የትግሬ ቀባሪ ህዝቡ በአንድ ሆኖ ተከባብሮ ሲኖር፣ ኢትዮጵያ በሚላት በሚወዳት አገር፣ እስላም ክርስቲያኑ የኖረው በፍቅር፣ ክፉ ቀን አታምጣ ብሎ ሲለው ለእግዜር፣ አጠር አርጎ ነግሮት ብቻውን እንዳይቀር፣ ቀባሪ አታሳጣኝ ብሎ መማፀኑን ያዘወትር ነበር። አምላክ የህዝቡን ቃል የፀሎቱን ብሂል፣ በጥሬው ተርጉሞ ወርቁን…

Boomerang, a pro-Israel advocacy media group, traveled to Ethiopia to visit with the Jews who are waiting to come home to Israel as part of the ingathering of the exiles. The message they give is powerful and impossible to ignore.…

“አማራ አህያ፤ ምን ታረጋላችሁ?” እያለ ሁሌ ይሳደበል። ከባድ መሳሪያዎች የጫኑ ከ40 ያላነሱ ወታደሮች ናቸው መጥተው የያዙኝ። ደብድበውኛል በጣም አሰቃይተውኛል። የሰው ልጅ ላይ ሊፈፀም በማይገባ መልኩ “የት ነው ያለሁበት ቦታ” ስል ማዕከላዊ መሆኑ በሰው ነው የተነገረኝ እንጂ እንዴት ወደ አዲስ አበባ…
Ethiopian-American Scientist Sossina M. Haile Honored MRS 2018 Fellow ፕሮፌሰር ሶስና ሃይሌ የማቴሪያል ሪሰርች ሶሳይቲ ፌሎ ሆነው ተመረጡ

5-5-2018 Sossina M. Haile, Walter P. Murphy Professor of Materials Science and Engineering, and professor of applied physics at Northwestern’s McCormick School of Engineering, Northwestern University, USA has become one of the honorees of the Material Research Society (MRS),  awarded to…

(ጌታቸው ሽፈራው) ከቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል በዚህ ወር ብቻ ከ527 በላ የአማራ ብሄር ተወላጆችና የባለ መሬት ይዞታ አባውራዎች ተፈናቅለዋል! ከእነዚህ መካከል 340 ዎቹ በስም የሚታወቁ ናቸው። የ340ዎቹ ቤተሰብ 1123 በላይ ነው! የ527 አባውራዎችና እማውራዎች ቤተሰብ ከ2 ሺህ በላይ ነው! የተፈናቀለው ሕዝብ…

የሕወሓቱ ነውረኛ ድርጅት ብአዴን ላለፉት 27 አመታት አማራ ባገሩ ስደተኛ ሆኖ ሲፈናቀልና ሲገደል ለይምሰል እንኳ መግለጫ አውጥቶ አያውቅም። ነውረኞቹ ብአዴዎች ውክልናቸው የትግራይ እንጂ የአማራ ስላልሆነ የአማራ ጉዳይ አይመለከታቸውም። ባለፈው ጥር ወር ላይ ግን  በወልድያ፣ በቆቦና በመርሳ የትግራይ ነፍሰ በላ ወታደሮች…

በባህር ዳር የተገነባው ሁለገብ ስታዲየም ሳይጠናቀቅ የአማራ ክልል መንግስት ከሜድሮክ ኢትዮጵያ ጋር የርክክብ ስነስርአት ፈጸመ። ፋይል በ7 መቶ ሚሊየን ብር ተገንብቶ በ5 አመት ውስጥ ይጠናቀቃል የተባለው የባህርዳር ሁለገብ ስታዲየም የጣራና የወንበር ተከላ ሳይጠናቀቅ የአማራ ክልላዊ መንግስት ርክክብ ፈጽሟል። በ2002 የተጀመረውና…