በሽንሌ ዞን የሚካሄደውን ተቃውሞ ተከትሎ አካባቢው በመከላከያ ቁጥጥር ስር እንዲውል ተደረገ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 15 ቀን 2010 ዓ/ም) በሽንሌ ዞን ለተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የቆየውን ተቃውሞ ተከትሎ ወታደራዊ እዙ በቀጥታ የሚያዛቸው ወታደሮች አካባቢውን እንዲቆጣጠሩት መደረጉ ታውቋል። በክልሉ መሪ አቶ አብዲ ኢሌ…

የህውሃት ካድሬዎች ትንኮሳ እንዲቆምላቸው የሃይማኖት አባቶች ጠየቁ፡፡ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 15 ቀን 2010 ዓ/ም) የህገ መንግስቱን አንቀጾች በትክክል መተርጎም በማይችሉ የህውሃት ካድሬዎች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የእምነት ቀኖና የሚደረጉ ትንኮሳዎች ይቆምላቸው ዘንድ የእምነት አባቶች ጠየቁ፡፡ በጥንታዊቷ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን…

የኢንሳው ዳይሬክተር ከስልጣን መነሳታቸውን ተከትሎ መስሪያ ቤቱ ትርምስ ውስጥ ነው (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 15 ቀን 2010 ዓ/ም) ለኢሳት የደረሰው ጥቆማ እንደሚያመለክተው የዶ/ር አብይ አህመድን ጠ/ሚኒስትር ሆኖ መመረጥ በመቃወም ጄ/ል ተክለብርሃን ወ/አረጋዊ ስልጣናቸውን ከለቀቁ በሁዋላ መስሪያ ቤቱ ትርምስ ውስጥ መግባቱን ምንጮች…

ከአርባ ምንጭ ከተማ በምህረት የተለቀቁት ወጣት ባንተወሰን አበበና ጓደኞቹ እስካሁን ፍርድ ቤት አለመቅረባቸውን ቤተሰቦቻቸው ተናገሩ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 15 ቀን 2010 ዓ/ም) ገዥው ህወሃት/ኢህአዴግ የፖለቲካና የሕሊና እስረኞችን በምህረትና በይቅርታ አለመልቀቅ የገባውን ቃል ተከትሎ በነጻ የተለቀቁት የአርባ ምንጭ ወጣቶች ዳግም ለእስራት…

በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጣናን ለመታደግ ማሽን ገዝተው ወደ አገር ቤት ላኩ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 15 ቀን 2010 ዓ/ም) ጣና ሃይቅን ከእንቦጭ አረም ወረራ ለመታደግ በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን 2 ዘመናዊ ማሽኖችን ገዝተው መላካቸውን ለኢሳት ገልጸዋል። ሁለቱ ማሽኖች ካናዳ ከሚገኝ ማሽን አምራች…
የአርመንያው ፕሬዝዳንት ከስልጣን ለቀቁ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 15/2010) የአርመንያው ፕሬዝዳንት በሃገሪቱ የተቀሰቀሰባቸውን ሕዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ ስልጣናቸውን መልቀቃቸው ተሰማ። በቅርቡ ስልጣናቸውን ይለቃሉ ተብለው ሲጠበቁ የነበሩት ሰርዝ ሳርግስያን ባለፈው ማክሰኞ ራሳቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር አድርገው መሾማቸውም ተሰምቷል። ይህን ተከትሎ የተቀሰቀሰው ሕዝባዊ አመጽም የሀገሪቱን ስልጣን አላግባብ ተቆጣጥረውታል የተባሉት ሰርዝ…
በሽር ማክትሃል ከእስር ተለቆ ወደ ቶሮንቶ መመለሱ ተነገረ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 15/2010)በኢትዮጵያ እስር ቤት ለ11 አመታት ሲማቅቅ የቆየውና የካናዳ ዜግነት ያለው ትውልደ ኢትዮጵያዊ ከእስር ተለቆ ወደ ቶሮንቶ መመለሱ ተነገረ። ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ በምህረት የተለቀቀው በሽር ማክትሃል የተባለው ኢትዮጵያዊ በሽብር ተከሶ የእድሜ ልክ እስራት ተፈርዶበት እንደነበር ይታወሳል። በሽር ማክትሃል ከኢትዮጵያ…
የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ የገዛሀኝ ነብሮን ግድያ የግል መርማሪ ቀጥሮ ሊያጣራ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 15/2010) በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ የአክቲቪስት ገዛሀኝ ገብረመስቀልን ግድያ የግል መርማሪ ቀጥሮ ሊያሰራ መሆኑ ታውቀ። ባለፈው ቅዳሜ በጥይት ተመቶ በተገደለው የአክቲቪስት ገዛሀኝ/ነብሮ/ አሟሟት ኢትዮጵያውያን ቁጣቸውን እየገለጹ ነው። ግድያው በህወሃት ኤምባሲ በኩል መፈጸሙን የሚያሳዩ ፍንጮች እንዳሉ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ሰብሳቢ…
ዶናልድ ያማማቶ በኢትዮጵያ፣ኤርትራና ጅቡቲ የሚያደርጉትን ጉዞ ጀመሩ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 15/2010) በአሜሪካ ወጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ተጠባባቂ ረዳት ሚኒስትር ሚስተር ዶናልድ ያማማቶ በኢትዮጵያ፣ኤርትራና ጅቡቲ የሚያደርጉትን ጉዞ ጀመሩ። እሁድ ኤርትራ ርዕሰ መዲና አስመራ የገቡት ዶናልድ ያማማቶ ከዚያም ወደ ጅቡቲ አቅንተው አዲስ አበባ ላይ ተልዕኳቸውን እንደሚፈጽሙ ተመልክቷል።…
የሰብአዊ መብት ረገጣ የፈጸሙ ግለሰቦች ለፍርድ አልቀረቡም ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 15/2010) በኢትዮጵያ በአገዛዙ ታጣቂዎች የተፈጸሙ የሰብአዊ መብት ረገጣዎችና ወንጀሎች ተጣርተው ፈጻሚዎቹ ለፍርድ እንዲቀርቡ እንዳልተደረገ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሪፖርት አመለከተ። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የ2017 ሪፖርት ኢትዮጵያን አስመልክቶ ባሰፈረው የሰብአዊ መብት አያያዝ በሃገሪቱ ተጠያቂነት ባለመኖሩ በርካታ የሰብአዊ ጥሰቶች በመፈጸም…

“ቃል ካልወጣ በአእምሮ ውስጥ ቢብሰለሰል ብቻውን ሀሳብ ሊሆን አይችልም።” ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) የኮርያ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን የደቡብ ኮርያው ፕሬዚዳንት ወደ ኢትዮጵያ ከመምጣታቸው አስቀድሞ ኢንተርቪው ሊያደርጉኝ መጥተው ከብዙ ውይይት በሁዋላ “እንዴት ስለስፔስ ታስባላችሁ? እናንተ ድሃ ሀገር ናችሁ። ህዝባችሁ አግራሪያን (አርሶ አደር)…

(ሚኪ አማራ) We should not let the poor Amhara farmers subsidize EFFORT and the TPLF oligarchies. ስለ አማራ ኢኮኖሚ ያገባኛል የሚል ይችን 3 ደቂቃ ወስዶ ያንብብ፡፡ አንድ ትልቅ ፎረም ላይ በሆነ ምክንያት የምንተዋወቅ አማራዎች ተገናኘንና ስለ አማራ ክልል ኢኮኖሚ ማዉራት…

ጠቅላይ ሞኒስትሩ በሶስት ቀይመስመሮች መሀል የገቡ ፍጡር!! የዐኅኢአድ ልሳን – መቅደላ ቅጽ ፩ቁጥር ፲፩ ሚያዚያ ፲፩ ቀን ፪ሺ፲ ዓም ዶ/ር አብይ አሕመድ በቅድሚያ የኦህዴድ መሪ ከመሆናቸዉ ባሻገር የኢሕአዴግም ናቸዉ ናቸው። እናም ኢሕአዴግ አገዛዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ናቸው። ይሁን እንጅ በየትኛዉም ሕጋዊ…

ከ38ቱ ተከሳሾች የተላከ በጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው በነሐሴ 27 2008ዓ.ም. በተፈፀመው ቃጠሎ 21 ታራሚዎች በእሳት እንደተቃጠሉ 2 ሰዎች በወታደሮች ጥይት እንደሞቱ ተገልፆአል፡፡ ይህ መንግስ ያመነው ስለሆነ ይህም ዘገባ ይህንን ብቻ ያካተተ ይሆናል፡፡ ቀሪውን ድግሞ በሌላ ግዜ በማስረጃ ተደግፎ ይወጣል፡፡ አስክሬኖቹ ሁሉም…

ስለ ቋንቋ የተለያዩ እይታዎች መኖራቸው አዲስ አይደለም። የሚገርመው ይልቅ፣ ብዙዎች እንደ ሹምና አቡን ትእዛዝ ሲሰጣጡ ማየት ነው። ትእዛዙን ማን፣ እንዴት ይፈጽም? እይታዎችን ማቀራረብና መተግበርስ ይቻላል? መቸ በምን ቅደም ተከተል? ወዘተ። ይህን ያሰቡበት ቢኖሩ ድምጻቸው አልተሰማም። የራስን አጉልቶ፣ የሌላኛውን ማድበስበስ የተለመደ…