(ሙሉቀን ተስፋው) በደቡብ ክልል በዋቸሞ ዩነቨርሲቲ በተቀሰቀሰ ግጭት በርካታ የአማራ ተማሪዎች ላይ ከፍተኛ ድብደባና ጉዳት ሲደርስባቸው ከ50 ያላነሱ የዐማራ ተማሪዎች ከግቢ ተባረዋል፤ የትንሳኤ በዓል ጠዋት የሚጾሙ ተማሪዎች ከቤተ ክርስቲያን ሲመጡ ምግብ ባለመዘጋጀቱ የዩንቨርሲቲውን አመራር አካላት ይጠይቃሉ፡፡ በትንሳኤ በዓል ምክንያት በክርስትና…

ኤችአር 128 ተብሎ የሚጠራውን የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ላይ ያሳለፈው ውሣኔ እንዳይፀድቅ ለማስተጓጎል የኢትዮጵያ መንግሥት ከሰባት መቶ ሚሊየን ብር በላይ በአንድ ዓመት ተኩል ጊዜ ውስጥ ማውጣቱን አንድ የሕግ ባለሙያ ገለፁ።

ኤችአር 128 ተብሎ የሚጠራውን የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ላይ ያሳለፈው ውሣኔ እንዳይፀድቅ ለማስተጓጎል የኢትዮጵያ መንግሥት ከሰባት መቶ ሚሊየን ብር በላይ በአንድ ዓመት ተኩል ጊዜ ውስጥ ማውጣቱን አንድ የሕግ ባለሙያ ገለፁ።

The editors of Strathink believe that Ginbot 7 is largely irrelevant and we have little to say about an organization that has become inauthentic and illegitimate in today’s Ethiopia. However, the extraordinarily revealing interview of Ginbot 7 leader Neamin Zeleke…

ጉዳያችን / Gudayachn  ሚያዝያ 8/2010 ዓም (አፕሪል 17/2018) ድምፃዊት ሚካያ  ድምፃዊት ሚካያ ከአምስት ዓመት በፊት በድንገት ከእዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች።በዩንቨርስቲ ትምህርቷም ስኬታማ የነበረችው ድምፃዊት ሚካያ ከእዚህ ዓለም በሞት ከመለየቷ በፊት በሴቶች ሕይወት ላይ ያጠነጠነ አዲስ የራድዮ መርሃ ግብር አየር ላይ…
ራይላ ኦዲንጋ ኬንያን ወክለው በዊኒ ማንዴላ የቀብር ስነ ስርአት ላይ ተገኙ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 8/2010) የኬንያው የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ራይላ ኦዲንጋ ኬንያን ወክለው በዊኒ ማንዴላ የቀብር ስነ ስርአት ላይ መገኘታቸው ተሰማ። ራይላ ኦዲንጋ በቀብር ስነስርአቱ ላይ የተገኙት በሃገሪቱ መንግስት ተወክለው መሆኑንም ቢሮአቸው አስታውቋል። የራይላ ኦዲንጋ ወደ ስፍራው መጓዛ በሀገሪቱ የተፈጠረው ሰላምን የማውረድ…
ግብጽ የኢትዮጵያና የሱዳን መንግስታት ያወጧቸውን መግለጫዎች ውድቅ አደረገች

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 8/2010) ግብጽ በአባይ ግድብ ግንባታ ጉዳይ ላይ የተፈጠረውን አለመግባባት በተመለከተ የኢትዮጵያና የሱዳን መንግስታት ያወጧቸውን መግለጫዎች ውድቅ አደረገች። ግብጽ የተቋረጠው ውይይት በካይሮ እንዲቀጥል ብትፈልግም ጥሪውን አሁን ለመቀበል ዝግጁ እንዳልሆነች የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል   አቀባይ ገልጿል። የግብጽ የውጭ ጉዳይ…
አቶ ታዬ ደንደአ፣ስዩም ተሾመና ኢያሱ አንጋሱ ከወህኒ ወጡ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 8/2010)ለሁለተኛ ጊዜ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁን ተከትሎ በቁጥጥር ስር የዋሉት መምህር ስዩም ተሾመና አቶ ታዬ ደንደአ ዛሬ ከወህኒ ቤት ወጡ። የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፖሊስ ኮሚሽነር ኮማንደር ኢያሱ አንጋሱም ከወህኒ መፈታታቸው ታውቋል። በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በጽሑፍ እንዲሁም በውውይትና…
የጸጥታና የደህንነት ተቋማት ከፖለቲካ ወገንተኝነት ነጻ ሆነው እንዲሰሩ ይደረጋል ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 8/2010)የኢትዮጵያ የጸጥታና የደህንነት ተቋማት ከፖለቲካ ወገንተኝነት ነጻ ሆነው እንዲሰሩ ይደረጋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ተናገሩ። ለቅሬታ ምንጭ የሆኑ ሕጎችም ማሻሻያ እንደሚደረግባቸው ቃል ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ይህንን የተናገሩት ትላንት በሚሊኒየም አዳራሽ በተጠራ ሕዝባዊ መድረክ ላይ መሆኑም…
የብርጋዴር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው የስልጣን መልቀቂያ ተቀባይነት አገኘ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 8/2010) የብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን/ሜይቴክ/ዋና ዳይሬክተር ብርጋዴር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው የሕዝብና የሃገር ሃብት አባክነው ሳይጠየቁ የስልጣን መልቀቂያቸው ተቀባይነት ማግኘቱ ተነገረ። ሜይቴክ የተለያዩ ግዙፍ የመንግስት ፕሮጀክቶችን በጊዜ ባለመፈጸምና ከፍተኛ የገንዘብ ብክነት በመፈጸም ኢትዮጵያ በቢሊዬኖች የሚቆጠር ብር እንድታጣ ማድረጉን የመንግስት ሪፖርቶች…

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 8/2010) ባለፈው ሳምንት በደቡብ ኢትዮጵያ በጉጂ ተወላጆች እና ጌዲዮ ብሔረሰቦች መካከል የተፈጠረው ግጭት ተባብሶ ትናንት ምሽት ከ10 በላይ ሰዎች ተገደሉ። ግድያው  እየተካሄደ ያለው  ቡሌ ሆራ ወይንም ሃገረ ማርያም  በተሰኘችው ከተማ ሲሆን በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉ ሰዎች  አስክሬን ዛሬ በሆስፒታል…

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃየኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በወልዲያ እና ፋሲል ከተማ ጨዋታ ዙርያ ያስተላለፋቸውን ውሳኔዎች ዛሬ የአማራ ብዙሃን መገናኛ በፌስቡክ ገጹ ዘግቦታል።ውሳኔ1. ለፋሲል ከተማ ፎርፌ እንዲሰጥ (3 ነጥብ + 3ጎል)2. በመሐመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ ስታድየም ለአንድ አመት ጨዋታ እንዳይካሄድ3. ቀሪ…

የዶ/ር ፍቅሩ ማሩ ወንጀል ለሀገራቸው ቀናኢ መሆናቸው፣ ለእስረኞች ሩህሩህ በመሆናቸው ነው! ከውጭ መጥተው ለኢትዮጵያ አለ የሚባል የልብ ሕክምና ተቋም ገነቡ። ለህክምና ባስገቧቸው እቃዎች ሰበብ ተደርጎ ተጠመዱ። ወንጀል አልሰሩምና ነፃ ሆኑ። አቶ መላኩ ፋንታ ሲታሰር አብረው ታሰሩ። በ”መላኩ ፋንታ ላይ መስክርና…

የወልቃይት ህዝብ ትግል መነሻው የፍሽስት ህወሃት ወረራና ተስፋፊነት ሲሆን የተጀመረውም የባንዳው ቡድን ታጣቂዎች የተከዜን ወንዝ ተሻግረው የጎንደርን/ወልቃይትን መሬት ከረገጡበት ከ1972 ዓ.ም ጀምሮ ነው። ይህ ህወሃት አቅዶና ተዘጋጅቶ የቆሰቆሰውና ለብዙ ንጹሃን ወገኖቻችን ደም መፍሰስ ምክንያት የሆነው ግጭት ለአለፉት 40 ዓመታት የቀጠለና…