በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች በኦሮሞ እና በጌዲኦ ተወላጆች መካከል በተፈጠረ ግጭት ከሁለቱም ወገን ብዙ ሰዎች መሞታቸውንና በሺዎች የሚቆጠሩ ከቀያቸው ተፈናቅለው በችግር ላይ እንደሚገኙ ነዋሪዎች ገለፁ።

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 12/2010)ጠቅላይ ሚኒስትሩ የወልቃይት የአማራ ማንነት ኮሚቴ አባላትን አነጋገሩ። የወልቃይት ጉዳይ በህገመንግስቱና በህጉ የሚፈታ ነው ማለታቸውም ተገልጿል። ዛሬ በጎንደር ጎሃ ሆቴል ከጎንደር ህዝብ ጋር በተደረገ ውይይት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመቀሌ ስለወልቃይት የተነሳው ከማንነት ጋር የተያያዘ ጥያቄ አይደለም በማለት መግለጻቸውን የደረሰን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ ከወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄ ኮሚቴ አባላት ጋር ተነጋገሩ፡፡ ከዚሁ ከወልቃይት ጋር በተያያዘ በመቀሌ ሰጡት የተባለውን አስተያየት በተመለከተም፣ ምላሽ መስጠታቸውን የኮሚቴው አባል አቶ አታላይ ዛፌ ለአሜሪካ ድምፅ አስረድተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ ከወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄ ኮሚቴ አባላት ጋር ተነጋገሩ፡፡ ከዚሁ ከወልቃይት ጋር በተያያዘ በመቀሌ ሰጡት የተባለውን አስተያየት በተመለከተም፣ ምላሽ መስጠታቸውን የኮሚቴው አባል አቶ አታላይ ዛፌ ለአሜሪካ ድምፅ አስረድተዋል፡፡

የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት ጉዳይ በህገ መንግስቱ መሰረት ይፈታል ሲሉ ዶ/ር አብይ አህመድ ተናገሩ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 12 ቀን 2010 ዓ/ም) አዲሱ ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ዛሬ ጎንደር ከተማ ተገኝተው ከህዝቡ ጋር ባደረጉት ስብሰባ የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት ጥያቄ በህግ ሊፈታ…

በሽንሌ ከፍተኛ ህዝባዊ ተቃውሞ ሲካሄድ በሞያሌ እንደገና ግጭት ተነሳ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 12 ቀን 2010 ዓ/ም) በኢትዮ ሶማሊ ክልል በሺንሌ ዞን ዛሬ ሲካሄድ በዋለው ተቃውሞ ህዝቡ የወረዳ አስተዳዳሪዎችን ከከተማ ከማባረሩ በተጨማሪ እስር ቤት ሰብሮ በመግባት እስረኞችን አስፈትቷል። ኤረር ውስጥ የአብዲ…

ዶ/ር አብይ ለፍትህ፣ ለነጻነትና ለእውነተኛ ዲሞክራሲ እንዲሰሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው አሳሰቡ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 12 ቀን 2010 ዓ/ም) የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ጎንደር ከተማ የተገኙትን አዲሱን ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ለመቀበል በተዘጋጀ ስነስርዓት ላይ እንደተናገሩት፣ የአማራ ህዝብ በተለይም የክልሉ…

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የሆላንድ ጉዞው ቢስተጓጎልም በመጨረሻ በግብዛ ቦታው ላይ እንደሚገኝ ታወቀ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 12 ቀን 2010 ዓ/ም) በሆላንድ አምስተርዳም በሚከበረው የአምነስቲ ኢንተርናሽናል 50 ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል የክብር እንግዳ ሆኖ የተጋበዘው ጋዜጠኛና የነጻነት ታጋይ እስክንድር ነጋ ለበረራ እየተዘጋጀ…
ስዋዚላንድ ስሟ ተቀየረ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 12/2010)  የስዋዚላንዱ ንጉስ የሃገራቸውን ስያሜ መቀየራቸው ተሰማ። ንጉስ ምስዋቲ  የሃገራቸውን ስያሜ መቀየራቸው በብዙዎች ዘንድ ያለተለመደ ነው ብሎታል ቢቢሲ በዘገባው። የስዋዚላንድ ዜጎችም ከስም ለውጥ ይልቅ በኮኖሚ ጉዳዮች ላይ ቢያተኩሩ  ይሻላል ሲሉ ርምጃውን ተቃውመዋል።ስዋዚላንድ አዲሱ  መጠሪያዋ ኢስዋትኒ መሆኑም ታውቋል። ሳልሳዊ…
እስክንድር ነጋ ፓስፖርቱ ተመለሰለት

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 12/2010) ለአምነስቲ ኢንተርናሽናል 50ኛ አመት በአል ተጋብዞ ወደ ሆላንድ አምስተርዳም ሊያመራ ሲል በቦሌ አይሮፕላን ማረፊያ የታገደው እስክንድር ነጋ ፓስፖርቱ ተመለሰለት። እስክንድር ነጋ በደህንነት ሰራተኞች ፓስፖርቱን ከተቀማ በኋላ ትላንት ወደ አምስተርዳም እንዳይበር ተደርጎ ነበር። ይህ በእንዲህ እንዳለ ግን ፓስፖርቱ…

(ጌታቸው ሽፈራው እንደዘገበው) ዶ/ር አብይ አቶ አታላይ ዛፌን፣ ጌታቸው አደመን፣ ተሻገር ወ/ሚካኤልና ወረታው አዛናውን ጠርቶ አናግሯል። የኮሚቴ አባላቱን ከወንበር ተነስቶ ይቅርታ ጠይቋል። በውይይቱ ወቅት አቶ አታላይ ዛፌ “ወንድ ልጅ ራሱን ይዞ ያለቀሰበት ጊዜ ቢኖር እርስዎ መቀሌ ላይ በወልቃይት ጉዳይ ከተናገሩ…
በባህርዳር ነዋሪዎችን የማዋከብና የእስር ርምጃ እየቀጠለ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 12/2010) በባህርዳር ከተማ ነዋሪዎችን የማዋከብና የእስር ርምጃ ከቀን ቀን እየጨመረ መምጣቱ ተነገረ። ካለፉት 2 ቀናት ጀምሮ በተከታታይ በየመንገዱ በቀን ጨምሮ እየታፈኑ የሚታሰሩ የከተማዋ ነዋሪዎች ቁጥር እየጨመረ እንደሚገኝ ከስፍራው የደረሰን መረጃ አመልክቷል። ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አሕመድ በጣና ፎረም…

(ኢሳት ዲሲ– ሚያዚያ 12/2010) ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የጎንደር ሕዝብ ዛሬም አዲስ ታሪክ ይሰራል ሲሉ  ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዶክተር  አብይ አህመድ ይህንን የተናገሩት ዛሬ በጎንደር ስታዲየም ለጎንደር ሕዝብ ባደርጉት ንግግር  ነው። በፕሮግራሙ  ላይ የታደሙት የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው…