ጠንካራና ለማንነቱ የቆመ የአማራ ማኅበረሰብን ተፈጥሮ ከማየት በላይ የሚያስደስት ነገር የለም። ባህርዳር የታፈነው የህዝብ ድምፅ ጎልቶ ፈንድቷል! በባህርዳር የሚገኘው የአማራ ሕዝብ ለዶ/ር አብይ ከተጠየቃቸው ጥያቄዎች መካክል፡- • የአማራ ሕዝብ የጥቃት ሰለባ ሆኖ መቀጠል የለበትም! ብአዴን አይወክለነም! የሚለውና ለሁሉም እኩል የምትሆን…