በሞያሌ በተቀሰቀሰ የጎሳ ግጭት በርካታ ኢትዮጵያውያን እንደተገደሉ ተሰማ

ምንጭ: ኢሳት ቦርከና ሚያዚያ 29 ፤ 2010 ዓ ም ትላንት በኢትዮጵያ ሞያሌ የድንበር ከተማ አካባቢ ደርሷል በተባለ የጎሳ ግጭት በርካታ ዜጎች መገደላቸው ተሰምቷል። በኦሮሚኛ ተናጋሪዎቹ ቦርናዎች አና በሶማሊኛ ተናጋሪዎቹ ገሪ መካከል ረዥም ጊዜ ያስቆጠረ እና ብዙ ህይወት የጠፋበት ግጭት እንደነበረ…
The Quandary of Ethiopia’s Bicepalic Government

Messay Kebede In posted interviews and write-ups as well as in informal discussions, the debate is raging between supporters and detractors of Prime Minister Abiy Ahmed. Among the detractors, we find supporters of the TPLF openly accusing Dr. Abiy of…

ለኢትዮጵያ የፖለቲካ ችግሮች ዘላቂ መፍትኄ ለማስገኘት የሽግግር መንግሥት ማቋቋም ፍፁም አስፈላጊ ነው በሚሉ በአንድ በኩል በሌላ በኩል ደግሞ የሽግግር መንግሥት ቢቋቋም ጥሩ ቢሆንም ክፍትና ሁሉን አሣታፊ መድረክ እስከተፈጠረ ብቸኛ መንገድ ላይሆን ይችላል በሚሉ ሁለት አንጋፋ ምሁራን መካከል ውይይት አካሂደናል።
በሰዓሊተ ምሕረት ካቴድራል ምእመናን ላይ ክሡ እንዲቀጥል ከፍተኛ ፍ/ቤት በየነ

ከብይኑ ቀድሞ ጎይትኦም፣“ሊፈረድልን ነው፤ ጥሩ ደረጃ ላይ ነው፤” ሲል ተሰምቷል ተከሣሾቹ ምእመናን፣“ወደ ፌዴራል ሰበር ሰሚ ችሎት ይሔዳሉ ተብሎ ይታሰባል፤” ††† በሰዓሊተ ምሕረት ካቴድራል 18 ማኅበረ ምእመናንና የሰንበት ት/ቤት አባላት ላይ የተመሠረተውን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሁከት ይወገድልኝ ክሥ፣ የመጀመሪያ ደረጃ…

“ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ቅደሚ በኅብረሰባዊነት አብቢ ለምልሚ” በዘመነ ደርግ የዚህ የኢትዮጵያ ሕዝብ መዝሙር፣ የግጥሙ ደራሲ አሰፋ ገብረማርያም ተሰማ ትናንት ዕሑድ ማለዳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።

“ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ቅደሚ በኅብረሰባዊነት አብቢ ለምልሚ” በዘመነ ደርግ የዚህ የኢትዮጵያ ሕዝብ መዝሙር፣ የግጥሙ ደራሲ አሰፋ ገብረማርያም ተሰማ ትናንት ዕሑድ ማለዳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።

የሩስያው ፕሬዚዳንት ቭላዲሚር ፑቲን ለአራተኛ ጊዜ በፕሬዚዳንትነት ለማገልገል ዛሬ ቃለመሃላ ፈፅማዋል። ለ 18 ዓመታት ያህል በሥልጣን የቆዩት ፑቲን የውጭ ፖሊሲው ቀጣይነት እንዲኖረውና የአሀገሪቱን ብልፅግና ለማዳበር ጥረት ለማድረግ ቃል ገብተዋል።
በናይጄሪያ በተፈጸመ ጥቃት 45 ሰዎች ተገደሉ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 29/2010) በናይጄሪያ ታጣቂዎች አደረሱት በተባለው ጥቃት 45 ሰዎች መገደላቸው ተሰማ። በሃገሪቱ ሰሜናዊ ግዛት ጉዋስካ በተባለችው መንደር ተፈጸመ የተባለው ይሄ ጥቃት ምክንያቱ ምን እንደሆነ አልታወቀም ብሏል ሮይተርስ በዘገባው። በሃገሪቱ ቦኮ ሃራምን ጨምሮ ሌሎች ታጣቂ ቡድኖች በናጄሪያ የተለያዩ መንደሮች ጥቃት…
ደራሲ አሰፋ ገብረማርያም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

  (ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 29/2010) አንጋፋው ደራሲ አሰፋ ገብረማርያም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። በቀድሞ መንግስት “ኢትዮጵያ ቅደሚ’ የሚለውን የኢትዮጵያ ሕዝብ መዝሙር የደረሱት  አቶ አሰፋ ገብረማርያም በ82 ዓመታቸው በስደት በሚኖሩባት የአሜሪካዋ ከተማ ላስቬጋስ ሕይወታቸው አልፏል። በ1928 አዲስ  አበባ ከተማ የተወለዱት አቶ አሰፋ ገብረማርያም…

Gov Forces in Moyale – Photo SM ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያና ሶማሌ ክልል አዋሳኝ ሞያሌ ከተማ  በገሬና በቦረና ጎሳ መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት ቢያንስ አስራ ስድስት ሰዎች መሞታቸው ተሰማ። ትናንት በተከሰተው በዚህ ግጭት አስራ ሶስት ሰው ከኦሮሚያ ቦረና ጎሳ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች…
በአባይ ግድብ ዙሪያ በአዲስ አበባ የመከረው ስብሰባ ያለውጤት ተጠናቀቀ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 29/2010) በአባይ ግድብ ጉዳይ ላይ በአዲስ አበባ የመከሩት የ3ቱ ሀገራት የመስኖ ሚኒስትሮች ስብሰባ ያለውጤት ተጠናቀቀ። የኢትዮጵያ፣የግብጽና የሱዳን ሚኒስትሮች በቴክኒካዊ ጉዳዮች ላይ ምክክር ቢያደርጉም ስብሰባው ያለውጤት ተጠናቋል። ስብሰባው ያለውጤት ቢጠናቀቅም ከአንድ ሳምንት በኋላ እያንዳንዱ ሀገር 3 ሚኒስትሮች የሚወከሉበት 9…
አንዳርጋቸው ጽጌ ይፈታ በሚል ዘመቻ ተጀመረ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 29/2010) አንዳርጋቸውን ነፃ ማውጣት ኢትዮጵያዊነትን ማክበር ነው በሚል መሪ ቃል  ከዛሬ ጀምሮ እስከ ረቡዕ የሚቆይ  አንዳርጋቸው ፅጌ ይፈታ የሚል ዘመቻ በማህበራዊ ድረ ገፅ ተጀመረ። በፌስ ቡክና ቲውተር የተጀመረው ዘመቻ የአንዳርጋቸውን ፎቶ ፕሮፋይል ስዕል በማድረግ፣ የእሱንና  የቤተሰቡን ፎቶግራፎች ከተለያዩ…
ለተክለብርሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን ድርጅት የተሰጠው ብድር 4 ቢሊየን ደረሰ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 29/2010) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለተክለብርሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን ድርጅት የሰጠው ብድር 4 ቢሊየን ብር መድረሱን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምንጮች ለኢሳት ገለጹ። የመንግስት ኩባንያዎችም ሆነ የንግዱ ማህበረሰብ አባላት በድር ለማግኘት በተቸገሩበት በአሁኑ ወቅት አቶ ተክለብርሃን አምባዬ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በወሰዱት…