ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “… አሁን ከፊታችሁ ቆሜ ልገባላችሁ የምፈልገው ቃልኪዳን በአሜሪካ የብዙሀን መገናኛ ያላችሁ እና በኢትዮጵያ ዴሞክራሲ እንዲሰፍን ለምትጥሩ፣ ድምጻችሁን ከፍ አድርጋችሁ ለምትጮሁ፣ የኃይል እርምጃ ለምትወስዱ እና ስለኢትዮጵያ ለምትጨነቁ ሁሉ አሁን በፊታችሁ ቆሜ ዋና ጽህፈት ቤታችሁን በአዲስ አበባ እንድታደርጉ…

የእናቶች ቀን ሁሌም ወርኃ ሜይ ሲገባ በበርካታ አገራት እናቶች ለቤተሰብና ለአገር ያደረጓቸውን አስተዋጽኦዎች ሞገስ ለማላበስ በቤተሰቦች ዘንድ ተከብሮ ይውላል። አውስትራሊያ ውስጥም  በየዓመቱ ሜይ በገባ በሁለተኛው ሳምንት እሑድ የእናቶች ቀን ይከበራል።