(አያሌው ፈንቴ) ግንቦት 6ቀን  2010ዓ.ም. ሰማዕቱ ክቡር ፕሮፌሰር አሥራት ወልደዬስ የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (የመዐሕድ) ፕሬዝዳንት የዛሬ 19 ዓመት ግንቦት 6 ቀን 1991 ዓ.ም (እ.አ.አ. ሜይ 14 ቀን 1999 ዓ.ም) ፊላደልፊያ አሜሪካ አገር በፔንሲልቫንያ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል በህክምና ላይ እንዳሉ ከዚህ…

በጥንት ዘመን ጦርነት ላይ አንዱ ወገን ሰንደቅ ዐላማውን ካስማረከ ድል ኾነ! ማለት ነበር። ስለዚህም ላለማስማረክ የሚደረገው ጦርነት አጨራራሽ ነበር። ባለንበት አሳፋሪና አሰቃቂ ዘመን በጠላት መሣሪያነት ወገን መስለው አገር የያዙት በመጀመሪያ የዘመቱት በሰንደቅ ዐላማችን ላይ እንደነበር ዕድሜ የፈቀደላችሁ ታስታውሳላችሁ።

ይገረም አለሙ በየቡና ቤቱ በስብሰባው ሁሉ፣ ውጤት ያለው ስራ ተግባር የምትሉ፤ የሰራ ነውና የሚያምረው ሲጠይቅ፣ የናንተን አካፍሉኝ ገድላችሁን ልወቅ። አልተሰራም ሳይሆን ይህን ሰራሁ በሉ፣ ጎድሏል አትበሉኝ እናንት ያንን ሙሉ። ለማጣጣል ብቻ ከሚሆን ስራችሁ፣ ይህን ሰራሁ በሉኝ እንድኮራባችሁ። ትንሳኤ ከተሰኘ ግጥም…
Sudan releases 1,400 Ethiopians from jail

Sudan on Friday released 1,400 Ethiopians after serving time in jails Meles Alem, spokesperson of the Ethiopian Foreign Ministry, told journalists that many of the Ethiopians were detained in Sudan for illegal entry, while some had been imprisoned for involvement…

(ጌታቸው ሽፈራው) (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ጎንደር ላይ ያደረው ሙሉ ንግግር) እዚህ የተሰበሰባችሁ ታላላቆቹም፣ ታናናሾቹም በመጀመሪያ እንኳን ለዚህ ዕለት አበቃችሁ፤ አበቃን፡፡ በተለይም ባለፉት ሁለት አስርታት የወልቃይትን ሕዝብ የማንነት፣ የፍትሕ፣ የዴሞክራሲ እና የፖለቲካ ጥያቄ አደባባይ እንዲወጣ በተወለዳችሁበት አፈር ላይ ተተክላችሁ ለከፈላችሁት ውድ…

ሻለቃ ሱራፌል ዘውዴ፤ የቀድሞው የኢትዮጵያ መከላከያና የፖሊስ ሠራዊት ማኅበር የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል፤ የማኅበሩን እንቅስቃሴዎችና የኢትዮጵያን ወቅታዊ ጉዳዮች አንስተው ይናገራሉ።

(አቻምየለህ ታምሩ) የሱዳኑ ደርቡሽ ለገደላቸው በመተማ ሐውልት ከመቆሙ በፊት «የትግሬው ደርቡሽ» ዐፄ ዮሐንስ ጎጃምን ስላጠፉት ሐውልት ሊቆም ይገባል! ዐፄ ዮሐንስ አራተኛ ጎጃምን ለማጥፋት ሁለት ጊዜ በዘመቱበት ወቅት «ሴቱን ጡቱን ወንዱን ብልቱን አይተርፈኝም» ብለው አዋጅ በማስነገር ነበር። ሰማኒያ ሺ የዐፄ ዮሐንስ…

http://voiceofgihon.com/?p=363 የኢትዩጵያ ፖለቲካ ድባብ ቅርፅ ይዞ መዉጣት የሚገባዉ ነዉ፡፡ የሀገሪቱም ህልዉና በመስቀለኛ መንገድ ላይ ነዉ (It is at the cross-roads)፡፡ ይህ የሆነበት ምክንያት ልቅ የሆነ የመብት ጥሰት ስላለ ብቻ አይደለም፡፡ በመሰረቱ እዚህና እዚያ አመጽ ስለተነሳም አይደለም!! እዉነታዉ በጥሩም ይሁን በመጥፎ፤…

(ቬሮኒካ መላኩ) አፄ ዮሀንስ አማራ ክልል መተማ ላይ ሙዚየም ሊሰራለት ነው መባሉ ፈፅሞ ተቀባይነት የሌለው ነገር ነው ።መተማ ላይ ሙዚየም የሚሰራ ከሆነ መሀዲስትን ማንም ሳያግዘው ለተዋጋው ለጎጃሙ ንጉስ ተክለሀይማኖት እንጅ ለዮሀንስ አይደለም።መተማ ላይ አገሩን ከጠላት ለመከላከል እንደ ቅጠል የረገፈው በጎጃሙ…