ሰሞኑን በጣም አስቂኝ የሆነ ተረት  እያደመጥን ነው።ተረቱን በጣም አስገራሚ ያደረገው ደግሞ ይህ አስቂኝ ነገር እየመጣ ያለው ከገዢው ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች ሳይሆን ፤ተቃዋሚ ነን ከሚሉ ፖለቲከኞችና አቀንቃኞች መሆኑ ነው።ሃገራችን ኢትዮጲያ ባለፉት አርባ አራት አመታት ፤ከዓፄ ሃይለስላሴ ወዲህ ለመጀመርያ ጊዜ እግዚአብሄር ኢትዮጲያን…

   ከሥልጣን ፖለቲካ ወደ ፖለቲካ ባላደገ ከተናጠል ፍላጎት በላይ የኾነ የጋራ ፍላጎት፤ ከጋራ ፍላጎት በታች የኾነ ነጠላ ፍላጎት ልዩነት በሌለው በሥልጣን ፖለቲካ አስተሳሰብና አመለካከት ቅኝ በተገዛ – በእምነቱ፣ በእውቀቱና በድርጊቱ ውስጥ አንዱና ዋነኛው ባሕሪያዊ መገለጫው አፍርሶ መገንባት – ነገሮችን ከዜሮ…

አባይ ሚዲያ ዜናአቢሰሎም ፍሰሃ መቀመጫውን በካርቱም ሱዳን ያደረገው ባድር አየር መንገድ በካርቱም እና በአዲስ አበባ መካከል በ B737  አውሮፕላኖች በሳምንት ሁለት ጊዜ በረራ እንደሚያደርግ የታወቀ ሲሆን፤ አየር መንገዱ እ.ኤ.አ ኤፕሪል 28 ቀን 2018 ዓ.ም የመጀመሪያውን ጉዞ ከካርቱም ወደ አዲስ አበባ ማድረጉ ተሰማ።…

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ሥልጣን ከተረቡ ማግሥት አንስቶ ሀገሪቱን ሰቅዞ ይዟት የቆየውን ውጥረት ለማርገብ ይመስላል ወደተለያዩ አካባቢዎች እየተጓዙ ሕዝቡን በቀጥታ እያነጋገሩ ናቸው።

በኦሮሚያ ክልል የአዶላ የወርቅ ማዕድን ቀለበት አካባቢ ከፍተኛ የአካባቢ ብክለት የሰዎችና የከብቶችን ጤንነት እየጎዳ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎችና የማኅበረሰብ አጥኝዎች እንዲሁም የፖለቲካ መሪዎች እየገለፁ ይገኛሉ።
ኢራን የ6 ቢሊየን ዶላር ካሳ ትክፈል ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 23/2010) በአሜሪካ ከ17 አመታት በፊት በተፈጸመው የሽብር ጥቃት ሰለባ ለሆኑ ቤተሰቦች ኢራን የ6 ቢሊየን ዶላር ካሳ እንድትከፍል አንድ የአሜሪካ ፍርድ ቤት ዳኛ ትዕዛዝ ሰጡ። የምርመራ ውጤቶች ግን ኢራን በሽብር ጥቃቱ ውስጥ የነበራትን ተሳትፎ የሚያሳይ ነገር አልተገኘም በሚል ትችት…
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የእስር ማዘዣ ተቆርጦብኝ ነበር አሉ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 23/2010) ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢሕአዴግ ሊቀመንበር ሆነው ከመመረጣቸው አምስት ቀን ቀደም ብሎ የእስር ማዘዣ ተቆርጦባቸው እንደነበር ገለጹ። ዶክተር አብይ አህመድ ይህንን የገለጹት ለሃይማኖት አባቶች፣ለአባገዳዎች፣ለሀገር ሽማግሌዎች፣ለሃይማኖት አባቶች፣ለኪነጥበብ ባለሙያዎችና ለአትሌቶች በተዘጋጀ መድረክ ላይ መሆኑም ተመልክቷል። ትላንት ምሽት በብሔራዊ ቤተመንግስት…

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 23/2010) የሕወሃት መሪዎች የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን ስልጣን ለማዳከም የተለያዩ እቅዶችን መንደፋቸው ተገለጸ። ሰሞኑን በትግራይ በተካሄደውና በመከላከያ ውስጥ ያሉ ነባር የሕወሃት የሰራዊት አባላት በተሳተፉበት  ሚስጥራዊ ስብሰባ ላይ እንደተገለጸው ጠቅላይ ሚኒስትሩ መከላከያን እንዳይቆጣጠሩና በክልሎች የሚኖራቸውን ስልጣን የሚገድቡ የተለያዩ ርምጃዎች…

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 23/2010) የብሔራዊ መረጃና ደህንነት መስሪያ ቤት በአዲስ መልክ እየተዋቀረ መሆኑ ተነገረ። በአዲሱ አደረጃጀት መሰረት አሁንም ሕወሃቶች የተለያዩ መምሪያዎችን ተቆጣጥረው እንደሚገኙ ምንጮች ገልጸዋል። ቀደም ሲል የውስጥ ደህንነት የነበረው መምሪያ በ3 ተከፍሎ አዲስ ተሿሚዎች መመደባቸው ተነግሯል። የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት…
ከትግራይ ክልል ውጪ በርካታ ከተሞች የኤሌክትሪክ ሃይል ተቋርጦ እንደነበር ተሰማ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 23/2010) አዲስ አበባን ጨምሮ በኢትዮጵያ በነበረው የኤሌክትሪክ ሃይል መቋረጥ ምክንያት ከትግራይ ክልል ውጪ በርካታ ከተሞች በጨለማ ተውጠው እንደነበር ተገለጸ። በግልገል ጊቤ ግድብ የሃይል ማመንጫ ጣቢያ በተፈጠረ ችግር የኢትዮጵያ ከተሞች በጨለማ መዋጣቸው ብዙዎችን ግራ አጋብቶ እንደነበር ተገልጿል። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ…
በሻኪሶ የተነሳው ተቃውሞ ለሁለተኛ ቀን መቀጠሉ ተሰማ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 23/2010) ሜድሮክ የወርቅ ማዕድን በሻኪሶ ለተጨማሪ 10 አመታት ኮንትራቱ መታደሱን ተከትሎ የተነሳው ተቃውሞ ለሁለተኛ ቀን መቀጠሉ ተገለጸ። በምስራቅና ምዕራብ ጉጂ ዞን በበርካታ ከተሞችና የገጠር መንደሮች የተነሳው ተቃውሞ ኮንትራቱ እንዲሰረዝ የሚጠይቅ ነው ተብሏል። መንገዶችን በመዝጋት ተቃውሞውን እያሰማ ያለው የጉጂ…

ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ ካማሽ ዞን፣ በለው ጃፎይ ወረዳ በግጭት ምክኒያት ከመኖሪያ ቀያቸው የተፈናቀሉ 527 አባወራዎች ባሕርዳር ከተማ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ውስጥ በልመና ላይ እንደሚገኙ በተወካዮቻቸው አማካኝነት ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ።

በጉጂ ዞን የሚካሄደው ተቃውሞ ቀጥሎአል (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 23 ቀን 2010 ዓ/ም) ሜድሮክ ኢትዮጵያ በሻኪሶ አካባቢ ላለፉት 20 አመታት ሲያወጣ የነበረው የወርቅ ማእድን በዜጎች ጤና እና በተፈጥሮ ላይ ያስከተለውን ውድመት በመጥቀስ፣ ኩባንያው ተጨማሪ ፈቃድ እንዳይሰጠው የጠየቁ የአካባቢው ነዋሪዎች ተቃውሞአቸውን ወደ…

በሽንሌ ዞን አብዲ ኢሌ ያዘጋጀው የድጋፍ ሰልፍ ከሸፈ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 23 ቀን 2010 ዓ/ም) የአቶ አብዲ ኢሌን አገዛዝ በኢትዮ-ሶማሊ ክልል እየፈጸመ ያለውን ግድያ፣ እስርና ሌሎችም ኢ ሰብአዊ ድርጊቶች በመቃወም ተከታታይ የተቃውሞ ሰልፎች ከተካሄዱ በሁዋላ፣ ፕሬዚዳንቱ በሽንሌ ከተማ ያዘጋጀው የድጋፍ…