ይድረስ ለኢትዮጵያ ወጣት ትውልድ! የዐኅኢአድ ልሳን -መቅደላ ቅጽ ፩ ቁጥር፲ ሚያዚያ ፬ ቀን ፪ሽ፲ ዓ.ም በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መሥፈርት መሠረት፣ «ወጣት» ማለት ዕድሜአቸው ከ15 እስከ 30 ዓመት የሆኑት የኅብረተሰብ አባሎች እንደሆነ ይገልጻል። ኢትዮጵያ የሕዝባቸው ቁጥር በከፍተኛ መጠን በማደግ ላይ ካሉት…

የጠቅላይ ሚኒስቴር ዓብይ አህመድ በኢትዮጵያ ሀገራዊ ፓለቲካና በሶማሊ ክልላዊ ፓለቲካ እንድምታ ምንድን ነው? ፎረም 65 ከኢትዮጵያ ሶማሌ ዶሞክራሲያዊ ሸንጎ አባል ዶ/ር ኡስማኤል ቋዳህ ጋር አጭር ቆይታ አድርገናል። ከኢትዮጵያ በአነስተኛ ሜጋባይት ውይይቱን እዚህ https://goo.gl/R5zKUw ያድምጡ። (መጠን፦ 3.02 MB) Telegram: https://t.me/forum65

ሚያዝያ 7/2010 ከቀኑ 6:40 በአምባዛ ቀበሌ የጭልጋ ወረዳ የህወሃት ኮማንድ ፖስት ኦፕሬሽን ልዩ ተወርዋሪ የሚባለውን ቡድን የሚመራውን ኮማንደር ጌታው ጌጡን የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮች በሰነዘሩት የደፈጣ ጥቃት መግደላቸውን ገልጸዋል። ከኮማንደር ጌታው ጌጡ ጋር አብረው ከነበሩ ታጣቂዎች መካከልም በሁለቱ ላይ ከባድ…
ሜቴክ ለደን መመንጠሪያ የተከፈለው 2 ቢሊዮን ብር ጠፍቶበታል

ክስተቱ የቀድሞ የህወሓት ታጋዮችን አስቆጥቷል ዋዜማ ራዲዮ- የብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የሕዳሴው ግድቡ ዉሀ የሚተኛበትን ሰፊ ቦታ ከደን ነጻ እንዲያደርግ 2 ቢሊዮን ብር ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኮርፖሬሽን የተሰጠው ከዓመታት በፊት ነበር፡፡ አሁን ግን ገንዘቡ ሳይባክንብኝ አልቀረም እያለ ነው፡፡ ይህ ገንዘብ የተከፈለው…

ከአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አህመድ ፊት ተደቅነው ያሉትን ተስፋዎች፣ ምኞቶችና ተግዳሮቶችን አስመልክቶ፤ የቀድሞው ከፍተኛ የኢሕአፓ አመራር አባል አቶ ክፍሉ ታደሰና ዶ/ር መላኩ ተገኝ የግል አተያዮቻቸውን ያጋራሉ።

በኢትዮጵያ ውስጥ የፖለቲካ ፓርቲ እና ሲቪል ማህበራት ሚና ተደበላልቀው ይገኛሉ፡፡ በዚህም ምክንያት አንዳቸውም ቢሆን ተገቢ ሚናቸውን ለመጫወት በሚያስችል ቁመና ላይ አይገኙም፡፡ በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒሰትር ዶክተር አብይ አህመድ መድበለ ፓርቲ ስርዓት…

የጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ አደገኛ የጥፋት ንግግሮችና አስተሳሰቦች! የሆነ ጥሩ ያልሆነ ነገር ይሸተኛል፡፡ ወያኔ በቅርቡ ከመቸውም ጊዜ በከፋ መልኩ አውሬ ሆኖ ሊመጣ እንደሚችል እየታየኝ ነው፡፡ ይሄንን እንድል ያደረገኝ ጠ/ሚ ዐቢይ[…]