በቅርቡ ለንባብ የበቃ መጽሐፍ ነው። ስለ ቀለማት በተለይም ስለ ሰው ልጆች የቆዳ ቀለም ከቀለማት ሁሉ ጎልተው የሚታዩ የሚመስሉና የምሳሌዎቻችን ማመላከቻ ቀለማት “ጥቁር እና ነጭ” መሠረታዊ ቀለማት አይደሉም” ቢባሉ ምን ይላሉ? ዳግም ያገረሸ በሚስል ዘይቤ ዛሬ-ዛሬ በስፋት እየታየ ያለውን በዘር ልዩነትነት…

በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የሚመራውና በስደት የሚገኘው፤ ሕጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ፤ ከግንቦት 1-3 ቀን 2010 ዓ.ም (May 9-11, 2018) በካሊፎርኒያ፤ ሳንሆዜ መካነ ራማ ቅዱስ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ካቴድራል 47ኛውን የርክበ…

ዘመቻ አንዳርጋቸው በሚል መርህ በመነሳት የእንግሊዝ መንግስትን በታጋይ አንዳርጋቸው ጽጌና በሌሎችም የህሊና እስረኞች ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍና በደል አጽንኦት ሰጥተው ከኢትዮጵያ ህዝብ ጎን በመሆን አፋጣኝ የሆነ እርምጃ እንዲወስዱ በማሳሰብና ለታጋይ አንዳርጋቸው ያለንን ከፍተኛ አጋርነት ለማሳየት የተጠራ ሰልፍ ነው።

በኛ ዕምነት ባለፉት በርካታ አመታት የተካሄደው ትግልና የተከፈለው መስዋእትነት ሰውን በሰው ለመተካት ሳይሆን ላልተጠጋገነ ስር ነቀል የስርአት ለውጥና ለዲሞክራሲ ግንባታ ነው ብለን በፅኑ እናምናለን።

በቅርቡ ከእስር የተፈቱት የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ተቀዳሚ ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ ዛሬ በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ስቱዲዮአችን ተገኝተው ቃለ ምልልስ አካሂደዋል። በሕክምና ሥራ ከዚያም በመምህርነት አገልግለዋል። ከማኅበረሰብ ግልጋሎት እስከ ፖለቲካ ተሳትፎ ያላቸውን ጉዞ ከጽዮን ግርማ ጋራ ባደረጉት ቃለ ምልልስ አብራርተዋል። ለዛሬው…

Jember Comic Book has made a splash in the comics and visual storytelling industry of Addis. Many are happy there is finally an Ethiopian superhero they can point to. Available in both Amharic and English versions, Jember tells the origin…

Traditional music and musical instruments no longer hold an esteemed place in urban lifestyle of Ethiopia; in fact, many have lost respect for the skill and art of crafting such musical instruments. The death of negarit and embilta, traditional instruments…

ተስፋየ ጌታቸው የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት ሀላፊ፤ ዶክተር አምላኩ አስረስ የጥረት ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈጻሚ. Read more ዶ/ር አምላኩ አስረስ በጥረት ኮርፖሬት፣ ተስፋየ ጌታቸው በብአዴን ጽ/ቤት ሀላፊነት ተሾሙ at Horn Affairs – Amharic
ዶ/ር ዘሪሁን ሙላቱ: የኦርቶዶክሳውያን ይኹንታና ውክልና የተሰጣቸው ምእመናን፣ ሊቃውንትና ምሁራን የሚሳተፉበት ሕዝባዊ ሲኖዶስ እንዲቋቋም ጠየቁ

“አባቶቼ ጳጳሳት፣ ሲኖዶሳዊ ጉባኤውን ፍትሕ የማትሰጡበት ከኾነና ከማኅበረ ምእመናን ጋራ መገናኘታችሁ እየተቋረጠ ከሔደ፣ ስለ ቤተ ክርስቲያንና ስለ ሀገር አንድነት ሲባል ሕዝባዊ ሲኖዶስ ሊቋቋም ይገባል!” – ዶ/ር ዘሪሁን ሙላቱ ˜˜˜˜˜˜˜ ዐበይት ነጥቦች፡- ቅዱስ ሲኖዶስ፣ መንፈስ ቅዱስ የሚመራው ሳይኾን የግለሰቦች ፍላጎትና ጥቅም…

Jelani Nelson is an Ethiopian – American (assistant) professor at Harvard University in Computer Science. In 2011, he created AddisCoder, a summer program in Ethiopia and help teach young people on programming and algorithms. He reflects with The Reporter’s Samuel Getachew on the importance of the…