አባይ ሚዲያ ዜና  ሳውዲ አረቢያ ከስፔን 2.2 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣ የጦር መርከብ ግዢ ልታካሂድ እንደሆነ የስፔንን የመከላከያ ሚንስትር ዋቢ ያደረጉ ዘገባዎች ተሰምተዋል። 2.2 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣውን የጦር መርከብ ግዢ ስምምነት የሚደረገው በስፔን ዋና ከተማ በማድሪድ እንደሆነም የሚወጡ ዘገባዎች ያመለክታሉ። በስፔን መንግስት…

“ዶ/ር አብይ እንዲያውም H. Res. 128 ያነበቡ እኮ ነው የሚመስሉት እዛ ላይ። ስለዚህ H. Res. 128 ምንድን ነው? ብሎ አንድ ሰው ድንገት መንገድ ላይ አስቁሞ ቢጠይቀኝ፤ የመልካም አስተዳደር የጀርባ አጥንት ነው፤ ብዬ ነው የምመልሰው።” የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ከትላንት በስቲያ…

እንደምን? ይመጣል! ከናዝሬት ላይ ነብይ፣ ልክ እንደተባለው ከወያኔም ዓብይ፣ ተገኝቶ ከመጣ – ጌታ ከመረጠው፣ ፈራሁኝ እንደሱ እኛም እንዳንሰቅለው! (ወለላዬ ከስዊድን)

አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢትዮጵያን ለማረጋጋት መውሰድ ካለባቸው እርምጃዎች ዋንኞቹ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ማንሳት የፖለቲካ እስረኞችን በሙሉ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ መፍታት እና ወንጀል ፈጻሚዎችን ለፍርድ የማቅረብ ሂደት ሊሆን እንደሚገባ በጀርመን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አሳሰቡ :: ዶክተር አብይ በንግግራቸው ስለ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት…

አባይ ሚዲያ ዜና  በያዝነው አመት ይካሄዳል ተብሎ ፕሮግራም የተያዘለት የአዲስ አባባ እና የድሬደዋ ከተማ ምክር ቤቶች አባላት ማሟያ ምርጫ በአገሪቱ በሚታዩት የህዝብ ተቃውሞዎች ምክንያት እንደማይካሄዱ ተገለጸ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአገሩቱ የተለያዩ ክፍሎች መንግስትን በመቃወም ሲደረጉ የነበሩት የህዝብ እምቢተኝነት እንቅስቃሴዎች…

ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል ዛሬ ይፋ ባደረገው ዓመታዊ ዘገባ በጎርጎሮሳዊው 2017 በዓለማችን በሞት የሚቀጡ ሰዎች ቁጥር መቀነሱን ገለፀ። ድርጅቱ ጥቂት ተስፋ መሰነቁን ባንፀባረቀበት በዚህ ዘገባዉ በጎርጎረሳዊዉ 2017 በዓለም በሞት ቅጣት ብይን የሞተዉ ሰዉ ቁጥር ከካቻምናዉ ቀንሷል…

ዩናይትድ ስቴትስ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አምስት አባላት ሰሞኑን አራት የአፍሪካ ሃገሮችን በጎበኙበት ወቅት የተደረገላቸው አቀባበል የሞቀ እንደነበርና በትረምፕ አስተዳደር ላይ የተሰሟቸውን ቅሬታዎች የገለፁላቸው እንደነበሩ አመልክተዋል።
በግብጽ ሕጻናትን ለገበያ ባቀረቡ ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 4/2010) በግብጽ  ሕጻናትን በድረገጽ ለገበያ ባቀረቡ ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ። ድርጊቱን ፈጽመዋል የተባሉት ግለሰቦች ጉዳይም በወንጀለኞች ፍርድ ቤት እንዲታይ መደረጉም ታውቋል። እንዲህ አይነቱ ጉዳይ በፍርድ ቤት ቀርቦ ሲታይም ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ተብሏል። በግብጽ ፍርድ ቤት ሲቀርብ የመጀመሪያው ነው…