“የጥናቱ ዓላማ በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በትውልድ አገራቸው በሚያኪያሂዷቸው የየግል ፕሮዤዎቻቸው መተባበር የሚቻልባቸውን ዕድሎች ማየት ነው።” Gillian Williams የዓለም አቀፉ የስደተኞች ጉዳይ ድርጅት IOM አማካሪ እና የጥናቱ አስተባባሪ።

ማክሰኞ ምሽት የተካሄደው አመታዊው የኢትዮጵያ የፊልም ሽልማት “ጉማ ሽልማት” በተለያዩ የፊልም ዘርፎች ብቃታቸውን ላሳዩ ኢትዮጵያዊ የፊልም ባለሙያዎች ሽልማት ሰጥቷል።

በወገኖቻችን ላይ እየተፈጸመ ያለውን መፈናቀል ማስቆም የሚቻለው የህወሃት ፖለቲካ ሙሉ በሙሉ መቀየር ሲቻል ብቻ ነው። የአርበኞች ግንቦት 7 ሳምንታዊ ርእሰ አንቀፅ ህወሃት መራሹ የኢህአዴግ አገዛዝ ለሩብ ምዕተ አመት ሲያራምደው የኖረው የብሄር ፖለቲካን ተከትሎ በርካታ ዜጎች በብሄር ማንነታቸው ብቻ እንደባዕድ እየተቆጥሩ…

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 3/2010) አሜሪካ በኢራን ባለሃብቶችና ግለሰቦች ላይ ማዕቀብ ጣለች። ይህን ተከትሎም ኢራን ስምምነቱ በዚህ መልኩ የሚፈርስ ከሆነ ዩራኒየም የማበልጸጌን ስራ ለመጀመር ተዘጋጅቻለሁ ስትል ምላሿን ሰታለች። በሌላ በኩል እስራኤል ኢራን በሶሪያ ባላት የጦር ሰፈር ላይ ያደረሰችውን ጥቃት ተከትሎ በአካባቢው ውጥረት…
ስታራቴክስ ኢንተርናሽናል ወርቅ ፈላጊና አምራች ኩባንያ ፈቃድ ተሰረዘ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 3/2010) ስታራቴክስ ኢንተርናሽናል የተባለው ወርቅ ፈላጊና አምራች ኩባንያ ፈቃድ መሰረዙን ኩባንያው ይፋ አደረገ። በኢትዮጵያ አፋር አካባቢ ወርቅ በመፈለግና በማውጣት ሲንቀሳቀስ የቆየው ታኒ ስታራቴክስ ፈቃዱ እንዲታደስ ያቀረበው ጥያቄ ተቀባይነት ሳያገኝ መሰረዙን ኩባንያው አስታውቋል። በሻኪሶ ዞን የተካሄደውን ሕዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ…
የ62 ተከሳሾች ክስ ተቋረጠ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 3/2010)በቂሊንጦ ቃጠሎ ከተከሰሱ 38 ሰዎች መካካል በሰው መግደል ወንጀል ተጠረጥረዋል ከተባሉት በስተቀር 26ቱ ክሳቸው እንዲነሳ ተወሰነ። ዶክተር ፍቅሩ ማሩንና የመቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤን ጨምሮ በጠቅላላው የ62 ተከሳሾች ክስ እንዲነሳ ተወስኗል። በተለያዩ ጉዳዮች ተወንጅለው ከተከሰሱ ታዋቂ ሰዎች መካከል እስካሁን…

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 3/2010)የፖለቲካና የነጻነት ታጋዩ አንዷለም አራጌ ዛሬ በጀርመን ፍራንክፈረት የጀግና አቀባበል ተደረገለት። አንዷለም አራጌ ለሕዝብ መብት ባደረገው ትግል በኢትዮጵያው አገዛዝ የእድሜ ልክ ፍርደኛ ነበር። የነጻነት ታጋዩ አንዷለም አራጌ ከ6 አመታት በላይ በእስር ሲማቅቅ ከቆየ በኋላ በቅርቡ በሕዝብ ተቃውሞ ከሌሎች…

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 3/2010) በሶማሌ ክልል ተቃውሞው በመቀጠል በበርካታ ከተሞች ህዝባዊ ንቅናቄዎች ሲካሄዱ መዋላቸው ተገለጸ። በጅጅጋ የሚገኘው የክልሉ ጤና ኮሌጅ ተማሪዎችም ተቃውሞ መጀመራቸው ታውቋል። በቀብሪዳሃር፣ ድሬዳዋ፣ አዲጋላ፣ ቢኬ፣ ኤረርና ሌሎች ከተሞችም በተቃውሞ ውስጥ መዋላቸውን የደረሰን መረጃ አመልክቷል። በቀብሪዳሃር አንዲት ወጣት በልዩ…
አቶ አባይ ጸሃዬን ጨምሮ አራት ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ተባረሩ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 3/2010)አቶ አባይ ጸሃዬን ጨምሮ አራት ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ተባረሩ። ለኢሳት በደረሰው የስንብት ደብዳቤ ላይ እንደተመለከተው አቶ አባይ ጸሀይን ጨምሮ አራቱ ባለስልጣናት ከስልጣናቸው የተነሱት ሚያዚያ 11 እና 12/ 2010 ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በጻፉት ደብዳቤ ነው። በሁለት ተከታታይ ቀናት…

May 9, 2018  እፌኑ ለክሙ ዛተ ጦማረ “በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ” በአትህቶ ርእስየ እንዘ እትሜነይ “አምላክነ ከመ ይዕቀባ ለዛቲ ሃይማኖት ርትዕት ዲበ ዛቲ ኰኵሕ ዘእንበለ ኅልፈት፡ እስከ ፍጻሜሃ ለዛቲ ዓለም ከመ ተሀሉ እንዘ ትገብር  ባቲ በቃለ ጽድቅ …

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ ነሐሴ 28 ቀን 2009 ዓ/ም በቂሊንጦ እስር ቤት በተነሳው ቃጠሎ ዶክተር ፍቅሩ ማሩን ጨምሮ 120 እስረኞችን በነፍስ እና ንብረት ማጥፈት ክስ በፌዴራል አቃቢ ህግ ተመስርቶባቸው እንደነበር ይታወቃል። ዛሬ ግንቦት 3 ቀን 2010 ዓ/ም ዶክተር ፍቅሩ…