ፊውዳል አባዲ ዘሙ የህወሃት አንጋፋ ታጋይ ሲሆኑ በህወሓት ውስጥ ረጅም ዓመታት ቁልፍ ቦታዎችን ይዘው ሲያገለግሉ ቆይተዋል። አባዲ ዘሙ የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ/ህወሓት/ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል በመሆን አገልግለዋል። አባዲ ዘሙ የህወሃት ባለሥልጣኖች እንደግል ንብረት እያገለገለ ያለው የኤፈርት ኩባንያ ስራ አስኪያጅ ሆነው…

የጉዞ ማሥታወሻ እና የምሥጋና ቅልቅል (መሥረጊያ/መንደርደሪያ) ክፍል አንድ ለአማራ ህዝብ አማራጭ ሀሳቦችን የሚያቀርብ፣ በደሉን ዘርዝሮ የሚሟገትለት፣ ልጆቹን የመሪነት ሚና የሚያለማምድለት፣ ለህዝብ ደጀን የሚሆን፣ እምባውን የሚያብሥለት ብሎም ነገ ነጻ ሊያወጣው የሚችል አንድ አማራ አቀፍ ብሄርተኛ ፓርቲ በሀገር ውሥጥ መቋቋም እንዳለበት ከተሥማማን…

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ሰቆቃወ ኢትዮጵያ “የማለቅሰው ስለነዚህ ነገሮች ነው ፤ ዐይኖቼ በእንባ ተሞልተዋል ፤ ሊያጽናናኝ የቀረበ፤ መንፈሴን ሊያረጋጋ የሞከረ ማንም የለም ፤ ጠላት በርትቷልና ልጆቼ ተጨንቀዋል። … ካህናቱና ሽማግሌዎቼ ምግብ ሲፈልጉ በከተማይቱ አለቁ ።… በውጭ…

ይህ ርዕስ በልብ ወለድ የተጠቀሰ ርዕስ አይደለም። እውነት ነው። አባ ገዳ ‘በየነ ሰንበቶ’ የተባሉ የኦሮሞዎች የገዳ አመራር አባል ናቸው ይህንን በፋሺስቶቹ በነ በረከት ስሞን ፊት ባለፈው ሰሞን በተጠራው የሰላም ውይይት ጉባኤ ተገኝተው የተናገሩት ንግግር ነው። ኦሮሞዎች ዛሬም ገዳ በሚባል ፖለቲካውን…

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የሙሰኞች መሰብሰቢያ ከሆነች ቆየች። የማይነጥፍ የገቢ ምንጭ ያላት ቤተክርስቲያኗ እንሆ ምዕመናኗ በቸርነት የሰጧትን ገንዘብ እንዲህ ታባክናለች። ይሄ በሁሉም ቤተ ዕምነት ይታያል። ጎበዝ የምትሰጡት ሙዳየ ምፅዋት የት፡ እንደሚውል ማወቅ ያስፈልጋል። አማራጭ መንገድም ያስፈልጋል። መቼም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ…

ማስታወሻ፡- ፋሽሽቱ የትግራይ ወያኔ የወልቃይት የስኳር ፕሮጀክት ግንባታ የገነባው የዋልድባ ቅዱስ ገዳም በማፈርስ ነው። ሰሞኑን የትግሬ ወያኔ በማእካዊና በቂሊንጦ እስር ቤቶች ውስጥ ያሉትን አብዛኛውን እስረኛ ሲፈታ ሁለትን የዋልድባ መነኮሳት ያልፈታበት ምክንያት የትግሬ ወያኔ በወልቃይት የስኳር ፕሮጀክት ግንባታ ሲጀምር መነኮሳቱ የዋልድባ…

(እሸቴ ካሳ) ከኢህአዴግ የስራ አስፈፃሚ እና የምክር ቤት ስብሰባ መልስ በባህር ዳር ስብሰባ የተቀመጡት የብአዴን አመራሮች የህወሓት አባል የሆነችውን ገነት ገ/ እግዚያብሔርን ከኃላፊነት በማንሳት ዙሪያ እና በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መነሻነት የአማራ አርሶአደሮቹን ትጥቅ በማስፈታት ዙሪያ መከፋፈል ተፈጥራል ፡፡ ቀደም ሲል…

የአማራ ማህበር በአሜሪካ በአሜሪካ ምክር ቤት የኢትዮጵያን ጉዳይ የሚመለከተው H.Res 128 ሕግ ማክሰኞ April 10 2018 በUS የተወካዮች ምክር ቤት የመጨረሻ ድምጽ ይሰጥበታል። ይህንን ረቂቅ ሰነድ ከዚህ ለማድረስ የአማራው እንቅስቃሴ ከፍተኛ አስተዋጽ ኦና የአንበሳውን ድርሻ ተጫውቷል። በሰብ አዊ መብት ተከራካሪው…

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ደምን ለማፍሰስ እግራቸው ፈጣን ነው፤ እግዚአብሔርን መፍራት በዓይናቸው ፊት የለም(መዝ ፲፫፡፮) ሕዝቤን እንደ እንጀራ የሚበሉ(መዝ ፲፫፡፯) ጉሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው(መዝ ፲፫፡፬) ልብ እንበል፡፡ ከላይ የተጠቀሱት መዝሙሮች ከክርስቶስ ልደት በፊት ንስ ሃ በገባው ንጉሥ ዳዊት የተዘመሩ ናቸው፡፡መልእክቶቻቸው ግን…

(አቻምየለህ ታምሩ) ወያኔዎችና አክራሪ የተከዘ ማዶ ብሔርተኞች ጦፈዋል። የማሕበረሰብ ሜዲያው ካድሬዎችማ ለቅሶ ተቀምጠው ሙሾ እያወረዱ ናቸው። በጦርነት የተጎዱ የሕወሓት የገበሬ ወታደሮችን ፎቶ እያሳዩ «እነ ዶክተር ዓብይን ለማንገስ የተከፈለ መስዕዋትነት» እያሉን ናቸው። እዚያ መንደር እሳ የሚባል ነገር ስለሌለ ልካቸውን አለማወቃቸው አያስገርም…

የኬኬ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ መስራች አቶ ከተማ ከበደ በተከሰሱበት የሀሰት ክስ ነፃ መባላቸው ታወቀ።ክሳቸው ከእነ መላኩ ፋንታ ጋርም የተያያዘ ነበር። የቀድሞው የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፋንታ በውሸት ክስ ነው የተከሰሰው እየተባለ ቢጠየቅም ሰሚ ጠፍቶ ኑሮ ባለፈው…