ሰሞኑን በውጥረት ውስጥ በሰነበቱት ሻኪሶና ለገደምቢ ከተሞች ዛሬ የመከላከያ ኃይል አባላት መግባታቸውን ነዋሪዎቻቸው ገልፀዋል። አዶላ ዋዩ ውስጥ ከትናንት በስተያ የተገደለ ጓደኛቸውን አስከሬን ለመቅበር ይሄዱ በነበሩ ባጃጅ ነጅዎች ላይ ድብደባ መፈፀሙም ተሰምቷል።

ሰሞኑን በውጥረት ውስጥ በሰነበቱት ሻኪሶና ለገደምቢ ከተሞች ዛሬ የመከላከያ ኃይል አባላት መግባታቸውን ነዋሪዎቻቸው ገልፀዋል። አዶላ ዋዩ ውስጥ ከትናንት በስተያ የተገደለ ጓደኛቸውን አስከሬን ለመቅበር ይሄዱ በነበሩ ባጃጅ ነጅዎች ላይ ድብደባ መፈፀሙም ተሰምቷል።

አባይ ሚዲያ ዜና  በኬኒያ በጣለው ከፍተኛ ዝናብ ምክንያት ግድብ ተደርምሶ በርካታ ሰዎች ህይወታቸው ሲያልፍ ከሺህ በላይ ሰዎች ያለመጠለያ እዲቀሩ ማድረጉ ተዘገበ። ከዋናዋ ከተማ ከናይሮቢ በ190 ኪሜ ርቀት በምትገኘው የሶሌ ከተማ አቅራቢያ በተከሰተው በዚህ ችግር ከ 2000 በላይ የሚሆኑ ነዋሪዎች ያለመጠለያ…

አባይ ሚዲያ ዜና ጋሻው ገብሬ በትላንትናው እለት በአሜሪካ ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ የአፍሪካ ንኡስ ኮሚቴ ሰብሳቢ ሚስተር ክሪስ ስሚዝ በተገኙበት ስለ ሰሃራ በታች አገራት የጋዜጠኝነት መብት እና የሀይማኖት ነጻነት ላይ መንግስታት የሚይደርጉትን ጭቆና አስመልክቶ ምስከርነት ሰምቷል። አንድ ሰዓት የፈጀው ምስክርነትና…
የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር በእድሜ ረጅሙ መሪ ሆኑ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 2/2010) በጡረታ ተገለው የነበሩት የቀድሞ የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር በድጋሚ የሃገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተመረጡ። ከ15 አመት በኋላ ወደ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱ መንበር የተመለሱት ሞሃታሂር ሞሃመድ የአለም የመጀመሪያው የእድሜ ባለጸጋው የሃገር መሪ ሆነዋል። እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2003 በጡረታ የተገለሉትና የ92…
አንዳርጋቸው ጽጌ ይፈታ በሚል የተካሄደው ዘመቻ የተሳካ ነበር ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 2/2010)ለሶስት ቀናት በማህበራዊ መድረኮች የተጠራውና አንዳርጋቸው ጽጌ ይፈታ በሚል የተደረገው ዘመቻ የተሳካ እንደነበር አስተባባሪዎቹ ገለጹ። በሀገር ውስጥ በሚገኙ አክቲቪስቶች የተጠራው ዘመቻ በሶስት ቀናቱ ቆይታ ስለአንዳርጋቸው ጽጌ የተላለፉት መልዕክቶችና የህዝቡ ተሳትፎ ከተጠበቀው በላይ እንደሆነም ገልጸዋል። ዘመቻው ወደፊትም በተለያዩ ፕሮግራሞች…
በቂሊንጦ ከችሎት የተመለሱ 11 እስረኞች ጨለማ ክፍል ውስጥ እንዲዘጋባቸው ተደረገ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 2/2010) በቂሊንጦ ወህኒ ቤት ቃጠሎ በማስነሳት ግድያ ፈጽመዋል በሚል ክስ ከተመሰረተባቸው 30 ያህል እስረኞች አስራ አንዱ ችሎት ውለው ሲመለሱ ጨለማ ክፍል ውስጥ እንዲዘጋባቸው መደረጉ ተገለጸ። ከትላንት በስቲያ ፍርድ ቤት ቀርበው የተከላከሉ ብይን የተላለፈባቸው እስረኞች ዛሬ ወደ ጨለማ ቤት…
የሜድሮክ በለገደንቢ የወርቅ ማውጣት ፈቃድ ታገደ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 2/2010)ለሜድሮክ ኢትዮጵያ የወርቅ ማዕድን ማውጣት ፈቃድ መታደሱን በመቃወም የተካሄደውን መጠነ ሰፊ የሕዝብ እንቅስቃሴ ተከትሎ የሜድሮክ ፈቃድ መታገዱን መንግስት ይፋ አድርጓል። የማዕድንና ኢነርጂ ሚኒስቴር ትላንት እንዳስታወቀው ተጨማሪ ጥናት ተካሂዶ ጉዳዩ እልባት እስኪያገኝ ድረስ ሜድሮክ ወርቅ የማምረት ስራውን እንዲያቋርጥ ተደርጓል…
ግሎባል አሊያንስ ከቤንሻንጉል ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ8 መቶ ሺህ ብር በላይ እረዳ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 2/2010) አለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን/ግሎባል አሊያንስ/ ከቤንሻንጉል ክልል ለተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች ከ8 መቶ ሺህ ብር በላይ እርዳታ ሰጠ። በአርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ የሚመራው ግሎባል አሊያንስ ለተፈናቀሉት የአማራ ተወላጆች የላከውን ገንዘብ ለብርድልብስና አልባሳት እንዲሁም ለእለት ምግባቸው እንደሚያውሉት ተረጂዎቹ ለኢሳት…
በጉጂና በጌዲዮ ብሄረሰቦች ግጭት የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር 200ሺህ ደረሰ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 2/2010)በጉጂና በጌዲዮ ብሄረሰቦች መካከል ተፈጥሮ በነበረው ግጭት የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር 200ሺህ መድረሱን የመንግስታቱ ድርጅት አስታወቀ። ፋይል የድርጅቱ የሰብዓዊ እርዳታ ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኦቻ ባወጣው መግለጫ ላይ እንደተገለጸው ባለፈው ወር መጀመሪያ ላይ በሁለቱ ወገኖች መካከል የተፈጠረው ግጭት ካፈናቀለው ህዝብ…

አባይ ሚዲያ ዜናአቢሰሎም ፍሰሃ በውጭ ሃገር የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ያቋቋሙት ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት (ግሎባል አሊያንስ) ከቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ተፈናቅለው ባህርዳር ለሚገኙት የአማራ ክልል ተወላጆች 801 ሺህ ብር የገንዘብ ድጋፍ ማድረጉ ተሰማ። ጥቅምት 16 ቀን 2010 አ/ም ከቤንሻንጉን ጉምዝ የተፈናቀሉት የዓማራ ተወላጆች አሁንም በባህር ዳር…
የአማራ ተወላጆች እንዲገደሉና እንዲፈናቀሉ ያደረገው የቦሎ ዴዴሳ ቀበሌ መስተዳድር መሆኑ ታወቀ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 2/2010) በቤንሻንጉል ክልል ይኖሩ የነበሩትን የአማራ ተወላጆች እንዲገደሉና እንዲፈናቀሉ ያደረገው በካማሽ ዞን የቦሎ ዴዴሳ ቀበሌ መስተዳድር መሆኑን የሚያረጋግጥ የደብዳቤ ሰነድ ይፋ ሆነ። የቦሎ ዴዴሳ ቀበሌ መስተዳድር ለአማራ ተወላጆች በሚል በጻፈው ደብዳቤ እስከ መጋቢት 30 ወይንም ሚያዚያ 10/2010 ድረስ…