(በአያሌው መንበር) ከክፍል 1 እስከ ክፍል 4 (የወልቃይት ጉዳይ፡- ክፍል አንድ) የአማራ መሬቶች በተለይም የጎንደር መሬት / ሁመራ፤ ወልቃይት፤ ጠገዴና ጠለምት / ተቆርሰው ለትግራይ ስለመሰጠታቸው እንጅ ስለተሰጡበት ሂደትና ሁኔታ ቡዙው አማራ እውቀቱ ዳማ ነው። እንዲሁም የመሬት ንጥቂያው የዛሬውን ምእራብ አርማጭሆ…

የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላዲሚር ፑቲን፣ ሃገራቸው ሩሲያና ኢራን ከትናንት በስተያ ቅዳሜ የሶሪያዋ ዱማ ከተማ ላይ ለተፈፀመው የኬሚካል ጥቃት “ተጠያቂ ናቸው” ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ክሥ አሰምተዋል።

ኤርትራውያንና ሱዳናውያን ስደተኞችን በሚመለከት የእስራኤል መንግስት ያወጣውን ህግ በመቃወም በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ስደተኞችና የእስራኤል ዜጎች በጋራ ተደጋጋሚ ሰላማዊ ሰልፎችን አካሂደዋል። ጩኸታችን የተወሰነ ለውጥ አስገኝቶልናል፤ መፍትሔ እስከምናገኝም እንቀጥላለን በማለት ከስደተኞቹ አንዱ ለአሜሪካ ድምፅ ገልጿል።የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር በቅርቡ ስደተኞችን የተመለከተ የሰጡትን የተስፋ…
ታቦታትን ጨምሮ ከመቅደላ የተዘረፉ ቅርሶች፣ “በውሰት ሊመጡ ነው፤” መባሉን መንግሥት አላወቅም አለ፤ “ከማስመለስ በመለስ መዋስን በፍጹም አናስበውም”

ቅርሶቹ፣ በእንግሊዝ የቪክቶሪያ አልበርት ሙዝየም፣ለአንድ ዓመት ኤግዚቢሽን ቀረቡ ከ10 በላይ ታቦታት፣ ከ500 በላይ መጻሕፍት፣ ታሪካዊና ባህላዊ ቅርሶች ይገኙበታል ኢግዚቢሽኑን አንቃወመውም፤የተዘረፉ ቅርሶቻችን እንደኾኑ ግን ሊሠመርበት ይገባል ኢትዮጵያን ለዓለም ለማስተዋወቅ እና የኛ እንደኾኑም ለማረጋገጥ ዕድሉን ይፈጥራል ††† በ2007 ለእንግሊዝ መንግሥት ጥያቄ አቅርበናል፤በማስመለሱ…

ኢትዮጵያና ሳዑዲ ዓረቢያ በኢትዮጵያውያን ሰራተኞች የቅጥር ሁኔታ ላይ ተስማሙ። የሁለቱ ሃገራት የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሮች በኢትዮጵያውያን ሰራተኞች ቅጥር ሁኔታ ላይ ተስማምተዋል። ስምምነቱ በኢትዮጵያውያን ሰራተኞች የቅጥር ሁኔታ ላይ ይታይ የነበረውን ክፍተት የሚሞላ መሆኑ ተገልጿል። በስምምነቱ መሰረት ኢትዮጵያውያኑ ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ ከማቅናታቸው…

ቃር (Heartburn) ከአመጋገብ ወይም ከመጠጥ ጋር ተያይዞ ሊከሰትበን ይችላል። ምግብ አብዝቶ መመገብ፡- በአጠቃላይ ሲታይ አንድ ሰው በምንም ያህል ጊዜ ልዩነት ይሁን ወይም ምንም አይነት የምግብ አይነት ይመገብ፣ ከመጠን ያለፈ አመጋገብ/ አብዝቶ ከተመገበ ለቃር ሊዳርገው ይችላል፡፡ ስለሆነም መጥኖ መመገብ ከምግብ መጠን…

አሳሪዎቼ ከእኔ የሚፈልጉትን አውቀዋለሁ ጊዜው ሲደርስ ለህዝብ እናገራለሁ። ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ ከቂሊንጦ እስር ቤት እኔ የመጣሁት ሃገሬን እና ህዝቤን ለማገልገል ነው ሃብት ለማካበት አይደለም ለሃብት ቢሆን ኖሮ ፈረንጆች ብዙ ዶላር እየከፈሉ እየለመኑ ነበር የሚአሰሩኝ። ብፈታም በሃገሬ ተበድያለሁ ብዬ ፈርጥጨ አልሄድም…

የዩናይትድ ስቴትስ መከላከያ ሚኒስትር ጂም ማቲስ አሜሪካ ሶርያ ውስጥ ለተፈፀመው የኬሚካል መሳርያ ጥቃት ወታደራዊ እርምጃ ልትወስድ እንደምትች አመላክተዋል። ማቲስ ይህን ያሉት ባለፈው ቅዳሜ ለተፈፀመው “ትርጉም የለሽ የኬሚካል ጥቃት” ላሉት “ከባድ ዋጋ ይከፈልበታል” ሲሉ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በትዊተር ከገለጹ በኋላ ነው።

የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በስራ ጊዜያቸው በተለያዩ ፍላጎቶች ምክንያት ከኢህአዴግና ከአባል ድርጅቶቹ ድጋፍ አይደረግላቸውም ነበር ተባለ፡፡ የኢህአዴግ እና የህውሐት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባሉ ጌታቸው ረዳ ለመንግስታዊው የወሬ ምንጭ አዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት ከአቶ መለስ ዜናዊ ሞት በኋላ በነበረው የስልጣን ሽግግር…
10 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ በሞቃዲሾ አውሮፕላን ማረፍያ ተያዘ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 1/2010) ንብረትነቱ የማን እንደሆነ ያልታውቀ 10 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ ሞቃዲሾ አውሮፕላን ማረፍያ ተያዘ ። ገንዘቡ ከዩናይትድ አረብ ኤምሬት መዲና አቡዳቢ  ወደ ሞቃዲሾ በበረረ አውሮፕላን ውስጥ መገኘቱ  በሃገራቱ መካከል ውጥረት አስከትሏል። ዩናይትድ አረብ ኤምሬት  ከሶማሌ ላንድ መንግስት ጋር…