የሰብዓዊ መብቶች እንዲከበሩና ሁሉን ዓቀፍ መንግሥት በኢትዮጵያ እንዲቋቋም ለማስቻል በአሜሪካ የእንደራሴዎች ምክርቤት የተዘጋጀው ረቂቅ ሕግ ያለአንዳች ተቃውሞ በሙሉ ድምፅ ኤፕሪል 10፤2018ዓም ጸድቋል። ህወሓት እጅግ ከፍተኛ የውትወታ ገንዘብ ያፈሰሰበትና በርካታ የፖለቲካ ሥራ የሠራበት ረቂቅ በምክርቤቱ በሚገኙ 108 እንደራሴዎች ስፖንሰር ያደረጉት ሲሆን…

የዶ/ር አብይ አህመድ የኢትዮ-ሶማሊ ጉብኝት በክልሉ ነዋሪዎች ዘንድ ቅሬታ ፈጥረ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 02 ቀን 2010 ዓ/ም) አዲሱ ጠ/ሚኒስትር አብህ አህመድ የመጀመሪያ የአገር ውስጥ ጉብኝታቸውን በኢትዮ-ሶማሊ ክልል ቢጀመርም፣ ከጉብኝቱ በሁዋላ የክልሉ ነዋሪዎች ቅሬታቸውን ገልጸዋል። ነዋሪዎቹ እንዳሉት ጠ/ሚኒስትሩ በቅርቡ ከጅጅጋና ሌሎችም…

የአጋዚ ወታደሮች አንዲት ነፍሰጡር ሴት ገደሉ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 02 ቀን 2010 ዓ/ም) በምስራቅ ሃረርጌ በቆቦ ከተማ ወታደሮች አንዲት የ3 ወር ነፍሰጡር ሴት መግደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል። አያንቱ ሙሃመድ የተባለችው የ21 አመት ሴት በወታደሮች ከተገደለች በሁዋላ አስከሬኗ መንገድ ላይ ወድቆ…

የኢትዮ-ሶማሊ ክልል የአሰብአዊ መብት ኮሚሽነር ቤተሰቦች ታሰሩ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 02 ቀን 2010 ዓ/ም) አዲሱ ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ጅግጅጋን ጎብኝተው በሄዱ ማግስት በአገዛዙ የተቋቋመውና በዶ/ር አዲሱ ገብረ እግዚአብሄር የሚመራው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን የክልሉ ተጠሪ የሆኑት አቶ ጀማል ሙሃመድ ዋራፋ…

በኢንቨስትመንት ሥም የኮንትሮባንድ ንግድ በትግራይ ተወላጅ ነጋዴዎች መስፋፋቱን ዶ/ር ደብረጺዮን አመኑ፣ የጋንቤላ የመሬት ወረራ ህገወጥ እንደነበር የጠቅላይ ሚንስትር ቢሮ ጥናት አረጋገጠ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 02 ቀን 2010 ዓ/ም) በኢንቨስትመንት ሥም ከፍተኛ የሆነ ማጭበርበር፣ ሌብነት፣ የኮንትሮባንድ ንግድ በትግራይ ተወላጅ ነጋዴዎች መስፋፋቱን…
ሒዝቦላህ ከቢሊየነሮች ዝርዝር ውስጥ ስሙ ሰፈረ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 2/2010)በአለም ከሚገኙ አሸባሪ ቡድኖች በሃብት ግንባር ቀደም የሆነውና ከቢሊየነሮች ዝርዝር ውስጥ ስሙ የሰፈረው ሒዝቦላህ መሆኑ ታወቀ። በኢኮኖሚና በፋይናንስ ጉዳዮች ላይ ዘገባ የሚያቀርበውና የቢሊየነሮችን ዝርዝር ይፋ የሚያደርገው ፎርብስ እንደዘገበው ሒዝቦላህ ጠቅላላ አመታዊ ገቢው 1 ነጥብ 1 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር…
በአዲስ አበባ ከ12 ሺ በላይ አባወራ/እማወራዎች ከቀያቸው ተፈናቀሉ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 2/2010)ባለፉት አምስት አመታት በአዲስ አበባ ከ12 ሺ በላይ አባወራ/እማወራዎች ከቀያቸው መፈናቀላቸው ተገለጸ። በተያዘው አመትም ከ2ሺ በላይ አባወራና እማወራዎች ከ700 ሔክታር መሬት ላይ ይፈናቀላሉ። ከአመታዊ በጀቱና ገቢው ከፍተኛ ድርሻውን ከመሬትና መሬት ነክ አገልግሎቶች ላይ እንዲያተኩር ያደረገው የከተማው መስተዳድር ባለፉት…
የአያንቱ መሃመድ ሳዶ የቀብር ስነስርአት ተፈጸመ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 2/2010)በኦሮሚያ ክልል በአንድ የታጠቀ ወታደር የተገደለችው አያንቱ መሃመድ ሳዶ የቀብር ስነስርአት ተፈጸመ። በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ቆቦ ከተማ በአገዛዙ ወታደሮች ታግታ የተገደለችው ነፍሰጡር ሴት የአንድ ሴት ልጅ እናትም ነበረች። ወታደሩ እኩለ ሌሊት ላይ ነፍሰጡር ሴቷን አግቶ የገደለበትን ምክንያት ሰውየው…

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 2/2010) የኮንሶ ህዝብ የመብት ጥያቄውን ካነሳበት ጊዜ ጀምሮ ከ200 በላይ ሰዎች እንደተገደሉ ተገለጸ። የተገደሉት ሰዎች ስም ዝርዝርም ይፋ ሆኗል። ፋይል የኮንሶን ህዝብ የመብት ጥያቄ የሚያስተባብሩ አካላት ለኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን ሲቪል ካውንስል በላኩት ሪፖርት ላይ የዞን መዋቅር መብት በመጠየቅ የተጀመረውን…
ኤች አር 128 የተባለው ረቂቅ ሕገ ደንብ ዛሬ ድምጽ ይሰጥበታል ተብሎ ይጠበቃል

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 2/2010)ኤች አር 128 የተባለው ረቂቅ ሕገ ደንብ ዛሬ በአሜሪካ ምክርቤት ይቀርባል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገለጸ። ይሄ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ ረቂቅ ሕገ ደንቡ ስለመጽደቅና አለመጽደቁ የታወቀ ነገር የለም። ዛሬ ከሰአት በኋላ በአሜሪካ ምክር ቤት የሚቀርበው ይህ ረቂቅ ህገ ደንብ…

(አያሌው መንበር) #ወልቃይት ጠገዴ #ታምራት ላይኔና #ያሬድ ጥበቡ Vs #አዲሱ ለገሰ እና #አለምነው መኮነን ……..#ኢህዴን #ብአዴን… ((ክፍል አምስት)) ከክፍል 1 – ክፍል 4  ያለውን ከዚህ ላይ ያንብቡ በቅርብ አመታት የወልቃይት ውዝግብ በህዝቡ ዘንድ መስረፁን ተከትሎ ብዙ ጉዳዮች መሰማት ጀምረዋል፡፡ በ2008…

በእስር ላይ የሚገኙት የኬኬ ድርጅት ባለቤት አቶ ከተማ ከበደ በጣና ሐይቅ ላይ የተንሰራፋውን እምቦጭ አረም ለማስወገድ የ20 ሚሊዮን ብር ዕርዳታ ሰጡ። አቶ ከተማ ከበደ፣ ዕርዳታውን ያደረጉት በወኪላቸውና በድርጅታቸው  ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ በአቶ ቦጋለ ማሞ አማካይነት ነው፡፡ የኬኬ ድርጅት ምክትል…