አባይ ሚዲያ ዜና የሶሪያ መንግስት በዱማ ከተማ በንጽኋን ህዝብ ላይ የኬሚካል መሳሪያ ተጠቅሟል በሚል ክስ ዩናይትድ ስቴትስ ከፈረንሳይ እና ከብርታኒያ ጋር በመሆን ያደረገችው ወታደራዊ እርምጃ  የተሳካ እንደነበረ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ገለጹ። የኬሚካል ጦር መሳሪያ ማከማቻ እና የምርምር ማዕከል  እንደሆኑ በተነገረላቸው ሶስት…

አባይ ሚዲያ ዜና ባሳለፍነው ወር ህይወታቸው ያለፈው የደቡብ አፍሪቃ የጸረ አፓርታይድ ታጋይዋ የዊኒ ማንዴላ የቀብር ስነ ስርአት በዛሬው እለት ተፈጸመ። የነጻነት ታጋይዋ ዊኒ ማንዴላን ለመሸኘት በኦርላንዶ ስታዲየም በተደረገው ፕሮግራም ላይ አዲሱ የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፖሳ ተካፍለው ንግግር አድርገዋል። ዊኒ ማንዴላ…

ይብቃ መለሳለስ መተሻሸት ብቻ፣ ኑሮን መርጠውልህ እንዲሁም መሞቻ ፣ ወገንህ ሲገደል ያው ባንድ  ዘር ብቻ ። እና ምን ልትል ነው ሌላ ምንስ ይምጣ ነፃ ባወጣኸው ከመልቀም አንበጣ ፣ ይኸው ተሰራልህ ከራስህ ላይ ወጣ ። ፈታው ብሎ የሚያስር ሜዳ ላይ ያደገ…

   በሀገራችን ኹለንተናዊ እንቅስቃሴዎች ውስጥ ከሚነሱና በጥልቀት መመርመር ከሚገባቸው ነጥቦች መሐከል አንዱና ዋነኛው ሕዝብና ሕዝባዊ ጉዳይን የመመልከቻ መነጽር ነው፡፡ በዚህም ሂደት ተደጋግሞ በምሁራንና በፖለቲካ ኃይሎች ተዋንያን ከሚነሡ አጽንዖቶች አንዱ “ሕዝብ ኃያል ነው!”፤ “ሕዝብ አይሳሳትም!” የሚል በመኾኑ “ዕውን ሕዝብ ይሳሳታልን?” የሚለውን…

   ሀገራችን በኹለንተናዊ መንገድ ቀውስ ውስጥ መኾኗ ይታወቃል፡፡ ለዚህ ቀውስ የዳረጉን በርካታ ምክንያቶች ቢኖሩም በዋናነት የምንላቸው እንጂ ኹሉን ጠቅልሎ የሚይዝ ነጥብ ማውጣት – አስቸጋሪ፣ ሰፊና ውስብስብ ከኾነው ባሕሪያዊና ጠባያዊ መገለጫው እንረዳለን፡፡    ስለኾነም ባለፈው ዕትም ቀውስ ውስጥ የገባንባቸውን ምክንያቶች በማዕቀፍ…

  ማንም ጤነኛ ማስተዋል የቻለ ሰው በቀላሉ እንደሚረዳው ሀገራችን በኹለንተናዊ መንገድ መልካም የሚባል ኹኔታ/ዎች ላይ አይደለችም፡፡ ሀገራችን በኹለንተናዊ አቅጣጫ በጽኑ ታማለች፡፡ ማሳያዎቹ ብዙ ቢኾኑም በዋናነት አኗኗራችን ትልቅ ምስክር ከመኾኑም በላይ ከተለያዩ የመረጃ ምንጮች የምንሰማቸው፣ የምናያቸው፣ የስብሰባ ብዛቶች፣ የሚገለጹልን መግለጫዎች፣ የሚታወጁብን…

ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY “የሚበላው የሌለው ህዝብ፣ መሪዎቹን ይበላል”!!!›› ትንቢተ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ይሄ የኔ ሰው ነው፤አትንካው!!!” የሚባልበት የአይነኬዎች ስርአት ነው፡፡››ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ “ከጥንት ጀምሮ እኛ የምናውቀው፣ ሲነድ ሲቃጠል የሚስቅ እሳት ነው፡፡” ባለቅኔ ኃይሉ ገብረህይወት /ገሞራው ለኢትዮጵያ ሃገራዊ ንቅናቄ፣ ለኢትዮጵያዊያን የጋራ…
Twofold crisis in Ethiopia: the elites and the street

RENÉ LEFORT Ultimately, the only route to its successful end is regulation through institutional mechanisms, which means elections, whether early or within the normal electoral cycle. Abiy Ahmed and Lemma Megersa, in November 2017. Wikicommons/Odaw. Some rights reserved.According to the dominant…

ታዲያ የተሰዉ ሰማዕታት ተብሎ አበባ ማስቀመጥ ለኔ ለኢትዮጵያዊው ምኔ ነው ስለዚህ ጎበዝ የተጀመረው ትግል ዶክተር አብይን ጠቅላይ ሚኒስቴር ለማረግ አደለም እና እሱን ወደጎን ትተን ወደቀደመው ቀልባችን እንመለስ ከዛ በኩል የሚመጣ ለውጥ ካለ እንደ ትርፍ እንቁጠረው ለማለት ነው።

ከመጥረቢያ ብረት የተሰራ ጦር በቀላሉ በስቶት ሊያልፍ ወደሚችለው አቡጀዲ ቢወረወር አቅጣጫ ቀይሮ አጥፎ ሊያስቀረው አለያም ሰብሮ ሊመልሰው ወደሚችለው ጠንካራው ጉቶ መሄዱ ከስር መሰረቱ ከጉቶ ጋር የኖረ በመሆኑ ነው፡፡
ኹለቱ የዋልድባ መነኰሳት ስለ እስር ቆይታቸው

ተፈታን የምንለው፥በሀገርና በቤተ ክርስቲያን የተተበተበው ማነቆ ሲበጠስና ሲፈታ ነው …የአገር ሰላምና አንድነት፣የመናገርና የመጻፍ መብት ሲረጋገጥ፤መልካም አስተዳደር ሲሰፍን “ቆብህን፣ የሃይማኖት ልብስህን አውልቅ” እያሉ መሬት ለመሬት እየጎተቱ ሥቃይ ደርሶብኛል አይዟችሁ ብለው ለደገፉንና ለጠየቁን ኹሉ፣በዋልድባ ገዳም ስም በእጅጉ እናመሰግናለን ††† VOAAmharic በዛሬው ዕለት…