ጉዳያችን / Gudayachn ሚያዝያ 6/2010 ዓም (አፕሪል 14/2018) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ ቅድምያ ወደ ሱማሌ፣በመቀጠል ወደ አምቦ፣መቀሌ እና በመጪው ጊዜ ደግሞ ወደ ባህር ዳር እና ጎንደር መሄዳቸው ትክክል ነው? አይደለም ? ቅድምያ ወደ ካብኔ ምስረታ መሄድ የለባቸውም ነበር? የሚሉ አስተያየቶች እዚህም…

የአርብ ጋቢና ሙዚቃ ዝግጅት ከዲጄ ፋትሱ ጋር #GabinaVOA #VOAAmharic #Ethiopia #djphatsu ጋቢና ሙዚቃ ዓርብ በኢትዮጵያ ሰዓት ኣቆጣጠር 2፡00- 2፡30 ይተላለፋል። ዘና፣ ፈታ በሉ፣ኣድምጡን፡ኣስተያየታችሁን ስጡን፣ለጓደኛዎ ያጋሩ !!

በኢትዮጵያ ተወልዳ፤ ዩናይትድ ስቴይትስ ያደገችው የጃዝ ሙዚቀኛ መክሊት ሀዴሮ፤ ኢትዮ-ጃዝ ሙዚቃን ለዓለም አቀፍ መድረክ ታስደምጣለች። መሰረቷን በሳን-ፍራንሲስኮ አድርጋ የባህል ሙዚቃን ከጃዝ ጋር በማጣመር በአማርኛና በእንግሊዝኛ ታዜማለች። በዋሽንግተን ዲሲ ስራዋን ለማቅረብ በተጓዘችበት ወቅት ሱራፌል ሽፈራው @djphatsu አነጋግሯታል።

ዶ/ር አብይ አህመድ የለውጥ ኃይል ናቸው ብሎ ማመን የሚቻል ቢሆንም እንኳን በለውጡ ተፃራሪ ኃይሎች ተከበዋል። እነዚህ ፀረ-ለውጥ ኃይሎች የህወሓት/ኢህአዴግ አፋኝ፣ ከፋፋይና ዘራፊ ሥርዓት እንዲቀጥል የተለያዩ ግልጽ እንቅፋቶችና ስውር አሻጥሮች መፈፀማቸው አይቀርም፤ አሁንም እየፈፀሙ ነው።

በምዕራብ ጉጂ ዞን የተነሳውን ግጭት ተከትሎ ዜጎች እየተገደሉና እየተሰደዱ ነው (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 05 ቀን 2010 ዓ/ም) የአካባቢው ነዋሪዎች እንደገለጹት በጉጂና በጌዲዮ ማህበረሰብ መካከል የተነዛውን ወሬ ተከትሎ በተፈጠረው ግጭት ከሁለቱም ወገን በርካታ ዜጎች ሳይገደሉ አልቀረም። በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ወደ ጌዲዮ…

በርካታ የሃረማያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በወታደሮች ተደብድበው ሆስፒታል ተኝተዋል (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 05 ቀን 2010 ዓ/ም) ባለፈው ሚያዚያ 3 ቀን 2010 ዓም የመከላከያ ሰራዊት አባላት ወደ ተማሪዎች በመኝታ ክፋል በማምራት ጭካኔ የተሞላበት ድብደባ በመፈጸማቸው በርካታ ተማሪዎች ጉዳት ደርሶባቸው ሃረማያ ሆስፒታል ተኝተዋል።…

ጠቅላይ ሚንስትሩ ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር ያደረጉት ውይይት በጎ ጅምር ቢሆንም አፋኝ ሕጎችን በማንሳት የፖለቲካ ምህዳሩ ሊሰፋ ይገባል ተባለ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 05 ቀን 2010 ዓ/ም) ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ ከበዓለ-ሲመታቸው ጀምሮ ያሰሙት ንግግር ለአገራችን ፖለቲካዊ መረጋጋት ተስፋ ሰጪዎች ቢሆንም…

በጅግጅጋ ባለፈው ቅዳሜ በደረሰው የጎርፍ አደጋ እስካሁን ከ7 ያላነሰ አስከሬን መገኘቱ ታወቀ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 05 ቀን 2010 ዓ/ም) የአካባቢው ነዋሪዎ እንደገለጹት ባለፈው ቅዳሜ በጅግጅጋ ቀበሌ 10፣ 17 እና 18 የተፈጠረውን ጎርፍ ተከትሎ በርካታ ዜጎች በጎርፍ ተወስደው ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን፣…