[ከይኄይስ እውነቱ] መላው የኢትዮጵያ ቤ/ክ ምእመናን ወምእመናት አድባራት ወገዳማት ግድያ፣ ዝርፊያ፣ ሽብርና ወንጀል ዓይነተኛ መለያው የሆነው የወያኔ ትግሬ አገዛዝ ከዱር እስከ ምንይልክ ቤተመንግሥት እመራበታለሁ በሚለው መክሥተ ደደቢት (መግለጫው) የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያንን ማፍረስ የዓላማዎቹ አንድ ዓምድ አድርጎ ሲንቀሳቀስ ቆይቷል፤ አሁንም ይህንን የጥፋት…

በአፅኖት እኔ <የዚህ ብሄር ብሄርተኛ ነኝ> እያለ ቢሰብክም ፤ በብሄርና በሰብአዊ( ስነ-ዜጋዊዉ) ብሄረተኝነት መካከል ያለውን የትየለሌ ልዩነት አያቅም:: <<ብሄር ብሄርተኛ ነኝ ስትል ምን ማለትህ ነው>> ስለው ፤ እሚያስፈነድቅ መልስ ሰጠኝ። <<ለዚህ ብሄር ህልውና እሟገታለሁ ። ስለዚህም የዚህ ብሄር ብሄርተኛ ነኝ>>…

‹‹የሚበላው የሌለው ህዝብ፣ መሪዎቹን ይበላል!!!›› ትንቢተ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ‹‹ይሄ የኔ ሰው ነው፤አትንካው!!!” የሚባልበት የአይነኬዎች ስርአት ነው፡፡››ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ‹‹ከጥንት ጀምሮ እኛ የምናውቀው፣ ሲነድ ሲቃጠል የሚስቅ እሳት ነው፡፡››        ባለቅኔ ኃይሉ ገብረህይወት /ገሞራው ለኢትዮጵያ ሃገራዊ ንቅናቄ፣ ለኢትዮጵያዊያን የጋራ ግበረ ኃይል፣ ለኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያውያን በአገዛዝ ቀንበር ሥር ነበርን፤ አሁንም በነበርንበት ቀጥለናል። በኢትዮጵያ የኅላዌ ዘመን ሁሉ አገዛዝ ተለይቶን አያውቅም። ለአለፉት 27 ዓመታት የተጫነብን የአገዛዝ ቀንበር ደግሞ ከመቼውም ጊዜ የተለየ ነው። የተለየ ብቻ ሳይሆን የከፋም ነው። የከፋ ያልኩት ዘርን መሠረት ያደረገ በመሆኑ ነው። ዘርን መሠረት…

በኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልል የድንበር አዋሳኝ ቦታ ላይ ተፈጥሮ የነበረው ግጭት ‹‹የሁላችንንም አንገት ያስደፋ ነው›› ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናገሩ፡፡ ዶ/ር አብይ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ከተሰየሙ በኋላ በአጭር ቀናት ውስጥ፣ ወደ ጅጅጋ በማምራት የመጀመሪያ የተባለውን የሀገር ውስጥ የስራ ጉብኝት…

ከሁሉ አስቀድሜ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድየ እንኩዋን አደረሰዎት ለማለት እፈልጋለሁ፤ (በስምአብ!ካድርባይነቴ የተነሳ ያባታቸውን ስም ሳይቀር አቆላመጥኩትኮ) አቢሻ ፤በቀጣይ በሚያዋቅሩት ካቢኔ ውስጥ እኒህን ቁልፍ ሰዎች ቢያካትቱልኝ ደስታውን አልችለውም፤ባልችለውም ከጉዋደኞቼ ጋር ተጋግዥም ቢሆን እሸከመዋለሁ፤ ፤ የቀድሞው ዋናተኛ ሮቤል ኪሮስ (የውሃና መስኖ ሚኒስትር)…

ኢትዮጵያውያን በአገዛዝ ቀንበር ሥር ነበርን፤ አሁንም በነበርንበት ቀጥለናል። በኢትዮጵያ የኅላዌ ዘመን ሁሉ አገዛዝ ተለይቶን አያውቅም። ለአለፉት 27 ዓመታት የተጫነብን የአገዛዝ ቀንበር ደግሞ ከመቼውም ጊዜ የተለየ ነው። የተለየ ብቻ ሳይሆን የከፋም ነው። የከፋ ያልኩት ዘርን መሠረት ያደረገ በመሆኑ ነው። ዘርን መሠረት…

ወልቃይት እና ራያ፣ ወደ ትግራይ የተካለሉበት ሂደት በአጭሩ (መቸ እና እንዴት? ለምን ተካለሉ? በወቅቱ የነበሩ ተሳታፊዎች የሰጡት ማስረጃ)) ክፍል ሶስት (በአያሌው መንበር) በአማራ ህዝብ ዘንድ የሚሰማው ጩከት፤ ወልቃይት፤ ጠገዴ፣ ጠለምት፣ መተከል፣ እራያና ሌሎቹም ከባቢዎች ህዝቦቹ አማራ፣ መሬቱም የአማራ ስለሆነ፤ ወደ…