ግንቦት 8፣  2018 መግቢያ በተለይም ካለፉት አርባ ዐመታት ጀምሮ በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያኖች ከአገራቸው በመውጣት በተለያዩ የአውሮፓ፣ የአፍሪካ፣ የአረብ አገሮች፣ በአሜሪካ፣ በአውስትራሊያና በኒው ዘላንድ ተሰደው ይኖራሉ። ለዚህ ዐይነቱ ከአገር ወጥቶ…

“እግዚእብሔር ያሳያችሁ፤ ክርስቶስ ያመላክታችሁ” – ከነዚህ ወያኔ ትግሬዎች ጋር እንዴት መኖር እንደሚቻል ከወልቃይት ደረገጽ ቀድቼ ከዚህ በታች ያስቀመጥኩትን ምሥል በማየት ለመረዳት ሞክሩ፡፡ ከሺህ የቃላት ድርደራ አንድ ሥዕል ብዙ እንደሚናገር ዘወትር…

ፍርድ ቤቱ ዐሥራ አንዱን መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነፃ ይሰናበቱ ብሏል። አራቱ በነፍስ መግደል ወንጀል ይከላከሉ ተብሏል። 23 ደግሞ ከነፍስ መግደል ወንጀል በመልሰ ባለው ወንጀል ይከላከሉ ተብሏል። ከጠበቆቹ አንዱ አቶ ወንድሙ ኢብሳ ስለ ዛሬው የችሎት ማብራሪያ ሰጥተውናል።

ፍርድ ቤቱ ዐሥራ አንዱን መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነፃ ይሰናበቱ ብሏል። አራቱ በነፍስ መግደል ወንጀል ይከላከሉ ተብሏል። 23 ደግሞ ከነፍስ መግደል ወንጀል በመልሰ ባለው ወንጀል ይከላከሉ ተብሏል። ከጠበቆቹ አንዱ አቶ ወንድሙ ኢብሳ ስለ ዛሬው የችሎት ማብራሪያ ሰጥተውናል።

በአዶላ የአጋዚ ወታደሮች እርምጃ መውሰድ ጀመሩ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 30 ቀን 2010 ዓ/ም) ለሳምንት የቀጠለውን የምስራቅ ጉጂ ዞን ተቃውሞ ተከትሎ የአጋዚ ወታደሮች በህዝቡ ላይ በመተኮስ እርምጃ የወሰዱ ሲሆን፣ እስካሁን ሁለት ህጻናትን ጨምሮ 4 ሰዎች ተገድለዋል፣ በርካቶችም ቆስለው ሆስፒታል ገብተዋል። የአካባቢው…

በሶማሊ ክልል ጠንካራ ተቃውሞ ሲካሄድ ዋለ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 30 ቀን 2010 ዓ/ም) የአብዲ ኢሌን ፍጹማዊ አገዛዝ በመቃወም በሶማሊ ክልል የሚካሄደው ተቃውሞ አድማሱን እያሰፋ በመምጣት ላይ ነው። በዛሬው እለት ከዚህ በፊት ተቃውሞ ባልተካሄደባቸው ቦታዎች ጠንካራ ተቃውሞ ሲካሄድ ውሎአል። የአብዲ ኢሌ…

በቂሊንጦ ቃጠሎ ሰበብ ከተከሰሱት የህሊና እስረኞች መካከል ብዙዎቹ በመደበኛ ወንጀል እንዲካላከሉ ተበየነ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 30 ቀን 2010 ዓ/ም) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት በቂሊንጦ ቃጠሎ ሰበብ ታስረው አሁንም ድረስ ጉዳያቸውን በፍርድ እየታየ ከሚገኙት መካከል መቶ…

የታገዱት የአየር ሃይል አብራሪዎች መፍትሄ እንዲሰጣቸው ጠየቁ (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 30 ቀን 2010 ዓ/ም) በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የተካሄዱትን ተቃውሞዎች ተከትሎ ከ2 አመት ላላነሱ ጊዜ ከስራ የታገዱ የአማራ እና የኦሮሞ ብሄር ተወላጅ የሆኑ የአየር ሃይል አብራሪዎች ለምን እንደታገዱ ማብራሪያ እንዲሰጣቸው ጠየቁ።…

ሳኡዲ አረቢያ-ከሶማሊያ የቀንድ ከብት ወደ ሀገሯ እንዳይገባ የጣለችውን እግድ ልታነሳ መሆኗን አስታወቀች። (ኢሳት ዜና ሚያዝያ 30 ቀን 2010 ዓ/ም) የመካከለኛዋ ምሥራቅ ሀገር “ከብቶቹ በሽታ ተገኝቶባቸዋል” በሚል ምክንያት ከሶማሊያ የቀንድ ከብት ማስገባት ያቆመችው እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2016 ነው። ሳኡዲ አረቢያ የበርበራ፣…

አያ ጅቦ እና ቄሮ መስማማት ቀርቶ መግባባት አይችሉም፡፡ ዶ/ር አብይ ያደገው በአያ ጅቦ መንደር ነው፡፡ ነገር ግን፣ በቅርቡ በሁለቱ ባላንጣዎች መካከል በተፈጠረው ግጭት አሳዳጊዎቹን ከድቶ ከነብሮች ጎን ቆመ፡፡ ነብሮችም ይህን ከግምት በማስገባት ከሰፈራቸው አልፎ የቀበሌው ሊቀመንበር ሆኖ እንዲመረጥ አስችለወታል፡፡ ከግራ…