትችል አንድ ጥናት አመለከተ ጥናት አመለከተ። እንደ ጥናቱ ከሆነ በደቡብ ምዕራብ ኬንያ ብዙ ኪሎ ሜትርን የሚሸፍን መሬት ለሁለት ተገምሷል። የመሬቱ ለሁለት መገመስም ከጊዜ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱንና ስጋት ማጫሩን ነው ዘገባዎች ያመለከቱት። የስምጥ ሽለቆን…
በኢትዮጵያ፣በግብጽና በሱዳን መካከል የተካሄደው ውይይት ያለ ስምምነት ተጠናቀቀ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 28/2010)በኢትዮጵያ፣በግብጽና በሱዳን መካከል በካርቱም የተካሄደው ውይይት ያለ ስምምነት መጠናቀቁ ታወቀ። የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለዜና ሰዎች እንደገለጹት በርካታ ጉዳዮች ላይ ውይይት ቢደረግም በአንድም ጉዳይ ላይ ከስምምነት ሳይደረስ ስብሰባው ተጠናቋል። ከ7 አመት በፊት የተገነባው የሕዳሴው ግድብ በግርጌ ባሉ ሃገራት…
ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ጨምሮ 11 ታዋቂ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች ትላንት ተፈቱ

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 28/2010) ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ጨምሮ 11 ታዋቂ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች ትናንት ተፈቱ ። በሌላ ዜና ከወር በላይ በመላ ኢትዮጵያ ከአዲስ አበባ በቀር የተቋረጠው የኢንተርኔት የዳታ አገልግሎት ዛሬ መጀመሩ ታውቋል። መጋቢት 16 ቀን 2010 በድጋሚ ታስረው የነበሩት ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣…

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 28/2010) በማዕከላዊ እስር ቤት የሚገኙ እስረኞች ወደ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ጊዜያዊ ማቆያ እንዲዛወሩ ተደረገ። የእስረኛ ጠያቂዎች ከዛሬ ጀምሮ ወደ ማዕከላዊ እንዳይመጡ የሚገልጽ ማስታወቂ በእስር ቤቱ አጥር ላይ መለጠፉን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ወደ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ጊዜያዊ…

(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 28/2010) የስቅለት በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በደመቀ ስነስርዓት ተከብሮ ዋለ ። በተለይም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ በዓሉ በጾም፣በጸሎትና በስግደት ተከብሮ ውሏል። በየዓመቱ የሚከበረው የስቀለት በዓል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት እለት ነው የእምነቱ ተከታዮች እለቱን በድምቀት…

እነሆ ሰንበት ነበረ። ምዕመኑ በሚኖርበት ከተማ በምትገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅድሰት ቤተ ክርስቲያን እንዳለፉት አያሌ ሰንበቶች ሁሉ ባለፈው ሰንበትም ተገኝቷል። ቃሉን ሊሰማ፤ ስለ ቃሉም ለመኖር ብርታትን ሊያገኝ፤ ስለራሱና ስለቤተሰቦቹ፤ ስለ ህዝቦቹና ስለ ሀገሩም ሊፀልይ፤ እጆቹንም ወደ ሰማይ አንስቶ ሊለምን። ማረን…

(በአንዷለም አራጌ) [ዛሬ መጋቢት 27 2010 ዓ.ም አንዷለም አራጌ፣ የግፍ እስራቸውን አስመልክቶ ለጋዜጠኛ Elias Gebru Godana የሰጠው ጽሑፍ ነው]     ከስድስት ዓመት ተኩል የከፋ እስር በኋላ ከዘመድ፣ ወዳጅና ደጋፊዎች ጋር መገናኘት መቻላችን በሁላችንም ዘንድ ትልቅ ደስታ ፈጥሯል። የደስታችን ተካፋዮች…

«እንደ ሰለሞን እንደ ሲራክ እንደ ደጉ ንጉስ እንደ ሚኒሊክ መች ተጥፎ ያልቃል የኮስትር ታሪክ» (አባ ኮስትር በላይ) ፡በኢትዮጵያ ታሪክ ከፍተኛ ድርሻን ያበረከቱት የጀግናው አርበኛ ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ኃውልት በባህር ዳር ከተማ አደባባይ ላይ ለማቆም ከቤተሰቦቹ ትክክለኛውን ምስል የያዘ ቅርፅ ለባህር…

መጋቢት 16/2010 አዲስ አበባ የታሰሩት እነ እስክንስር ነጋ ተፈተዋል። 1) ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ 2)ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ 3) አቶ አንዱዓለም አራጌ (ፖለቲከኛ) 4) አቶ አዲሱ ጌታነህ (የህግ ባለሙያ) 5) ጦማሪ ዘላለም ወርቅ አገኘሁ 6) ጦማሪ ማህሌት ፋንታሁን 7) ጦማሪና ጋዜጠኛ በፍቃዱ…