(ወንድወሰን ተክሉ) በአንድ ሀገር ውስጥ ሁለት ህገ መንግስት አለ እንዴ የቤኒሻንጉል ጉምዝ ህግ መንግስት ውስጥ የተጠመደ ጸረ አማራ ፈንጂ የሚል ርእስ የሰጠህው ልትሉኝ የምትችሉ ንጹሃን አንባቢዎች እንዳላችሁ እገምታለሁ፡፡ በአንድ ሀገር ውስጥ የህጎች ሁሉ የበላይ የሆነ እና ለህጎች ሁሉ ምንጭ የሆነው…

በቅማንት ጉዳይ የዴቭ ዳዊት ጽሑፍ ወደር የማይገኝለት ነው። ሁሉም ዐማራ እንዲያነበው በድጋሚ ለጥፌዋለሁ። —— እውነት ነው እሳት ተዳፈነ ማለት ጠፋ ማለት አይደለም፤ ይልቁን ረመጥ ሆኖ ይፋጃል እንጂ!!! ዛሬ ይህንን እንድንል ያስገደደን “የቅማንት የማንነትና የራስ አስተዳደር ጥያቄ” ተብሎ የተነሣው ጉዳይ “በህዝበ-ውሳኔ”…

(ሚኪያስ ሰለሞን – Mikias Solomon) 1. የመማር ተግባራዊ ጠቀሜታው (application) ሳይገባቸው የተማሩ ናቸው፡፡ 2. በዘረኝነት ይሉንታ እራሳቸውን የሚሸውዱ፥ እየሞቱ አለን ብለው የሚያስቡ ፥ የተምታታባቸው ዘገምተኞች ናቸው፡፡ 3. በህዝባቸው በአማራ ጥቅም እና ደኅንነት ላይ የሚቀልዱ እና ጊዜያቸውን በከንቱ የሚያሳልፉ ቸልተኞች ናቸው።…
Call to action – support S.Res.168

Call to action Ethiopian-American Civic Council in Colorado (EACC) & Ethiopian Advocacy Network (EAN) are launching a major campaign urging our elected representatives to support S.Res.168 “Supporting respect for human rights and encouraging inclusive governance in Ethiopia.” Our sole and exclusive concern…

In an unprecedented turn of events that shook the Ethiopian footballing realm, it has been revealed to The Reporter that 11 referees have been assaulted by players and fans to date including the latest battering of Eyasu Fanta, a referee who officiated…

I recently met with a senior policy advisory to Senator Benjamin Cardin (D-Maryland) and discussed the situation in Ethiopia and SR 168, A resolution supporting respect for human rights and encouraging inclusive governance in Ethiopia. The bill, which was introduced by Senator Cardin,…

ዶ/ር እማዬነሽ ስዩም፤ የኢትዮጵያውያን ሴቶች ሕብረት ፕሬዚደንት፤ ስለ ሕብረቱ እንቅስቃሴዎችና የእናቶች ቀንን አስመልክተው ይናገራሉ።

(ሚኪ አማራ) “የአማራ ህዝብ በእኔ እየተጠራ ተሰድቧል፣ ተዋርዷል፤ እናም ይቅርታ ሊባል የሚገባውም የአማራ ሕዝብ እንጅ እኔ አይደለሁ!” ኢንተርናሽናል አልቢትር እያሱ ፈንቴ የእግር ኳስ ዳኛ እያሱ ፈንቴ የቀረበለት ገንዘብ ሳያጓጓዉ የተደወለለት ማስፈራሪያ ሳያስበረግገዉ የወጣበትን ማህበረሰብ በማክበር ለእሱነቱ መገለጫ የሆነዉ ታላቁን የአማራ…

(pdf) ጎንደር ባሕርዳር ላይ መጥተህ አማራዎችን “አማራ አማራ” የምትሉት ነገር ትቼ ….. የኢትዮጵያን ነገር እንዲህ እያንገበገባችሁ መልሳችሁ አማራ አማራ ስትሉ ታፈርሱታላችሁ!” ብለህ ወቅሰሃቸዋል። ይኼው ጥቃታችንን አስቁምልን ባሉህ ሳምንት ባልሞላ አማራ በመሆናቸው ብቻ ከመተከል (ቤንሻንጉል) አካባቢ ከገዛ ድንግል መሬታቸው ከኢትዮጵያ መሬት…