“በመጀመሪያ ደረጃ የምክር ቤቱን ተቆርቋሪነት ያሳያል። እና ይሄ ሕገ-ውሳኔ የአሜሪካ መንግስት ኢትዮጵያ ውስጥ በሚካሄደው የሰብዓዊ መብት ረገጣ፤ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን፣ የሕዝብን ከአንድ ቦታ ወደ ሌላው በግዴታ መባረርን፣ እናም የሕግ አልባነትን በመቃወም የወጣ ውሳኔ ነው።” ፍጹም አቻምየለህ ሂደቱን የተከታተሉ እና በዋሽንግተን…

በአማራ ክልል ኦሮምኛን በግእዝ በማስተማር ዙሪያ ፣ አቶ ግርማ ካሳን ጨምሮ የተወሰንን ምሁራንና አክቲቪስቶች ለአቶ ገዱ አንዳርጋቸው ደብዳቤ ጽፈናል። ደብዳቤዉን በመመርኮዝ የቀድሞ የኢሕአዴሪ ፕሬዘዳንት ግርማ ወልዲጊዮርጊስ ቀድሞዉኑ ኦሮምኛ በላቲን መጻፍ አልነበረበት በሚል ለአማራ ክልል የተጻፈውን ደብዳቤ ደግፈዋል። ፕሪዘዳንት ግርማ ብቻ…

የኢትዮጵያን የሰብዓዊ መብት ይዞታና አጠቃላይ አስተዳድር ከዩናይትድ ስቴይትስ ፖሊሲ ጋር ለመቃነት ያለመው ውሳኔ 128 በዩናይትድ ስቴይትስ የሕግ መምሪያ ምክር ቤት ፊት ትናንት ምሽት ቀርቦ ያለምንም ተቃውሞ ጸድቋል።

ነጭ ሽንኩርት በተፋጥሮ የያዘው አንቲባዮቲክ ንጥረ ነገር በሽታ የመከላከል አቅምን እንደሚያጎለብት በጥናት ተረጋግጧል። ነጭ ሽንኩርት እንደ ፖታሲየም፣ ሴሊኒየም፣ ካልሲየም፣ ማግኒዚየም፣ ሲልከን፣ ሰልፈሪክ እና ፎስፈሪክ አሲድ፣ቫይታሚን ቢ ፣ሲ፣ ዲን በተለያየ መጠን ሲይዝ፥ ጠቃሚ ዘይቶችንም በተፈጥሮ በውስጡ አካቷል። በተለይም በሆድ ውስጥ የሚገኙ…

የደህንነት ፍተሻ መሳሪያዎቹ ሁለት ሲሆኑ፥ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ዋጋ አላቸው ተብሏል። መሳሪያዎቹ አየር መንገዱ ባለፉት አመታት ወደ አሜሪካ ላደረገው በረራ ከአሜሪካ መንግስት የተሰጠ መሆኑም በስነ ስርዓቱ ወቅት ተገልጿል። መሳሪያዎቹ የሰዎችንና እቃዎችን የተለያየ ገጽታ ማሳየት የሚያስችሉ ሲሆን፥ የአየር መንገዱን…

የአሜሪካ ኮንግረስ ኤች.አር 128 ለማፅደቅ ያሳለፈው ውሳኔ ወቅታዊ ያልሆነ እና ያልተገባ ነው፡፡ የወጣው መግለጫ ከመግለጫነት ባለፈ ምንም አይነት ህጋዊ ትርጉምና አንዳች ተጽዕኖ የለውም፤ የአሜሪካ እና የኢትዮጵያን የሁለትዮሽ ግንኙነት፣ የጋራ ጥቅም እንዲሁም በመሬት ላይ ያሉ የተለወጡ ሁኔታዎችን ከግምት ውስጥ ያላስገባ እና…

የኤፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ የጠቅላይ ሚኒስትርነት ስልጣኑን ከተረከቡ በኋላ በሶማሌና ኦሮሚያ ክልል አምቦ ከተማ ያደረጉት ጉብኝት መልካም መሆኑን በመጥቀስ፤ በሀገሪቱ በአንድ አንድ አከባቢዎች የተነሳውን አለመረጋጋት እንዲሁም የመልካም አስተዳደር ችግሮች ከመቅረፍ ረገድ ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል ሲል አፍሪካን ኒውስ ኤጄንሲ…

የዊኒ ማዲኪዜላ ማንዴላ አስከሬን የፊታችን ቅዳሜ በመንግሥታዊ የክብር ሥርዓት ወደ ዘለዓለማዊቸ ማረፊያው ይሸኛል። ዛሬ በሶዌቶው ኦርላንዶ ስታዲየም ሕይወታቸውን በክብር ሃሴት የዘከረ ሕዝባዊ ትርዒት ተከናውኗል።

የዊኒ ማዲኪዜላ ማንዴላ አስከሬን የፊታችን ቅዳሜ በመንግሥታዊ የክብር ሥርዓት ወደ ዘለዓለማዊቸ ማረፊያው ይሸኛል። ዛሬ በሶዌቶው ኦርላንዶ ስታዲየም ሕይወታቸውን በክብር ሃሴት የዘከረ ሕዝባዊ ትርዒት ተከናውኗል።
የሱዳኑ ፕሬዝዳትን አልበሽር የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ አዘዙ

  (ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 3/2010) የሱዳኑ ፕሬዝዳትን ኦማር ሃሰን አልበሽር በሃገሪቱ የሚገኙ ሁሉም የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ ትዕዛዝ አስተላለፉ። ትዕዛዙ የተላለፈው በሃገሪቱ የሚገኙ የተቃዋሚ ፓርቲዎችና ሌሎች ቡድኖች በብሔራዊ ደረጃ በሚካሄደው ውይይት ላይ ለመሳተፍ በቅድሚያ የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ በጠየቁት መሰረት መሆኑ ታውቋል። የሱዳኑ…