(አያሌው መንበር) ትናንት ከወልቃይት አካባቢ የተላከው ማስረጃ “እኛ ትግሬዎች ከአማራ ጋር ጦርነት ስላለብን ስልጠና ልንጀምር ነው” የሚልና አርሶአደሩን ለማሰልጠን በምዝገባ ላይ መሆናቸውን የሚያሳይ ነበር።በተለይም በወልቃይት በኩል ሊጀምሩ ስለሚችሉ ለመላው መልዕክት እንዲተላለፍም ይጠይቅ ነበር። ትናንት ችላ ያልኩት መረጃ ዛሬ አክሱም ደርሶ…
በኦሮሞው የኢትዮጵያ ክፍል የሚኖሩ አማራዎች በማንነት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት እና ማፈናቀል ደረሶባቸዋል

ከተፈናቀሉት በከፊልፎቶ : ከብሩክ አብጋዝ ገጽ የተገኘ ቦርከና ግንቦት 23 2010 ዓ.ም ባለፈው ወር በሃገራችን ኢትዮጵያ ያለአግባብ የታሰሩ የፖለቲካ እስረኞችን በመፈታት ረገድ ጥሩ ሁኔታ ቢስተዋልም ፤ የገዢው ፓርቲ ሃገራዊ መግባባት የመፍጠር አጀንዳ መጠነ ሰፊ የሆነ ተግዳሮቶች እየተስተዋለበት ነው።በቤንሻንጉል ጉሙዝ እና…

“ለውጡ እንዳይቀለበስ በጥንቃቄ ሊያዝ ይገባዋል”- አቶ ዮናታን ተስፋዬ “እስረኖች በሙሉ ሊፈቱ ይገባል”- ጦማሪ ጌታቸው ሽፈራው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ከእስር እንዲለቀቁ መወሰናቸውና ከዚያም በቤተመንግሥት ለውይይት መጋበዛቸው በመብት አራማጅ ወጣቶች ዘንድ እንዴት ይታያል? በሚለው ጥያቄ ዙሪያ ሦስት ወጣቶችን…

የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ፣ በሰሜን አሜሪካ የኢትጵያውያን ስፖርትና ባህል ፌዴሬሽን በሚያዘጋጀው በዘንድሮው 35ኛ ዓመታዊ በዓል ላይ ለመገኘት እንደሚፈልጉ፣ በዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ ኤምበሲ በፃፈው ደብዳቤ መጠየቁን እንደዘገብን ይታወሳል።
ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ በስፖርት በዓሉ ላይ አይገኙም

ዋዜማ ራዲዮ- ከአንድ ወር በኋላ በዳላስ በሚደረገው የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን የስፖርት ፌደሬሽን ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ በበዓሉ ላይ ለመገኘት ያቀረቡት ጥያቄ ከረፈደ የመጣ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ለማስተናገድ እንደሚቸገር በመግለፅ ጥያቄውን ሳይቀበለው ቀርቷል። የፌደሬሽኑ የቦርድ አመራሮች በጉዳዩ ላይ በዝርዝር ከመከሩ በኋላ…

 የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (የተዋሃደ ኦነግ OLF-U)  የስራ አመራር ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባዉን  በግንቦት 20, 2010  አካሂዷል:: በዚህ  መደበኛ ስብሰባ ኮሚቴው የወቅቱን የኦሮሞ ሕዝብ ትግል በኢትዮጵያ ያለውን ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታና የአፍሪካ ቀንድ እንዲሁም በኦሮሞ ሕዝብና በሌሎችም ወገኖች የሚከፈለው መስዋእትነት እና ትግልን አስመልክቶ …
ከአለም ሕጻናት ከግማሽ የሚበልጡት በጦርነትና በድህነት እየተሰቃዩ ነው ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 23/2010) ከአለማችን ሕጻናት ከግማሽ የሚበልጡት በጦርነትና በድህነት በመሰቃየት ላይ መሆናቸውን ሴቭ ዘ ችልድረን የተባለው አለም አቀፍ ግብረ ሰናይ ድርጅት ገለጸ። መቀመጫውን በዩናይትድ ኪንግደም ያደረገው ሴቭ ዘ ችልድረን ትላንት ይፋ ባደረገው ሪፖርት በትንሹ 1 ነጥብ 2 ቢሊየን የአለማችን ሕጻናት…

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 23/2010) በአዲስ አበባ ልዩ ስሙ ሀና ማርያም በተባለ አካባቢ ቤታቸው የፈረሰባቸው ከ2ሺህ በላይ አባወራዎች በቤተመንግስት አቤቱታ ለማቅረብ ሄደው በፖሊስ መደብደባቸው ተገለጸ። ትላንት ማምሻውን ወደ ቤተመንግስት ያመሩት የሃና ማርያም ተፈናቃዮች ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አቤቱታ ለማቅረብ ያደረጉት እንቅስቃሴ በወከባና…

በርካታ የሃና ማርያም ተፈናቃዮች ወደ ቤተመንግስት በመሄድ ተቃውሞ አሰሙ (ኢሳት ዜና ግንቦት 23 ቀን 2010 ዓ/ም) ከ3 ሺ የማያንሱ ቤታቸው የፈረሰባቸውና በከፍተኛ ችግር ላይ የሚገኙት ዜጎች ወደ ቤተ መንግስት አምርተው ጉዳያቸውን ለጠ/ሚኒስትሩ ለማቅረብ ቢፈልጉም አልተሳካላቸውም። ይህን ተከትሎ በቀጥታ ወደ አሜሪካ…
የብሔራዊ ባንክ ገዢው ከስልጣናቸው እንዲነሱ ተወሰነ

(ኢሳት ዲሲ– ግንቦት 23/2010)   የብሔራዊ ባንክ ገዢው አቶ  ተክለወልድ አጥናፉ  ከስልጣናቸው እንዲነሱ መወሰኑን ምንጮች ለኢሳት ገለጹ። ምክትል ገዢው ዶክተር ዮሃንስ አያሌው  በይፋ ከስልጣናቸው መነሳታቸው ታውቋል። በአለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት አይ ኤም ኤፍ ውስጥ የአፍሪካ ሃላፊ  አቶ አበበ አዕምሮ ሥላሴ ለብሔራዊ…

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በጽሕፈት ቤታቸው ከአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጋር በመወያዬታቸው በርካታ ኢትዮጵያውያን ደስታቸውን እየገለጹ ይገኛሉ። አቶ አንዳርጋቸው ነገ ጧት ለንደን ይገባሉ። (ኢሳት ዜና ግንቦት 23 ቀን 2010 ዓ/ም) የግንቦት 7 ዋና ጸሀፊና የሞት ፍርድ ተላልፎባቸው ባለፉት አራት አመታት በእስር…