ፕሮፍ. አስራት ወልደየስ ለአማራ በጨለማ ጊዜ ብቅ ያሉ ሰው ናቸው፡፡ አስራት በጎሽ ሰውነት ባህርይ ይመሰላሉ፡፡ ጎሽ ዶክትሬት ወይም ዲግሪ የላትም፡፡ ድጓ፡ ጾመ ድጓም፣ ዚቅም አልተማረችም፡፡ ጎሽ ለልጇ ያላትን ፍቅር በእውቀቷ አትለካም፡፡ ጎሽ ልጇን ለመውደድ ዶክተር ወይም ፕሮፌሰር መሆን አያስፈልጋትም፡፡ ጎሽ…

(ዳንኤል ክብረት) ‹አራቱ ኃያላን› የተባለውን መጽሐፍ በ2006 ዓ.ም. ጎንደር ላይ ስንመርቅ የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ኤልሳዕ መሪጌታ እንደ ሥራቸው ስለሚባሉ የተክሌ አቋቋም ሊቅ አንሥተው ‹የተክሌ አቋቋም ከጊዜ በኋላ ቢጠፋ ወይም እኔ አንድ ነገር ብሆን ብለው 9 ካሴት የሚሆን…

የአርና ትግራይ ፓርቲ ሊቀ-መንበር አቶ አብርሃ ደስታ መጋቢት 5 2010 ዓ.ም በፌስቡክ ገጹ በዛጻፈው “ወልቃይትን የጦር ሜዳ ማድረግ ይቻል ይሆናል፤ ወልቃይት መውሰድ ግን ከቶ አይቻልም።” አቶ አብርሃ ደስታ እኛም እንላለን። ወልቃይትን በጊዚያዊነት በጉልበት ወደ ትግራይ መውሰድና ማካለል ይቻል ይሆናል፤ ወልቃይት…

‹አራቱ ኃያላን› የተባለውን መጽሐፍ በ2006 ዓ.ም. ጎንደር ላይ ስንመርቅ የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ኤልሳዕ መሪጌታ እንደ ሥራቸው ስለሚባሉ የተክሌ አቋቋም ሊቅ አንሥተው ‹የተክሌ አቋቋም ከጊዜ በኋላ ቢጠፋ ወይም እኔ አንድ ነገር ብሆን ብለው 9 ካሴት የሚሆን ዜማ በካሴት…

ዶ/ር በያን አሶባ፤ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ) የድርጅት መምሪያ ኃላፊና ቃል አቀባይ፤ ከሜይ ፲፩ እስከ ፲፪ ከኢትዮጵያ መንግሥት የልዑካን ቡድን ጋር ድርጅታቸው ያካሄደውን ውይይት አንስተው ይናገራሉ።

እነዚሁ የኦዴግ መሪዎች ኦነግን ይዘው በሽግግሩ ወቅት ከህወሀት ጋር ለመስራት ገብተው ነበር:: በአስርሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮቻቸው ትጥቅ እንዲፈቱ ተደርገው እነሱም ባዶ እጃቸውን አጨብጭበው ከሀገር እብስ ብለው የወጡበት ታሪክ ከህሊናቸን ጓዳ አልጠፋም።

(ጌታቸው ሽፈራው) የትግራይ ህዝብ ነፃ አውጪ ግንባር (ትህነግ) ወልቃትይን ሕዝቡን ሳይሆን መሬቱን ነው የሚፈልጉት ሲባል ታፍነው የጠፉትን እንደማሳያ! አማራ ነን በማለታቸው ታፍነው፣ ለ27 አመት የት እንደገቡ ከማይታወቁ ከ400 በላይ የወልቃይት ተወላጆች መካከል ጥቂቶቹ:_ 1) አቶ ማሙ ዘውዴ 2) አቶ አለባቸው…

አስራት ወልደዬስ ከአባታቸው ከአቶ ወልደዬስ አልታዬና ከእናታቸው ከወይዘሮ በሰልፍይዋሉ ጽጌ ሰኔ 12 ቀን 1920 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ተወለዱ። የአስራት አባት አቶ ወልደዬስ አልታዬ በጸሓፊ ትዕዛዝ ኃይሌ ወልደ-ስላሴ አስተዳደር ውስጥ በጸሃፊነትና በአስተዳደር ተግባር የተሰማሩ ነበሩ። እናታቸውም በአነስተኛ ንግድ የተሰማሩ ነበሩ።…

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወርቅ መሆኑን ከተናገረ ከጥቂት ወራት በኋላ በተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ላይ ተሳታፊ ነበርሁ፤ በጉባኤው ላይ ባደርገረሁት ንግግር የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ፋሺስታዊ ንግግር አደረገ ብዬ ነበር፤ ስወጣ የቅርብ ወዳጄ የነበረ የኢትዮጵያ አምባሳደር ተቆጥቶ እጆቹን እያወናጨፈ ‹‹አይባልም! አይባልም!›› እያለ…

የህወሃት እና የብአዴን መስመሮች! – ሚኪ አማራ ኢትዮጵያ ወይ ሙሉ ለሙሉ ወይ በከፊል መቀሌን ያላካተተ ብድር ወስዳ አታዉቅም፡፡ በጠቅላላ ብድር እየተባለ የሚመጣዉ ገንዝብ የት እንደሚፈስ እኒህን መረጃወች እንያቸዉ፡፡ 1. ቻይና ለ መቀሌ የዉሃ ፕሮጀክት 250 ሚሊን ዶላር ብድር ሰጠች፡፡ 2010…