በባሕርዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተከርስቲያን ተጠልለው የሚገኙት ከቤንሻንጉል ክልል ለተፈናቀሉ የአማራ ክልል ተወላጆች በቤተክርስቲያኑ እያገኙት ያሉት መፍትሔ ጊዜያዊ በመሆኑ ዘላቂውን መፍትሔ ሊያገኙ የሚችሉት ከመንግሥት ነው ሲሉ የቤተክርስቲያኗ አስተዳዳሪ ገለጹ።

(ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ) አሁንም እንላለን፡- ህዝባችን በምን እንካሰዉ? ባለፉት 27 ዓመታት በአማራ ህዝብ ላይ የደረሰዉ ግፍ ጽዋ ሞልቶ ፈሶ፣ ከፈጣሪ ፊት እንደደረሰ ብዙ ምልክቶች መታየት ጀምሯል፡፡ ለዚህ ከገዢዉ ቡድን በተጨማሪ የአማራ ልጆች ወገናቸዉን መካድ አስተዋጽኦ አበርክቷል፡፡ አሁን ግን ከቁጭት ባለፈ…

(ደምስው ይላቅ ጎንደር) በቅሊንጦ በእስር ላይ ያሉ ከአማራ ክልል ታፍሳው የተወስዱ በጥቂቱ ያልተፈቱ ከማስታውሳቸው መካከል ዞን 1:(አንድ) ያሉ 1. አቶ ፈጠነ ገብርየ – ወልቃይት 2. ወጣት ኢልያስ አደም – ወልቃይት 3. አቶ አንጋው ተገኘ – አጅሬ ዳባት 4. አቶ ክንዱ…

(ዳግማዊ ጉዱ ካሣ) ኢትዮጵያን መልሶ ለማነጽና ቢያንስ ወደ ቀደመው ታሪካዊ ሥፍራዋ ለመመለስ የሚያስፈልገውን ግብኣት ቁጭ ብዬ ሳስበው ዙሪያው ገደል ይሆንብኛል፡፡ ይህችን በግፈኞች መዳፍ ሥር ወድቃ በጣር ላይ የምትገኝ  ሀገራችንን እንደገና ለመሥራት ቀና ደፋ የሚሉ ጥቂት ሃቀኛ ዜጎችን ስታዘብ ደግሞ ያሳዝኑኛል…

(ሚኪ አማራ) የአማራን ሕዝብ ቁጥር ለመቀነስ የወሊዲ መቆጣጠሪያ ከሚደረግባቸው ክልሉች አማራ አንደኛ ነው! በመጨረሻም የዛሬ የትምህርት ቤቶቻችን ኤግዚብሽን በሚቀጥለዉ መረጃ ልዝጋዉ፡፡ የመጀመሪያዉ መረጃ ከጤና ሚኒስቴር የወሰደኩት ሲሆን፡፡ የወሊድ መቆጣጠሪያ ስርጭትን ያሳያል፡፡ የወሊድ መቆጣጠሪያ ስርጭት በማዳረስ የአማlራ ክልል ከአገሪቱ አንደኛ ነዉ፡፡…

    በሕብረተሰብ የትላንት፣ የዛሬና የነገ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ውስጥ የሚኖሩ ግንኙነቶች፣ ግጭቶችና ሂደቶችን ማስተዋል እጅጉን አስፈላጊ ነው፡፡ እንደሀገር የምንወያይና የምንገልጽም ከኾነ የሀገር ችግር አልያም የሕብረተሰባችን ችግር ከማለት በፊት ዕውን ችግር ምንድነው? ችግራችንስ ምንድነው? ብሎ መነሣትን የግድ ይላል፡፡    የሕብረተሰብን…

ባለፈው ሳምንት የኢሳቱ ጋዜጠኛ አቶ ምናላቸው “ በላ ልበልሃ” በሚባለውን ፕሮግራሙ  የኢድህን(የኢህአዴጉ ብአዴን) መስራች እና አመራር የነበሩትን አቶ ያሬድ ጥበቡን ይዞልን ቀርቦ ነበር፤ ይህን ፕሮግራም ከተከታተልኩ ቦኋላ በፕሮግራሙ አቀራረብም ሆነ ግለሰቡ በሰጣቸው መረጃዎች እና አስተያየቶች ላይ ያለኝን ትችት እና ገንቢ…

አባይ ሚዲያ ዜና በኬኒያ ናይሮቢ በመገኘት ከሮይተርስ ጋር ቃለ መጠይቅ ያደረገው እውቁ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ የሚናገሩትን ወደ ተግባር ቀይረው ማሳየት እንደሚገባቸው ገለጸ። ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ዶክተር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ ጀምሮ እስክአሁን ድረስ በአገሪቷ…
በሊቢያ ትሪፖሊ በተፈጸመ የቦምብ ጥቃት 12 ሰዎች ተገደሉ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 24/2010) በሊቢያ ትሪፖሊ የምርጫ ኮሚሽን ዋና መስሪያ ቤት ላይ በተፈጸመ የቦምብ ጥቃት 12 ሰዎች ተገደሉ። ጥቃቱን ፈጽመዋል ከተባሉት አሸባሪዎች አንዱ ራሱ ላይ የተጠመደውን  ቦምብ በማፈንዳት እራሱን ማጥፋቱ ታውቋል። አብረውት የነበሩት ሌሎች ግብረ አበሮቹም ሕንጻው ላይ ተኩስ በመክፈትና ሕንጻውን…
ኢሰማኮ ሀገር አቀፍ የስራ ማቆም አድማ እጠራለሁ አለ

(ኢሳት ዲሲ –ሚያዚያ 24/2010) የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን/ኢሰማኮ/ በአዲሱ የሰራተኛ አዋጅ ላይ ያለውን ቀሬታ በማንሳት ሀገር አቀፍ የስራ ማቆም አድማ እጠራለሁ ሲል አስጠነቀቀ ። አዲስ የተዘጋጀው የሰራተኛ ረቂቅ አዋጅ ቀድሞ የነበረውን የሰራተኞች መብቶችን  የሚያስቀረና ጥቅማጥ ቅማቸውን የሚሳጣ ነውም ብሏል። የሰራተኛው…